Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  “የሰው ሻንጣ እንዳትይዙ፣ እንዳትረዱ…” የጉዞ ገጠመኝ
SOCIETY

“የሰው ሻንጣ እንዳትይዙ፣ እንዳትረዱ…” የጉዞ ገጠመኝ

Ethioreview newsEthioreview news—December 13, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚመበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከባለቤቴ ጋር የተመደበልልን ቦታ ቀደም ብለን ይዘናል፡፡ 

ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቀጣይ አሰራ ሁለት ሰዓታት ለሚያደርገው ጉዞ ዝግጅቱን አጧጡፎታል፡፡

እኔና ባለቤቴ  መቀመጫችንን የሚጋራውን ሶስተኛውን ሰው ስንጠብቅ አንዲት በአምሳዎቹ መጨረሻ ላይ የሚገኙ ሰው ከተፍ አሉ፡፡ በእጃቸው ከዘራ በሌላኛው እጃቸው የሚጎተት ሻንጣ ይዘዋል፡፡

ሻንጣቸውን ከላይ የሚገኘው ማስቀመጫ ላይ እንዳኖርላቸው ለጠየቁኝ እርዳታ ፈጠን ብዬ ተቀብዬ ሰቀልኩኝ፡፡

ምስጋናዬን ተቀብዬ ከመቀመጤ መዳረሻችን ስንደርስ ካወረድክላቸው በኃላ ላግዞት፣ ልግፍ አንዳትል አለች፡፡

ደግሞ ምን ችግር አለው፡፡ የሀገሬ ሰው ባግዝ፡፡ አንድ ሁለት ተባባልን፡፡

ቀጥላ ይህንን የአንዲት ተሳፋሪ ታሪክ አጫወተችኝ፡፡

አንድ መዳረሻውን ዱባይ ያደረገ አውሮፕላን ውስጥ ከእኔ ቀጥሎ አንዲት ተለቅ ያለች ሴት ትመጠጣና የያዘቸውን የእጅ ቦርሳ ከላይ ባለው የእቃ ማስቀመጫ ላይ እንዳኖርላት ትጠይቀኛለች፡፡ ነገር ግን ከእኔ ትይዩ ተቀምጦ የነበረው ሰው ቀልጠፍ ብሎ ተቀብሎ የተጠየኩትን ድጋፍ አደረገ፡፡

ሴትዩዋ ከጎኔ መቀመጫዋን ካመቻቸችና መታጠቂያ ቀበቶዋን ካሰረች  በኃላ አክብሮት የተሞላ ወሬ ጀመረችኝ፡፡ በረራችን አንደተጀመረ ብዙም ሳንጓዝ ሆዷን ቁርጠት እንዳጣደፋት ነገረችኝ፡፡ የበረራ አስተናጋጅ ጠርቼ አባካችሁን እርዷት አልኩኝ፡፡ እነሱም መጥተው ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከዚያች ቅፅበት ጀምሮ ሴትዩዋ ልጄ እያለች እኔን መጥራት ጀመረች፡፡ ያው ላደረጉት ነገር ይሆናል ብዬ ተቀበልኩ፡፡ ሁሉም ሰው አብረን እንደሆንን ማሰብ ጀመረ፡፡

ልክ ዱባይ ስንደርስ መጀመሪያ ሻንጣውን በማስቀመጥ የረዳት ሰው ሻንጣውን ካወረደላት በኃላ ወደእኔ ጠጋ ብሎ በፍጥነት ከሴትዮዋ እንድርቅና ለበረራ አስተናጋጆቹ አብረን እንዳልሆንን እንዳሳውቃቸው ነገረኝ፡፡

ማስጠንቀቂያው ዋጋ አልነበረውም፡፡

የበረራ አስተናጋጆቹ ከሴትዮዋ ጋር ያለንን ግንኙነት ጠየቁኝ፡፡ እዚሁ አውሮፕላን ላይ መገናኘታችንን ተናገርኩ፡፡ ሴትዮዋ የእጅ ቦርሳዋን እንዳግዛት ለመነችኝ፡፡ ትንሽ ተወዛገብኩ፡፡ ያ ሰው በምልክት እንዳላግዛት አልፎም የበረራ አስተናጋጆቹ አገዛ መጠየቅ እንደሚቻል በቃል ተናገረኝ፡፡

ስሜቱ ቀላል አልነበረም ድንገት የታመመ ሰው አግዙኝ ሲል ጥሎ መሄድ ግን የሰውየውን ምክር ተቀብዬ ዊልቼር እንድትጠብቅ አድርጌ ትቻት መራመዴን ቀጠልኩ፡፡ በደቂቃዎች ውስጥ ከባድ ረብሻ ተፈጠረ፡፡ ከመጣላት ዊልቸሩ ላይ ቦርሳዋን ይዛ ለመራመድ  ስትሞክር የኤርፖርት ፖሊስ በቁጥጥር ስር አዋላት፡፡

ከመቅፅበት ልጄ ልጄ እያለች ወደእኔ መጣራት ጀመረች፡፡ ጥያት እየሄድኩ እንደሆነ ወነጀለችኝ፡፡

ለካንስ ሴትዮዋ ከህገወጥ አደንዛዥ እፅ ዝውውር በተያያዘ ተይዛ ነው፡፡

እኔም ተያዝኩ፡፡ የሆነውን አስረዳው፡፡ ፖሊስ ሙሉ ስሜን እንድትናገር ጠየቃት፡፡ መጥራት አልቻለችም፡፡ ቦርሳዬ ተበረበረ፡፡ አሻራዬ ተመሳከረ፡፡ ምንም አይነት ትስስሮች ማግኘት ስላልተቻለ በመጨረሻ ነፃ ወጣው፡፡

ይህ ገጠመኝ በህይወቴ ትልቁን ትምህርት አስተማረኝ፡፡ በጉዞ ላይ ምንም አንኳ ሰውን መርዳት ጥሩ ቢሆንም ቅሉ የራስ ሻንጣ የራስ ነው፡፡ የሰው ሻንጣ ደግሞ የሰው፡፡

ታሪኩን ሰምቼ ስጨርስ ከጎኔ የተቀመጡትን ሴትዬዋን ተመለከትኩ፡፡ 

ከአስራ ሁለት ሰዓት በረራ በኃላ ስንደርስ አንደመጀመሪያው ሳይሆን በግማሽ ልቤ የሰቀልኩትን ቦርሳ አውርጄ ሰጠውኝ፡፡

አመሰገኑኝ፡፡

የገረመኝ  መዳረሻችን የሆነው Washington Dulles International Airport የተቀበለን ባለማቋረጥ የሚነገረው የሰው ሻንጣ እንዳትይዙ፣ እንዳትረዱ . . . የሚለው ማስጠንቀቂያ ነበር፡፡

መልካም ሁኑ ግን ህይወታችሁ መልካምነታችሁን ብቻ ዋጋ ሊያስከፍለው ይችላልና መጠንቀቁ አይከፋም፡፡ 

ደግ አይለፍችሁ
(ተስፋዬ ሐይሌ) sheger tube

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ዶናልድ ትራምፕ «የዓመቱ ሰው» ተባሉ።
ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚት  የሰራው  ታዳጊ ተማሪ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2