Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ኢትዮጵያ እየመከረች ነው – ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ

    June 4, 20240

    ቱርክ፤ ኢትዮጵያ እና ሱዳንን ለማሸማገል ሃሳብ አቀረበች

    August 19, 20210

    የ3.5 ሚሊዮን ብር ተሽከርካሪ በጨረታ አሸንፎ የወሰደው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

    November 29, 20220

    Western Media Failed to be Impartial in Ethiopia’s Current Situation, Says Scoop Editor-in-Chief

    December 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በአዋሽ ፈንታሌ እየጨመረ የመጣው የሚቴን ጋዝ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሊያስከትል ይችላል

    February 23, 20250

    ኢታማዦር ሹም ብርሃኑ ጁላ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

    June 15, 20210

    ኢዜአ እና ቲቪ ከብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር ስምምነት ፈፀመ

    July 23, 20240

    መንግስት ክትግስት በኋላ የሚከሰት ሕግ ማስከበር ውጤቱ አስከፊ እንደሚሆን አስታውሶ ጦርነት ናፋቂዎች አደብ እንዲገዙ አሳሰበ

    April 24, 20240

    ኢትዮጵያ ከ“ቀይ ባህር ፎረም” ስብስብ መገለሏ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

    February 1, 20230
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  ፖሊስ የሲዳማ ቡናና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ አስመልክቶ መረጃ ሰጠ፤ “እናቴ ልጅሽ ሞቷል ተብላ እያለቀሰች ነበር”
News2

ፖሊስ የሲዳማ ቡናና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ አስመልክቶ መረጃ ሰጠ፤ “እናቴ ልጅሽ ሞቷል ተብላ እያለቀሰች ነበር”

Ethioreview newsEthioreview news—June 9, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከሀዋሳ፣ ከወላይታ ሶዶ እና ከአካባቢው የመጡ በርካታ ደጋፊዎች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ የተነሳ ሊፈጠር የሚችልን አደጋ ለመከላከል ሲባል ጨዋታው በዝግ ስታዲየም እንዲካሄድ መወሰኑን ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ መግለጫ ወይም መረጃ በወቅቱ ለመስጠት አለመቻሉ የሃሰት ወሬ እንዲሰራጭ በር መክፈቱን ጠቅሰው ይህ አገራዊ ድክመት በፍጥነት ሊታረም እንደሚገባው ሲገለትስ ነበር። ጃዋር የሃሰት ስም ሰጥቶት የገደለው ወጠት እናቱ ልጅሽ ሞቷል ተብለው ለቅሶ ላይ እንደነበሩ አስታወቀ።

ፖሊስ ግጭቱን ለማባባስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ውስን ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ ሲሆን ውጤቱንም በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ፖሊስ በመግለጫው እንዳለው “በአንድም ሆነ በሌላው መልኩ የእርስ በርስ ግጭት የሚፈልጉ አካላት ሰው ሞቷል እያሉ የሚያሰራጩት ወሬ ሀሰተኛ መሆኑን እና በአንድም ሰው ላይ የሞትም ይሁን የአካል መጉደል ጉዳት ያልደረሰ መሆኑን አረጋግጧል” ብሏል።

ፖሊስም ሆነ የአገሪቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች መረጃ ለመስጠት አንዳቸውም አለመፍጠናቸው በርካቶችን አናዷል። በራሳቸው ተነሳሽነት የሃሰት መረጃውን ለመመከት ከሞከሩት በቀር በይፋ የሚታወቅ የመንግስት አካል ያልሞተ ሰው ሞተ እስኪባል ድረስ ዳተኛ መሆናቸው ካልታረመ አንድ ቀን አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል እነዚሁ የተቆጡ ወገኖች ገልጸዋል።

ጃዋር “ሞተ” በማለት ስሙን ቀይሮ ሲቀሰቅስበት የነበረው ወጣት አብዮት ጩሎ ” ሞቷል እየተባለ ፎቶዬ በተሰራጨበት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን አቅርቤ መመረቄን አረጋግጫለሁ ! ” ሲል ሌላ ዓለም ውስጥ እንደሚገኝ አመልክቷል። እናቱና ራሱን አብቅቶ ወደ ሌላ ምዕራፍ ይሸጋገራል ያሉት ልጃቸው ሞት ስሙ ተይሮ በጃዋር አማካይነት መርዶ ደርሷቸው በምን ዓይነት ሃዘን ላይ እንደነበሩ አብዮት ዘርዝሯል። ፖሊስ ይህ ወንጀል ነው ዘግይቶም ቢሆን ቅጥፈት ሲል ያስታወቅው። ከፖሊስ መግለጫው ስር የአብዪት ምስክርነት ሰፍሯል።

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

More stories

ከአራት ወረዳዎች በስተቀር የሽግግር ፍትህ ግብዓቶች ማሰባሰቢያ ውይይት በመላው አገሪቱ ተካሄደ

September 6, 2023

መሳፍንት ደቡብ አፍሪቃ ተገድሎ አስክሬኑ በተቃጠለው መኪናው ውስጥ ተገኘ

June 18, 2024

ታዬ አጽቀሥላሴ ከሹመት በሁዋላ ምን ተናገሩ? “ኢኮኖሚያችን አዲስ የታሪክ እጥፋት ላይ ነው”

October 7, 2024

አጫጭር ዜናዎች – ሂዝቦላ፣ ዩክሬን፣ ቀጨኔ ቲክቶክ፣ አሜሪካና ዕዳዋ … ጥበበኛው ወጣት

November 17, 2024

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሲዳማ ቡናና ወላይታ ዲቻ መካከል  የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ የእግር ኳስ ውድድር መካሄዱ ይታወሳል፡፡

ሁለቱን ክለቦች ለመደገፍ ከሀዋሳ፣ ከወላይታ ሶዶ እና ከአካባቢው የመጡ በርካታ ደጋፊዎች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ ጨዋታው በዝግ ስታዲየም እንዲካሄድ ተደርጎ ፖሊስ በደጋፊዎች መካከል ይፈጠር የነበረውን ግጭት በማስቀረት አስፈላጊውን ወቅታዊና ሕጋዊ ተግባር በመፈፀም ሕግና ሥርዓት አስከብሯል፡፡

ነገር ግን የሀገራችን ሰላምና መረጋጋት የሚመራቸው በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ያሉ አካላት ተናበው የሰዎች ሕይወት እንዳለፈ አስመስለው በመዘገብ ግጭት ለማባባስ እየሞከሩ እንደሆነ ታዝበናል፡፡

ፖሊስ ግጭቱን ለማባባስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ውስን ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ ሲሆን ውጤቱንም በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል። ከዚህ ውጭ በአንድም ሆነ በሌላው መልኩ የእርስ በርስ ግጭት የሚፈልጉ አካላት ሰው ሞቷል እያሉ የሚያሰራጩት ወሬ ሀሰተኛ መሆኑን እና በአንድም ሰው ላይ የሞትም ይሁን የአካል መጉደል ጉዳት ያልደረሰ መሆኑን አረጋግጧል፡፡

ስፖርት በባህሪው የተጣላን የሚያቀራርብ ሆኖ ሳለ በሁለቱ ደጋፊዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ሌላ እንዳይሰፋ ፖሊስ በወሰደው ህጋዊ እርምጃ ግጭቱን ተቆጣጥሯል፡፡

ይሁን እንጂ በሀሰተኛ ወሬ ሕብረተሰቡን ወደ ግጭት እንዲያመራ እና የሕዝብ አለኝታና ጠባቂ የሆነውን ፖሊስ ስም ለማጉደፍ በሚንቀሳቀሱት ላይ ፖሊስ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድና በቀጣይም ስፖርቱ ለእንዲህ ዓይነት ሥርዓት አልበኝነት ተገዢ እንዳይሆን ፖሊስ ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር ተቀራርቦ እንደሚሰራ ያስታውቃል፡፡

” እናቴ ‘ ልጅሽ ሞቷል ‘ ተብላ እያለቀሰች ነበር ፤ ነገር ግን ቤተ ዘመድ ለቅሶ ከመቀመጡ በፊት እናቴንና ቤተሰቦቼን አረጋግቻለሁ ” – አብዮት ጩሎ

አብዮት ጩሎ ” ሞቷል እየተባለ ፎቶዬ በተሰራጨበት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን አቅርቤ መመረቄን አረጋግጫለሁ ! “

ትላንት የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ቡድን ከሲዳማ ቡና አቻው ጋር የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ያለ ደጋፊ በዝግ ስታዲየም እንዲደረግ ከመወሰኑ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ” በፀጥታ ሃይሎች ደጋፊዎች (የወላይታ ዲቻ) ተገደሉ ” እየተባለ መረጃዎች ሲሰራጩ ነበር።

ነገር ግን ክለቡ መረጃዎቹ ውሸት መሆናቸውንና ” አንድም ደጋፊ አለመሞቱን ” ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ባደረገዉ ተጨማሪ ማጣራት በርካቶች በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተቀባበሉትና ” ሞተ/ተገደለ ” የተባለው ወጣት ጉዳይ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑንና ወጣቱ በሕይወት መኖሩን ከራሱ አንደበት አረጋግጧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከላይ በፎቶው የሚታየውንና ” ተገደለ / ሞተ ” ተብሎ በስፋት በማህበራዊ ሚዲያ የተወራበትን ወጣት አብዮት ጩሎ አገኝቶ አነጋግሯል።

” የወላይታ ዲቻ ቀንደኛ ደጋፊ ብሆንም በጨዋታው ዕለት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን የማቀርበብት ዕለት ስለነበር ወደ አዲስ አበባ አልሄድኩም ” ያለው አብዮት ” ነገር ግን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በበርካታ የማህበራዊ ሚዲያዎች ፎቶዬ እየተሰራጨ ‘በፀጥታ ሃይሎች ተገድሏል’ የሚል መረጃ ደጋግሜ ስመለከት በጣም ነበር የደነገጥኩት ” ብሏል።

በወላይታ ዲቻ የስፖርት ክለብ ማለያ የተነሳውና ብዙ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያሰራጩት ፎቶ የራሱ ቢሆንም ፎቶውን ግን የተነሳው ትላንት እንዳልነበር አረጋግጧል።

” አሁን ላይ እኔም ተረጋግቻለሁ ” የሚለዉ ወጣት አብዮት ” በወቅቱ ወደ እናቴ ስደውል ‘ ሞቷል ‘ ተብላ እያለቀሰች ነበር ፤ ነገር ግን ቤተ ዘመድ ለቅሶ ከመቀመጡ በፊት እናቴንና ቤተሰቦቼን አረጋግቻለሁ ” ሲል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል።

” እኔ ‘ ሞቷል ‘ እየተባለ ፎቶዬ በተሰራጨበት ማግስት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ፅሑፌን ያቀረብኩበትና መመረቄን ያረጋገጥኩበት ነበር ፤ ፈታኞቼና አማካሪዎቼ በተረጋጋ መንፈስ ጥናታዊ ፅሑፌን እንዳቀርብ አግዘዉኛል ” ሲል አክሏል። ቲክቫኽ አብዮትን አነጋገሮ መረጃውን ስላካፈለን እናመሰግናለን።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ህዝብና የሚመከታቹህ ድረሱልኝ አለች
“ህወሃት የራሱ ጉዳይ፤ቅድሚያ ለትግራይ ሕዝብ” ብ.ጄ ገ/እግዚአብሄር ነጻ መሬት የተደራጀው ጦር መሪ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news