Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  አትሌት ገለቴ ቡርቃ ህዝብና የሚመከታቹህ ድረሱልኝ አለች
News2

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ህዝብና የሚመከታቹህ ድረሱልኝ አለች

Ethioreview newsEthioreview news—June 9, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በኢቲቪ ኦፋን ኦሮሞ ቴሌቪዥን ከሚቀርበው “ገመዳ ሾው” ጋር ቆይታ ያደረገችው አትሌት ገለቴ ቡርቃ “አደባባይ የወጣሁት ሕዝቤ ያለሁበትን አስቸጋሪ ሁኔታ አውቆ እንዲደርስልኝ ነው” ብላለች፡፡

ከ800 እስከ ማራቶን ኢትዮጵያን ወክላ በተለያዩ መድረኮች የተወዳደረችው አትሌት ገለቴ ሳላውቅ ትዳሬ እየፈረሰ ነውም ብላለች፡፡

“በሩጫ ባገኘሁት ገንዘብ ወደ ኢንቨስትመንት ልገባ ስል ችግር አጋጥሞኛል” የምትለው አትሌቷ.፣ ባለቤቷ በ2009 ዓ.ም ከቤት ጠፍቶ ስምንት ወር ከቆየ በኋላ ፍርድ ቤት እንዳቀረባት እና እስካሁን ክርክር ላይ እንዳሉ ተናግራለች፡፡

ዘጠኝ ዓመታት አብራ የቆየችው ባለቤቷ በ2009 ዓ.ም ለውድድር ከሀገር ውጭ ስትሄድ ከሸኛት በኋላ ውድድሯን ጨርሳ ስትመለስ ባዶ ቤት እንዳገኘች ገልጻለች፡፡

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

ፍለጋውን ጀምራ ለፖሊስ ስታስታውቅ “ደውሎ ለምን ስሜን ታጠፊያለሽ? አርፈሽ የማትቀመጪ ከሆነ እገድልሻለሁ” እንዳላት የተናገረችው ገለቴ በ2010 ዓ.ም በእርሱ በኩል የክስ መጥሪያ እንደደረሳት ጠቅሳለች፡፡

ፍርድ ቤት ስትቀርብም ባለቤቷ ጋብቻቸው እንዲፈርስ እንደጠየቀ እሷ ደግሞ የተጋቡት በእምነት ተቋም እንደሆነ እና እምነት ደግሞ ጋብቻ እንዲፈርስ እንደማይፈቅድ ጠቅሳ አላፈርስም እንዳለች ነገር ግን በጫና ጋብቻው እንደፈረሰ ትናገራለች፡፡

“ከዚያ ቀደም የወሰደውን ውክልና ተጠቅሞ ያለውን ንብረቴን ሸጦ ስለነበረ ጋብቻው ከፈረሰ በኋላ ንብረቴን ለማሳገድ ብንቀሳቀስም ከአንድ ቤት በስተቀር ሁሉም ስማቸው ዞሮ ነበር ያገኘሁት” ብላለች አትሌት ገለቴ፡፡

አንዷ የቀረችው ቤትም በ2008 ዓ.ም ውክልናው የተነሳባት ቤት እንደሆነ የጠቀሰችው አትሌቷ፣ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አሥር ቤቶች፣ አራት መኪና እና ሌሎች በርካት ንብረቶችን ተሸጠውባት ባዶ እጇን መቅረቷን ተናግራለች፡፡

“እናቱ እንዲኖሩበት የሰጠሁትን መንግሥት የሰጠኝን ቤት እንኳን ለእናቱ ሸጧል” የምትለው ገለቴ፣ “ከጋብቻ በፊት ያፈራሁት ንብረቴም ሳይመለስ፣ ከጋብቻ በኋላ ያፈራነውንም ሳልካፈል አንዷን የቀረችውን ቤት ለመካፈል ፍርድ ቤት ወስኖብኛል” ስትል ተናግራለች፡፡

እሱ ቀድሞ ሁሉንም አቅዶበት ስለሄደበት ያላትን አቅም ሁሉ ተጠቅማ ፍርድ ቤት ብትከራከርም ውሳኔው ግን ከሷ በተቃራኒ እንደሆነ ተናግራለች፡፡

ከዚህ አልፎም እንደሚያስፋራራት ለፖሊስ ማልከቷን ጠቅሳ፣ ንብረቱም እንዳይገኝ አንድም ገንዘቡን በሱ ስም እንደማያስቀምጥ እንዲሁም ተሸጡ የተባሉ ንብረቶችም ከዋጋቸው እጅግ ባነሰ የተሸጡ መሆናቸው ጉዳዩን ውስብስብ እንዳደረገው ተናግራለች፡፡

ይህን ጉዳይ የማያውቀው የመንግሥት አካል እንደሌለ የጠቀሰችው አትሌት ገለቴ፣ “እስካሁን መፍትሄ ካለማግኘቴም በላይ ወደ ጎዳና ለመውጣት ከዚያም አልፎ ለሕይወቴ አስጊ ሁኔታ ላይ ስለምገኝ የሚመለከተው አካል ይድረስልኝ” ትላለች፡፡

“አደባባይ የወጣሁት ሕዝቤ እንዲደርስልኝ ነው” ያለችው ገለቴ፣ “ወጥቼ የምወደውን ስፖርት እንኳን እንዳልሠራ ማስፋራራት እየደረሰብኝ ቤት ውስጥ ተዘግቼ ተቀምጫለሁ፤ የአቅሜን ያበረከትኩላት ሀገሬ እና ሕዝብ ያለሁበትን ሁኔታ ይወቅልኝ” ብላለች፡፡

በለሚ ታደሰ ETV

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጃዋር ስሙ ቀይሮ የገደለው ወጣት “አልሞትኩም አለሁ” አለ፤ በስታዲየም ግርግር የሞተም ሆነ የቆሰለ የለም
ፖሊስ የሲዳማ ቡናና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ አስመልክቶ መረጃ ሰጠ፤ “እናቴ ልጅሽ ሞቷል ተብላ እያለቀሰች ነበር”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2