Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ENTERTAINMENT  በዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እያደገ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ
ENTERTAINMENT

በዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እያደገ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ

Ethioreview newsEthioreview news—October 7, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከባሕር ወለል በላይ 8 ነጥብ 85 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የዓለም ትልቁ የኤቨረስት ተራራ እስካሁን እያደገ ነው።

ኤቨረስት እና ሌሎች የሂማሊያ ቦታዎች የሕንድ ከፊል አሕጉር ከኢዩራዥያ ጋር ተጋጭቶ ከተፈጠረበት ከዛሬ 50 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ጀምሮ ከተጠበቀው በላይ በማይቆም ዕድገት ላይ ነው።

አሁን ላይ ሳይንቲስቶች የዕድገቱን ምክንያት ምን እንደሆነ አውቀነዋል ብለው ያስባሉ፤ ባቅራቢያው ያሉ ሁለት ወንዞች መጋጠም ነው ይላሉ።

የኮሲ እና የአሩን ወንዞች ከ89 ሺህ ዓመታት በፊት ወደ አንድ መግጠማቸው የቀጠናው የወንዝ ሥርዓት በመቀየሩ ኤቨረስት 15 እስከ 50 ሜትር እንዲያድግ አድርጎታል። ይህ ማለት ተራራው በየዓመቱ ከ0.2 እስከ 0.5 ሜትር ድረስ ያድጋል ማለት ነው።

More stories

“በምድር ንጉሥ፣ በሰማይ ቅዱስ”

January 8, 2025

አሜሪካዊው ኢሳያስ ማቴዎስ አሜሪካን አይዶል ላይ ቀርቦ እንዲህ አለ… 

January 21, 2025

ለአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የአጥር ፕላን ተዘጋጀ

June 5, 2024

የሞባይል ባንኪንግ እና የኢንተርኔት ባንኪንግ ማጭበርበር

September 28, 2024

ሳይንቲስቶቹ እንደሚሉት ይህ የዲኦሎጂካል ሂደት “አይሶስታቲክ ሪባውንድ” ይባላል። ይህ የመሬት ገጽ ምድር ክብደት ሲቀንስ የመሬት ቅርፊት (የመሬት የላይኛው ክፍል) ወደ ላይ ከፍ እንዲል ያደርጋል።

የመሬት ቅርፊት በከፊል ፈሳሽ ከሆነ አለት ላይ ተንሳፎ የሚገኝ ነው። የኮሲ ወንዝ የአሩን ወንዝን በመዋጥ መንገድ ሲቀይር ከፍተኛ መጠን ያለውን አፈር እና አለት ጠራርጎ በመውሰዱ ኤቨረስት እና በአካባቢው ያለው ክብደት ቀንሷል።

“አይሶስታቲክ ሪባውንድ ማለት በመንሳፈፍ ላይ ያለ ቁስ ክብደት ሲቀንስ ቦታ እንደሚቀይረው ማለት ነው” ሲሉ በቤጂንግ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የቻይና የጂኦሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሳይንቲስት ጂን ጀን ዳይ ሰኞ በታተመው ‘ኔቸር ጂኦ ሳይንስ ጆርናል’ ላይ ተናግረዋል።

“እንደ በረዶ ያሉ ከባድ ክብደቶች ወይም የተሸረሸሩ አለቶች ከመሬት ቅርፊት ሲወገዱ፣ ውሃ ላይ ያለች ጀርባ ጭነት ሲነሳላት ከፍ እንደምትለው ሁሉ መሬቱም ቀስ እያለ ወደ ላይ ይነሳል” ይላሉ ዳይ። የሁለቱ ወንዞች የተቀላቀሉት ከኤቨረስት ተራራ በስተምሥራቅ በኩል 45 ኪሎ ሜትር ላይ ነው።

የወንዝ ሥርዓቱን አመጣጥ ለማሳየት ኑሜሪካል ሞዴል የተጠቀሙት ተመራማሪ አይሶስታቲክ ሪባውንድ ለተራራው ዓመታዊ ዕድገት 10 በመቶ አስተዋፅዖ እያደረገ ነው። ይህ የጂኦሎጂካል ሂደት በሂማሊያ ብቻ የተፈጠረ አይደለም።

“በስካንዲኒቪያን በበረዶ ዘመን ቀጣናውን የሸፈነው የበረዶ ክምር ሲቀልጥ የመሬት ቅርፊት ወደ ላይ ከፍ እያለ ነው። ይህ ሂደት እስከዛሬ ድረስ መቀጠሉን እና በጠረፍ አካባቢ ባሉ ቦታዎች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው” ብለዋል።

የጥናቱ ተባባሪ የሆኑት የለንደን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በኧርዝ ሳይንስ የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪ የሆኑት አዳም ስሚዝ የጂፒኤስ መለኪያዎች ኤቨረስት እና ሌሎች የሂማሊያ ቦታዎች እያደጉ መሆናቸው እንደሚያሳዩ ተናግረዋል።

ኢፕድ

entertainment
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በአዲስ አበባ ነዋሪዎቿ በመሬት ንዝረት ታውከው አመሹ፤ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተመሳሳይ ንዝረት አጋጥሟል
“መንግስት ለሃሜት የማያመች ሹመት ሰጠ” ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው መሃላ ፈጸሙ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

August 21, 2025
ENTERTAINMENT

በግብፅ የቀብር ስፍራዎች 3ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ማር ተገኘ

August 3, 2025
ENTERTAINMENT

ፍቅረ ማርቆስ ደስታ – ኢትኖግራፈሩ ደራሲ

July 24, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2