Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  POLITICS  የልደቱ ጥያቄ ወደ ኦሮሞ ሰዎች
POLITICS

የልደቱ ጥያቄ ወደ ኦሮሞ ሰዎች

Ethioreview newsEthioreview news—January 15, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

እነ ጃዋር ታስረው ኦሮሞ ዝም ብሎ የተቀመጠው ለምንድን ነው? እንዴት አልተነሳም?


ባለፈው እንዳልኳችሁ ቤተልሔም ታፈሰ የአንዳንድ ፖለቲከኞች ጓዳቸውን ለአደበባይ አብቅታባቸዋለች። ከዚህ ውስጥ ለየት ባለ መልኩ የተደነቀችበት አንድ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌውን ነው።

እንዲህ ትላለች፦


ልደቱ ከእስር ከወጣ በኋላ ቢደውልልኝ፥ ነገሩ እንግዳ ሆኖብኝ ግር አለኝ። ብዙ ፖለቲከኞች፦ በፕሮግራሜ እንግዳ ሁኑ እንዳልል ይሆናል፥ እምብዛም ስልክ አይደውሉልኝም። ምናልባት በወቅቱ ከቴሌቪዥን ሥራ ውጪ ስለነበርኩም ይሆናል ልደቱ የደወለልኝ።

ከሁለት ቀናት በኋላ ኢሊሊ ሆቴል ምሳ እንድንበላ ጋበዘኝ። ነገሩ በጣም ከነከነኝ። ለምን ፈለገኝ? ለአንድ ጓደኛዬ ደወልኩ፦

“ልደቱ ምሳ ጋብዞኛል። ከኔ ምን ፈልጎ ነው? ምሳ የሚያገባብዝ ቅርበት የለንም።” አልኩት።

“ግማሽ ቀን ስጪኝ።” አለኝ።

በማግስቱ ጠዋት ደወለ፦

“ልደቱ ብዙ ቦታዎች እየደወለ ቀጠሮ እየያዘ ነው። ቤቲ፥ መረጃ ፈልጎ ነው የሚሆነው።” አለኝ።

ቀኑ ደርሶ ሄድኩ። ቀድሞኝ ደርሷል።

ኢሊሊ ሆቴል፦


ኢሊሊ ሆቴል፥ የኦሮሞ ብሄረተኞች የሚያዘወትሩት ቤት ነው፡፡ ምክንያቱን ባላውቅም፥ ልደቱም ቤተኛ መሆኑን አውቃለሁ፡፡ አስረኛ ፎቅ ወዳለው ምግብ ቤት ወጣሁ። አስተናጋጇ መጣች። የተወጠረ አጭር ቀሚስ አድርጋለች። ዚፑ እንዴት ተዘጋላት ይሆን? ሙሉ ለሙሉ ሰውነቷ ላይ የተጣበቀ ነበር።
ምሳ ስናዝ ቤተሰብ መሆኑን በሚያመለከት መልኩ፦

“ያ የዶሮ ሥጋ…” ሲል፥ አስተናጋጇ ወዲያው አወቀች።

“በሚያቃጥል ፈሳሽ የሚጠብሱት ዶሮ ነው።” አለኝ።

እኔም ምሳዬን አዘዝኩ። በፀጥታ በላንና ሰሃኖች ተነሱልን። ቡና ለመጠጣት ወደ ታች ወረድን።
ቡና መጣልን።

ቀጥታ ጥያቄውን ፍርጥ አደረገው:-

“እነ ጃዋር ታስረው ኦሮሞ ዝም ብሎ የተቀመጠው ለምንድን ነው? እንዴት አልተነሳም?” አለኝ።

ስኒው ከእጄ ሊከነበል ምንም አልቀረው! ደግሞ ይህን ጥያቄ ለመመለስ እኔ ማን ነኝ? ምን አውቅና ነው? የሚል ጥያቄ ጭንቅላቴ ውስጥ ደወለብኝ። እኔ ምን አውቃለሁ? ልል አልኩና፥ አይ አውቃለሁ… አልኩ ለራሴ መልሼ። ምን አውቃለሁ? ብዬ አስቤ ሳልጨርስ፥ አውቅ የለም እንዴ? በሚለው ሀሳብ መተካቱ ራሴን ለአፍታ እንድፈራው አደረገኝ። ስኒውን ቀስ ብዬ አስቀመጥኩት።

“ግራ ገብቶኝ ነው ምንድነው?” አለኝ፡፡

“ግራ የገባህ ኦሮሞ ዝም ማለቱ ነው?”

“አዎ! እነ ጃዋር ታስረው ኦሮሞ እንዴት ቤቱ ገብቶ ዝም አለ?”

“ግምቶች ናቸው ያሉኝ።” አልኩት፦

“ግምት ነው ያለኝ፤ ይህ ግምት ግን ከእውነትና ከእርግጠኝነት ምንም አይተናነስም ብዬ አምናለሁ።” ቡናዬን በመሃል ፉት አልኩና፦

“አንደኛው፥ ኦሮሞ ይሀን መንግሥት እገለብጣለሁ ብሎ አይነሳም። ሊያለቃቅስ ይችላል፣ ሊያኮርፍ ይችላል፣ ዳቦ አላገኘሁም ይህንና ይህን አላደረጋችሁልኝም ሊል ይችላል፤ ጨክኖ ግን ውረዱልኝ! የሚል አመጽ ያስነሳል ብዬ አላምንም።”

“ለምን?” አለኝ።

“ኦሮሞ፥ ይህ መንግሥት የኔ ነው ብሎ ያምናል።” አልኩት። እኔም ራሴ እንደዚያ እንደማምን ሳልነግረው ግን ቀረሁ፡፡

”ሁለተኛውስ?” አለኝ፡፡

“ለሁለተኛው ግምቴ የማሳይህ ማስረጃ የለኝም። ለውጡ እንዲፋፋም ሲገፉና የአደባባይ ሰልፎችን ሲያቀጣጥሉ የነበሩት፣ ከጃዋርም አፍ የማይጠፉትና እሳት ይተፉ የነበሩት፣ በታንከ በለው በስናይፐር ፊት እጃቸውን እያጣመሩ በሰላማዊ ትግል የወደቁት፥ በተለምዶ ቄሮ የሚባሉት የኦሮሞ ወጣቶች፥ የጃዋር ቄሮዎች አይደሉም!” አልኩት፡፡ ክው ብሎ ደነገጠ። በእርግጥ ራሴም ደንግጫለሁ፡፡

“ማለት?”

“ያንን አመጽ ያደራጀው ኦህዴድ ነበር። ያ ወጣት የጃዋር ወጣት አልነበረም። ጃዋርን ሊወደው ሊያደንቀው ይችላል። ጠላት እንዲነካውም አይፈቅድ ይሆናል፤ አደረጃጀቱ ግን የጃዋር ሳይሆን የኦህዴድ ነበር። ቄሮን አደራጅቶ፥ መመሪያ ደግሞም ከለላ ሰጥቶ አደባባይ የሚያወጣው ኦህዴድ ነበር! ራሴም፥ ጃዋር ግቡ ውጡ ሲል ወጣቶቹ የሚታዘዙት ይመስለኝ ነበር። ቆይቼ ሲገባኝ ተሳስቻለሁ! እንደ ተባለው፥ ቄሮ የጃዋር ኃይል ቢሆን ኖሮ ኦሮሚያ እንዲህ በቀን እንቅልፍ አታሸልብም ነበር።” አልኩት።

ጃዋርና ልደቱ፥ “ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም!”
ከሚለው _ ጥምረታቸውና _ ቅስቀሳቸው በኋላ ዳግም የተገናኙ
አይመስልም፡፡ ለጃዋር የሰጠው ከፍተኛ ግምት የተሳሳተ እንደ ነበረ የሚያረጋግጥለትን ምከንያት ሲፈልግ የነበረ ይመስል፥ እኔ በሰነዘርኩት ሀሳብ ላይ ተቃውሞ አላሰማም። ዓይኖቹን አንድ ቦታ ላይ ተከሎ ዝም አለ፡፡

ሁለቱም ምልከታዎቼ ይጣሙት አይጣሙት አላውቅም፤ እኔም ሀሳቤን እንዴት እንዳየው አልጠየቅሁትም። ጠየቀኝ፥ በጣም ተስፋ በሚያስቆርጥ መንገድ ሊሆን ይችላል፤ የገባኝን ነገርኩት፡፡ ሌላ ሰው ይህን በግልጽ ሊነግረው አይችልም፡፡

“ኦሮሚያ ለምን ዝም አለች?” ቢባል፦

“መቼ ዝም አልን! ወለጋ ትጥቅ ትግል አለ አይደለም እንዴ?” ብሎ እንደሚመልስለት አውቃለሁ፡፡ ይህ ለልደቱ ጠፍቶት አይደለም። እሱ መስማት የፈለገው፥ እሳት የነደደበትና የጋመ የወንበር ግልበጣ ለምን እንዳልተደረገ ነው፡፡ እኔ ደግሞ፥ ራሴም የማምንበትን፦
“ሰዎቹ’ኮ ኦሮሞዎች ናቸው፤ ኦሮሞ ሊገለብጣቸው አይፈልግም!” አልኩት።

ቄሮን ጃዋር ያዘዋል ብሎ ሊያምን ይችላል። ሌላ ሰው ይህን ቢጠየቅ፥ መንግሥት ወጣቶቹ እንዳይታገሉ እያሰረ፣ እያጎረ ነው ብሎ ሊመልስለት ይችላል፤ እኔ ግን ጃዋር ቄሮ እንደሌለው አረጋግጬ ነገርኩት።

ብዙ አልቆየንም፤ አመስግኜው ሄድኩ። እርሱም ኢትዮጵያ ብዙ አልቆየም፤ ለህክምና ወጣ። (ገፅ 36-41)

More stories

ቴዲ አፍሮ ለጥምቀት የተዘቀዘቀ መስቀል ያለበት ጥበብ መልበሱ እያነጋገረ ነው

January 21, 2024

ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያና የደኅንነት ስጋት – አቅራቢ፣ ፈላጊ፣ ነጋዴ፣ ደላላ ተገናኙና መደበኛ ገበያ ሆነ!

April 28, 2024

ስንዴ በገፍ – ለምን ገበያው አይረጋጋም?

February 14, 2024

ኢዜማ እስር ላይ ያሉት መሪው ዶክተር ጫኔ የድርጅቱን መርህ መጣሳቸውን በይፋ አስታወቀ

October 2, 2023

Via Henok leyekun

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ጥፋተኛ ተባሉ
በጎንደር የጥምቀት በዓል የሚከበርበት ስፍራ የእድሳት ስራ መጠናቀቁን የከተማው ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 20260
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 20260
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news