Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ENTERTAINMENT  ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚት  የሰራው  ታዳጊ ተማሪ
ENTERTAINMENT

ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚት  የሰራው  ታዳጊ ተማሪ

Ethioreview newsEthioreview news—December 13, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ተማሪ ብሩክ ግርማ ይበላል። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው። ትውልዱና እድገቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ውስጥ ነው።
ይህ ታዳጊ ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ ለፈጠራ ስራዎች ዝንባሌ እንደነበረው ይናገራል። በአካባቢው ያገኘውን የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ መቆየቱን ያስታውሳል። እናም ከልጅነቱ ጀምሮ በሮኬቶች እና በስነ ፈለክ ጥናት ፍቅር መውደቁን ነው ታዳጊው  የሚገልፀው።

ተማሪ ብሩክ ግርማ በዋቸሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከሀድያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረገው ቆይታ በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ባዳረጉለት ድጋፍ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም ሮኬት፣ድሮና ድማሚትን መስራቱን ገልጿል
በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ሀገራት  የመጨረሻ ደረጃ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው የሚሰሩትን ወታደራዊ መሳሪያዎችን ማለትም ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚትን ተማሪ ብሩክ ግርማ በትምህርት ቤት ሰርቶ የተሳካ ሙከራ አድርጓል።



ተማሪው የሰራው ሮኬት 1-3 ኪሎ ሜትር ድረስ የመወንጨፍ አቅም ያለው ሲሆን፤ ሌላው  ድሮን  ጠላትን መምታት የሚችል ሲሆን  ደማሚት /Dynamite/ ደግሞ ከፎቅ ጀምሮ የተለያዩ ነገሮችን ማፋንዳት እንደሚችል ተናግሯል።
እንደ ተማሪ ብሩክ ገለጻ፤ እነዚህ የፈጠራ ስራዎች የራሳቸው የሆነ መቆጣጠሪያ ስርዓት ያለቸው ናቸው።

ከትምህርቱ ጎን ለጎን የፈጠራ ሥራውን የሚሰራው ተማሪ ብሩክ
የተለያዩ ድጋፍ ቢያገኝ የተሻሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደሚሰራና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ተማሪዎች የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ አብራርቷል።
ታዳጊ ተማሪው አድጎ በፈጠራ ስራዎች  ህልሙን እውን ለማድረግ ሁሌም እንደሚሰራ ነው የተናገረው።

ተማሪ ብሩክ እየሰራ ያለው የፈጠራ ሥራዎች የሚደነቁ መሆናቸውን የገለፁት የትምህርት ቤቱ የፈጠራ ስራ አስተባባሪ መምህር ራመቶ ኃ/የሱስ ወደፊት በርካታ የፈጣሪ ስራዎችን መስራት እንደሚችል ተናግረዋል።
እንደዚህ አይነት ታዳጊዎች በትምህርት ቤት ውስጥ የፈጠራ አቅማቸውን እንዲጠቀሙበት ድጋፍ እንደሚደረግላቸውም ገልጸዋል።
እንደ መምህር ራመቶ ገለጻ፤ በቴክኖሎጂ ክህሎት ያዳበረ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶችን እና ሌሎች ግለሰቦችን በምክር፣ በገንዘብና በቁሳቁስ መደገፍና
ማበረታታት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ይጠበቃል።

Wolaita communication

entertainment
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
“የሰው ሻንጣ እንዳትይዙ፣ እንዳትረዱ…” የጉዞ ገጠመኝ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ7ሺ በላይ የሺሻ ማጨሻ ዕቃዎች ተወገዱ።
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

August 21, 2025
ENTERTAINMENT

በግብፅ የቀብር ስፍራዎች 3ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ማር ተገኘ

August 3, 2025
ENTERTAINMENT

ፍቅረ ማርቆስ ደስታ – ኢትኖግራፈሩ ደራሲ

July 24, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2