Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  ሕገ መንግስት እንዲሻሻል መንግስት አጀንዳ አቀረበ፤ ክልሎች በቋንቋ ሳይሆን በአቀማመጥ እንዲዋቀሩ ተጠይቋል
News2

ሕገ መንግስት እንዲሻሻል መንግስት አጀንዳ አቀረበ፤ ክልሎች በቋንቋ ሳይሆን በአቀማመጥ እንዲዋቀሩ ተጠይቋል

Ethioreview newsEthioreview news—June 1, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የክልሎች አወቃቀር ቋንቋ ላይ ሳይሆን አቀማመጥን መሰረት ያደረገ እንዲሆንም የመከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ ሌሎች የጸጥታ አካላት አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡

እነዚህ አጀንዳዎች የቀረቡት የሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን ከፌደራል ባለድርሻ አካላት እና ከማህበራት ጋር ለሶስት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የምክክር እና የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡

የመንግስትን ተወካይዎች አጀንዳዎችን በንባብ ያቀረቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ፤ የሃሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች በሚታዩባቸው ጉዳዮች ላይ አጽዕኖት ሰጥተናል ያሉ ሲሆን በተለይ ስጋት የሆኑ እና ስጋት እየሆኑ ያሉ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ ጉዳዮችን መፍታት አስፈላጊ ስለሆነ አራት አጀንዳዎችን ተስማምተን ቀርጸናል ብለዋል፡፡

በዚህም መሰረት በመንግስት እና በህዝብ መካከል መተማመን የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመገንባት ህገመንግስቱ እንዲሻሻል አጀንዳ አድርገናል፣ ምክንያቱም ሀገረ መንግስቱ ባለቤት፣ መስራች እና ፈጣሪ ማነው በሚለው ላይ ለመግባባት እንዲሁም የመንግስት እና የምርጫ ስርዓቱ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ አሰፈላጊ በመሆኑ ነው ብለዋል፡፡

More stories

ቻይና በኢትዮጵያ ያላት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት 3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ

February 26, 2023

ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም የእስልምና ጉ.ጠ.ም. ቤት ፕሬዝደንት ሆነው ድጋሚ ተመረጡ

September 7, 2025

ራማፎሳና ትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት – ሌላው ዘለንስኪ?

May 22, 2025

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ግዙፉ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

January 9, 2025

ሌላው መንግስት ከህገመንግስቱ አኳያ እንደታይ የሚፈልገው አጀንዳ እና መልስ የምንሻበት ጉዳይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተዳደር እንዴት ይሁን የሚለው እና የአካታችነት ጉዳይ ነው ሲሉ አቶ ጥላሁን አስረድተዋል፡፡

የቡድን እና የግል መብቶች፣ የመሬት እና የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም እና የሰንደቅ አላማ ጉዳይዎችም በምክክር እንዲታዩ እና መፍትሔ እንዲገኝ መንግስት አጀንዳ አድርጎ አቅርቧል፡፡

የጸጥታ ተቋማት መሪዎች በፖለቲካ ሳይሆን በክህሎት እንዲመረጡ፣ ክልሎች በቋንቋ ሳይሆን አወቃቀራቸው በጂኦግራፊ እንዲሆን፣ የፖለቲካ ምህዳሩ አሳታፊ እንዲሆን እና የኑሮ ውድነቱ መፍትሄ እንዲበጅለት የጽጥታ ተቋማት ተወካይዎች አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡

በፌደራል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ አጀንዳዎቹን የለየው ሌላው ቡድን የሚዲያ እና የማህበራዊ አንቂ ቡድን ነው ፡፡

የቡድኑን አጀንዳ በንባብ ያቀረቡት ጋዜጠኛ ብሩክ ከበደ አብላጫ ድምጽ ላይ መሰረት ያደረገው የምርጫ ስረዓት እንዲታይ፣ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዲጠበቅ፣ የባህር በር ጉዳይ ህገ መንግስታዊ እንዲሆን እና ሌሎች አጀንዳዎችን ለይተናል ብለዋል፡፡

እነዚህ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የለዩዋቸውን አጀንዳዎች በተወካይዎቻቸው በኩል ለኮሚሽኑ በዛሬው እለት ያስረክባሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል።

ከ1,700 በላይ “የጥቃቅን ቡድኖች” የምክክር አጀንዳዎችን መሰነዱን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

እስከ ዛሬ ድረስ ባለው ሀገራዊ የምክክር ሂደት፤ ከ200 ሺህ ሰዎች በላይ መሳተፋቸውን ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች አንዱ የሆኑት ዶ/ር አምባዬ ኦጋቶ ተናገሩ። ኮሚሽኑ ከ1,746 በላይ የሆኑ “የጥቃቅን ቡድኖች” የምክክር አጀንዳዎችን መሰነዱንም ኮሚሽነሩ ማስታወቃቸውን ኢትዮ ኢንሳይደር አመልክቷል፤

ዶ/ር አምባዬ ይህን ያስታወቁት፤ ዛሬ አርብ ግንቦት 22፤ 2017 በአዲስ አበባው ሚሊኒየም አዳራሽ በተጀመረው የፌደራል ባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ላይ ባቀረቡት ገለጻ ነው። ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ መርሃ ግብር፤ የተለያዩ የፌደራል ተቋማትን፣ ማህበራትን እና አካላትን የወከሉ 900 የሚጠጉ ግለሰቦች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በፌደራል ደረጃ በሚካሄደው በዚህ የምክክር ሂደት ከሚሳተፉት መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት፤ “ተጽዕኖ ፈጣሪ” የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። በኮሚሽኑ ግብዣ በምክክር አጀንዳ ልየታ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የእነዚህ ግለሰቦች ብዛት 220 እንደሆነ ከተቋሙ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።

የሃይማኖት እንዲሁም የሲቪል እና የዲሞክራሲ ተቋማት፤ ከመንግስት ተወካዮች እኩል 160 ተሳታፊዎችን አዋጥተዋል። በፌደራል ደረጃ ያሉ ማህበራት እና ተቋማት በ113 ግለሰቦች ሲወከሉ፣ የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች እና ማህበራት 96 ግለሰቦችን በምክክሩ ላይ አሳትፈዋል።

ከሀገር አቀፍ እና ከክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ ተውጣጥተው በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ እየተሳተፉ ያሉ ፖለቲከኞች 85 ናቸው። በአሁኑ ወቅት በስራ ላይ ካሉ እና ከቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት፣ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ተመርጠው፤ በዚህ መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ የጸጥታ አስከባሪ አካላት 45 እንደሆኑ የኮሚሽኑ መረጃ ያሳያል። 

እነዚህ ተሳታፊዎች በየመጡበት ተቋም ስር በመሆን ባመጧቸው አጀንዳዎች ላይ ዛሬ ከሰዓቱን ምክክር ሲያደርጉ ውለዋል። ተሳታፊዎቹ በነገው ዕለት በሰባት ቡድኖች በመከፈል አጀንዳዎቻቸውን አደራጅተው፤ ለፌደራል ባለድርሻ አካላት አጀንዳ አሰባሳቢ ጉባኤ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። 

በመርሃ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ በክልሎች እንደተደረገው ሁሉ የፌደራል ባለድርሻ አካላት “የተጠቃለለ አጀንዳ” ሁሉም ተሳታፊዎች በተገኙበት በንባብ ይደመጣል። ይህ ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተጠቃለለ አጀንዳዎቹን ይረከባል። 

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ እስካሁን ባካሄዳቸው 13 ተመሳሳይ መድረኮች የተሰበሰቡ “የጥቃቅን ቡድኖች” የአጀንዳ ሰነዶች ብዛት ከ1,746 በላይ መሆኑን ኮሚሽነር ዶ/ር አምባዬ በዛሬው መርሃ ግብር ላይ ተናግረዋል። በክልሎች፣ በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከሚገኙ የማህብረሰብ ክፍሎች የተሰበሰቡ የአጀንዳ ሰነዶች ብዛት 164 መሆኑንም አስረድተዋል። 

በ11 ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ካሉ ባለድርሻ አካላት፤ 65 የአጀንዳ ሰነዶችን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ማስረከባቸውንም ኮሚሽነሩ ገልጸዋል። ኮሚሽኑ 13 የክልል እና የከተማ አስተዳደር የተጠቃለሉ የአጀንዳ ሰነዶችን ለምክክር መሰብሰቡንም አስታውቀዋል። 

ኮሚሽኑ በአዋጅ በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው የምክክር ጉባኤ “አጀንዳ የመቅረጽ ሂደት መጀመሩን” ዶ/ር አምባዬ ጠቁመዋል። ጉባኤውን የሚያመቻቹ ግለሰቦችን ወደ መመልመል ሂደት መገባቱንም አክለዋል። 

“በተጨማሪም ዋናው ሀገራዊ ምክክር ‘ምን መምሰል አለበት?’ የሚል ኤክሳርሳይሶችን እየሰራን እንገኛለን…ኢትዮጵያውያን በሚቀረጹ አጀንዳዎች ላይ ከተወያዩ [በኋላ]፤ ‘ውሳኔዎች እንዴት ነው የሚሰጡት?’ የሚለውን ግልጽ በሆነ መንገድ የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት መስራት ስላለብን፤ ያንን እየሰራን እንገኛለን” ሲሉ ኮሚሽነሩ አብራርተዋል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤን ከማካሄዱ አስቀድሞ በትግራይ ክልል እና በተመረጡ የዳያስፖራ አካባቢዎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቶች ማካሄድ ይጠበቅበታል። እስካሁን ባለው ሀገራዊ የምክክር ሂደት ከ200 ሺህ በላይ መሳተፋቸውን በዛሬው መርሃ ግብር ላይ የተናገሩት ዶ/ር አምባዬ፤ ለሂደቱ ወኪሎቻቸው የመረጡ ወረዳዎች ብዛት 1,234 መሆናቸውን አስታውቀዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)


home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን!
ስምረት ፓርቲ በአፋር ነጻ መሬት የሰፈሩትን ታጣቂ ኃይሎች እንደሚደግፍ አስታወቀ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news