Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  POLITICS  ስለፈረሰው አስተዳደር የሰጡት ምስክርነትና አላሰራ ስላለው ትብትብ የትህነግ መዋቅር የጻድቃን ምስክርነት
POLITICS

ስለፈረሰው አስተዳደር የሰጡት ምስክርነትና አላሰራ ስላለው ትብትብ የትህነግ መዋቅር የጻድቃን ምስክርነት

Ethioreview newsEthioreview news—August 2, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በአቶ ጌታቸው ረዳ እና በራሳቸው በተመራው ጊዜያዊ አስተዳደር እንዴት እንደፈረሰ ሌተናል ጄነራል ጻድቃን አስረድተዋል። በክልሉ መንግስት እንደሌለና ሕዝብ ለውጥ እንደሚፈልግ በመረዳት ትህነኝ ለማስወገድ የተጀመረውን እንቅስቃሴ የወለደውን ቀውስ ዘርዝረዋል። በዚህም ዝርዝራቸው ነጥብ በነጥብ ያነሱት

  • ሁሉም አስተሳሰቦች ማስተናገድ የሚችል ካውንስል እንዲቋቋም ፣
  • ለወደፊቱ በምርጫ የሚቋቋሙ የህዝብ ምክር ምክር ቤቶች እውነተኛ የህዝብ ችግር የሚንፀባረቅባቸው እንዲሆኑ ፣
  • ብዙህነት አስተሳሰብ የማራመድ ልምድ እንዲኖራቸው የሚያደርግ ሁኔታ እንዲፈጠር ጥረት ቢያደርጉም እንዳልተሳካ ገልጸዋል።

” ጠቅላይ አስተሳሰብ ካላቸው ቡድኖች ከፍተኛ ተግዳሮት ገጥሞኛል ” ያሉት ጄነራሉ ” በብዙ ጥረት የተለያዩ ፓርቲዎችና አስተሳሰቦች የተካተቱበት ጊዚያዊ ምክር ቤት ቢቋቋምም እንደታለመለት አልቀጠለም ” ብለዋል።

የመንግስትንና የፖርቲ መደበላለቅ እንዲለያይ በጥናት የተደገፈ መፍትሄ ቢቀርብም በክልሉ ለ30 ዓመታት በብቸኝነት ተቆጣጠሮ የቆየው የህወሓት አስተሳሰብና አሰራር ሊያራምዳቸው እንዳልቻለ ተናግረዋል።

በተደረገው ጥናት የ19 ወረዳ አመራሮች በምክር ቤት ሳይሆን በህወሓት የተሾሙ ሆኖው እንደተገኙ ፤ ይህንን ለመቀየር ብዙ ርቀት እንዳይሄዱ ለዓመታት የተተበተበው ኔትወርክ ሊያሰራቸው እንዳልቻለ ተናግረዋል።

More stories

ደቡብ ሱዳን ስድስተኛ ሀገር ሆና የናይል ስምምነት ማዕቀፍን አጸደቀች

July 12, 2024

“ትህነግ ጦሩን እስጠግቷል፤ የጦርነት ስጋት አለብን” የጠለምት ወሰንና ማንነት አስመላሽ

June 7, 2025

“የኢትዮጵያን ህልውና የሚበይኑት የተፈጥሮ ሀብቶች…”

September 2, 2024

“ዘመን ትውልድን ይገነባል ፤ ትውልድም ዘመንን ይገነባል”

September 10, 2023

➡️ ጄነራል ፃድቃን ሲመሩት የነበረው ጊዚያዊ አስተዳደር ተቆጥረው የተሰጡትን ሃላፊነቶች እንዳይወጣ በተለይ የያኔው ምክትል ፕሬዚዳንት የአሁኑ ፕሬዜዳንት ታደሰ ወረደ (ሌ/ጀነራል) የሚመራው የፀጥታ ሃይል አኗኗሩ እንዲበላሽ በማድረግ በጊዚያዊ እስተዳደሩ ተቃዉሞ እንዲኖረው በመስራት ለስልጣን መወጣጫ እንደተጠቀመበት ከሰዋል።

➡️ ጄነራሉ ” ከኮር በላይ የሰራዊት አመራር ነን ” የሚሉ በግላጭ የህወሓት ደጋፊ የሆኑ አካላት ጊዚያዊ አስተዳደሩን አላሰራ አላንቀሳቅስ እንዳሉት ፤  የተከመሩ ችግሮችን ፣ የውጭውን ይቅርና የውስጥ ስራዎችን ለመስራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል።

➡️ አሁን ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ስለሚመሩት አስተዳደርም ተናግረዋል። ይህ አስተዳደር ለውጥ የማምጣት አቅምና ቅንነት የለውም ብለዋል።

” ያለፉት 30 ዓመታት በትግራይ የነበረው መንግስትና ፓርቲ አንድ ናቸው የሚል የቆየ አስተሳሰብ ነው እያራመደ ያለው ፤ በዚህ መሰል መንገድ ደግሞ በአሁናዊ የትግራይ ሁኔታ ህዝብን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት አይቻልም ” ብለዋል።

” አሁን ያለው የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዜዳንት ወደ ስልጣን የመጣበት መንገድ ትክክለኛ አይደለም ” ያሉት ጄነራሉ ” የህዝብ አጀንዳ ያለው አስተዳደር አይደለም ፣ ለዚህ ነው በደቡባዊና ደቡባዊ ምስራቅ ዞን የሚታየው የህዝብ ንቅናቄ ለማፈን የሚንቀሳቀሰው ” ብለዋል።

➡️ ጄነራሉ ቢያንስ 49 (ተፎኳኳሪዎች)  በ51 (ህወሓት) የነበረው የጊዚያዊ አስተዳደሩ አወቃቀር አሁን መቶ በመቶ በሚባል መልኩ በህወሓት ቁጥጥር ስር እንዲውል መደረጉን አሳውቀዋል።

” የፌደራል መንግስት ለዚህ መሰል አስተዳደር ትግራይ እንዲመራ ፍቃደኝነት ማሳየቱ በበኩሌ የምቀበለውና የሚገባኝ አይደለም ” ብለዋል።

➡️ አዲሱን የለውጥ ስብስብ በተመለከተም ጄነራል ፃድቃን ” የትግራይ ህዝብ መሪ ነው ያጣው እንጂ ለለውጥ ዝግጁ ነው ፤ በመሬት ላይ የምናየው ይህንን ነው ይህንን የለውጥ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ በተገቢው መመራት አለበት ” ብለዋል።

” ከዚህ በመነሳት አራት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት ነባር ወታደራዊ አመራሮች ‘ ምንቅስቓስ ደለይቲ ለውጢ ‘ (የለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ) የሚባል ስብስብ ፈጥረናል ” ሲሉ ገልጸዋል።

” ይህ የተፈጠረው ፦

  • በዓረና ፣
  • በውናት፣
  • በባይቶና ፣
  • በስምረት ሲሆን ፣ ወታደራዊ አመራሮቹ ደግሞ እኔ (ጀነራል ፃድቃና) እና ጀነራል ተኽላይ አሸብር ነን ” ሲሉ ተናግረዋል።

” የእንቅስቃሴው ሰብሳቢ እኔ ነኝ ” ያሉት ጄነራሉ ” የፈጠርነው እንቅስቃሴ ምንጭ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ሆኖ  ጦርነት መልሶ እንዳይጀመር ለመከላከል ፣ የፖለቲካ ለውጥ እንዲደረግ ለመስራት ሲሆን ፣ ዋነኛ ዓላማዎቹ ሦስት ሆነው እነሱ ደግሞ ፦

  • መንግስት ስለ ሌለ መንግስት መመስረት ፣
  • በትግራይ ጦርነት እንዳይፈጠር ድምፅ መሆን ፣
  • ህወሓት ቅቡልነት ስለአጣ ለመተካትና ለቀጣይ ምርጫ ለመዘጋጀት የሚሉ ናቸው ” ብለዋል።

” የጀመርነው ለውጥ የእኛ ሳይሆን የተተኪው ሃይል ድርሻ ነው ፣ እኛ እያደርግን ያለነው ለተተኪው መንገዱን የማሳየት ስራ ነው፣ የትግራይ ህዝብ በተለይ ወጣቱ የጀመርነው እንቅስቃሴ ባለቤት መሆኑ ማወቅና መደገፍ አለበት ፣ የፌደራል መንግስትም ይህንን የለውጥ ጥያቄ የመደገፍ ሃላፊነት አለበት ” ሲሉ ገልጸዋል።

➡️ ጄነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ” ህዝቡ ምርጫዬ ሰላም ነው እምቢ ለጦርነት ማለት መቻል አለበት ፣ የአንድ ፓርቲ የእድሜ ልክ አገዛዝ በቃኝ የብዙሃን አመራር ነው የምፈልገው ማለት መቻል አለበት ” ብለዋክ።

” ‘ ከኮር በላይ በሚሉ የሰራዊት አመራር ነን ‘ በሚሉ ጥቂት አመራሮችና የሻዕብያ ሰላይ ሰርገ ገቦች ምክንያት ወደ ትግራይ ለመግባት የማልችል መሆኔ እጅግ እጅግ ይቆጨኛል ” ያሉት ጄነራሉ ” ወደ ትግራይ መግባት የሚከለክል ይህንን መሰል አደገኛ ፖለቲካ ቶሎ መቀየር አለበት ” ብለዋል።

” እንደ ህዝብ የሚያጠፋን ፖለቲካ ቶሎ እንዲቀየርና ምዕራፉ እንዲዘጋ ተቀናጅተን በጋራ መታገል አለብን ” ሲሉ አክለዋል።

” ‘ የትግራይ የሰላም ሃይል ‘ በሚል የተጀመረውን የሰራዊት እንቅስቃሴ እደግፈወለሁ ” ያሉት ጄነራሉ  የትግራይ ኃይል አባላት እንዲቀላቀሉት ፤ ወጣቶች በራያ በዓዲጉዶምና ሌሎች አከባቢዎች የጀመሩትን የእምቢታ እንቅስቃሴ እንቂቀጥሉም ጥሪ ሲያቀርቡ ተደምጠዋል።

ቃለ ምልልሱ ከTBS ቴሌቪዥን የተረጎመው ቲክቫህ ነው


POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኤርትራ ትራምፕ ለኢሳያስ ከዘጠኝ ወር በሁዋላ “የአመሰግናለሁ ምላሽ”ሰጡ አለች፤ ማርጋገጫ አልተሰጠም
ጻድቃን የስብሃትን ትህነግ ቁልፍ ሚስጢር አጋለጡ፤ አዲስ መደብ ሳይፈጠር ስንብት፤ የትግራይ ንቅናቄ ለለውጥ ሻዕቢያንም የሚወስድ ጎርፍ  
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2