Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ
News2

በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ

Ethioreview newsEthioreview news—June 27, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በሚወጥለው ዓመት የዋጋ ንረትን ለማውረድ በጥብቅ እንደሚሰራ አመለከቱ። በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉንም አስታውቀዋል። አቶ ማሞ ይህን ያሉት የአስራ አንድ ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ነው።

እየተመዘገባ ያለው የግሽበት መቀነስ ይበልጥ እንደሚሰራበት ያመለከቱት የባንኩ ገዢ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ምርታማናትን ማሳደግ፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን በማሳደኛ ወደ ኢኮኖሚው ውስጥ በማስገባት የገባያ ማረጋጋት ስራ ከቁጥጥር ጋር ጎን ለጎን እንደሚሰራ ነው ያመለከቱት።

ብሔራዊ ባንክ ላለፉት አስራ አንድ ወራት በተገበረው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ አማካይነት የዋጋ ግሽበትን መቀነስ መቻሉን አቶ ማሞ ምህረቱ አመልክተዋል። በዚሁ ጥብቅ አሰራር ባለፉት አስራ አንድ ወራት ለመንግስት ይሰጥ የነበረውን የብድር ምጣኔ ወደ ዜሮ ማውረድ መቻሉን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። ይህ ማለት በግብር አሰባሰቡ ላይ በተደረገ መሻሻል መንግስት ገቢውን በማሳደጉ ገንዘብ ሚኒስቴር ብድር አልጠየቀም። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ራሱን ችሏል።

ብሔራዊ ባንክ ውጤት ካስመዘገበባቸው ዘርፎች መካከል የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር አንዱ መሆኑን ጠቅሰው፣ በዚህም በትይዩ ገበያና በባንኮች የውጭ ምንዛሪ መካከል የነበረውን ልዩነት ማጥበብ እንደተቻለ ጠቅሰዋል፡፡ እንዲሁም በውጭ ምንዛሪ አስተዳደር አጠቃላይ ገቢን ወደ 32 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ከፍ ማድረግ መቻሉን አመልክተዋል፡፡

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

የሀገር ውስጥ የውጭ ምንዛሪ ክምችትን ማሳደግ፣ ለግል ዘርፎች የሚቀርበውን የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት መጨመር፣ ዕዳ የመክፈል አቅምን የማሳደግና መሰል ትሩፋቶች መገኘታቸውንም የባንኩ ገዢ አስታውቀዋል።

የባንኩን የ2017 በጀት ዓመት የአስራ አንድ ወራት የሥራ አፈፃፀም የገመገመው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እየተገበረ ያለውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ አጠናክሮ እንዲያስቀጥል አስገንዝቧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተቋሙን የገንዘብ ፖሊሲ፣ የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ስለ ተወሰዱ እርምጃዎች፣ የውጭ ምንዛሬ ሪፎርሙ ያስገኘውን ውጤት ጨምሮ የባንኩን የሥራ አፈፃፀም ሙሉ ሪፖርት ለኮሚቴው ቀርቧል።

በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዝገብ የሚያስችሉ የሪፎርም ተግባራትን ማከናወኗን አምልክተዋል። በተያዘው በጀት ዓመት የኢኮኖሚ ጫናን በመቋቋም በፊሲካልና በገንዘብ ፖሊሲ እንዲሁም በውጭ ምንዛሬ ግኝት ውጤታማ ስራ መከናወኑን ገልጸዋል።

የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያው የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን በማረጋጋት በኩል ጉልህ ሚና እንዳለው አንስተው፣ ባንኩ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም አይነት ብድር ለመንግስት አለመስጠቱን አመልክተዋል። ዋጋ ንረቱ በዘላቂነት መፍትሔ እስኪያገኝም ባንኩ የሚከተለውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

ከሃምሳ ዓመታት በላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሲደረግበት የነበረው የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት በገበያ እንዲወሰን በመደረጉ ትልቅ ስኬት ማስመዝገቡን ገልጸዋል። በዚህም በህጋዊ እና በትይዩ ገበያው መካከል የነበረውን ከፍተኛ ልዩነት በማጥበብ ወደ ኢኮኖሚው የሚገባው የውጭ ምንዛሬ እንዲጨምር ማድረጉን ነው ያብራሩት። በአሁኑ ጊዜ የባንክ ዘርፉ በሁሉም መመዘኛዎች ጤናማ የሚባል መሆኑንም ነው አስረድተዋል።

ይሁንና አንዳንድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ አጥረት የሚፈጥሩት በራሳቸው የአሰራር ክፍተት መሆኑንና ባንኩ ይህን ለማስተካከል የእርምት እርምጃ እየወሰደ ስለመሆኑ አብራርተዋል።

የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ፣ ባንኩ በተለያዩ ዘርፎች ያከናወናቸው የሪፎርም ሥራዎች የኢኮኖሚ መረጋጋት እንዲፈጠር ጉልህ ሚና መጫወታቸውን ተናግረዋል።

ባንኩ በበጀት ዓመቱ አዋጆችን በማሻሻል በተለያዩ ዘርፎች ያከናወናቸው የሪፎርም ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች የተመዘገበባቸው መሆኑን ቋሚ ኮሚቴው በጠንካራ ጎን መውሰዱን አንስተዋል።

በተለይም የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል ለመንግስት የሚሰጠውን ብድር ማስቀረት መቻሉ ትልቅ ውጤት አምጥቷል ብለዋል።

በተያዘው በጀት ዓመት የባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ እና መጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችቱ ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገቡ የሪፍርሙ ውጤት ማሳያ እንደሆነ ጠቅሰዋል። ባንኩ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ተግባራዊ ያደረገውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስገንዝበዋል።

የውጭ ባንኮችን ሥራ ማስጀመር የሚያስችል መመሪያ መውጣቱን ተከትሎ የሀገር ውስጥ ባንኮች ተወዳዳሪ የሚሆኑበትን የድጋፍ አማራጮች መፈለግ እንደሚገባም ነው የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢው ያመለከቱት።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ
በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2