Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  OPINION  ለግብጽ ጥንዶች ማጋዶ አቀባይ “ዜጎቿ” ኢትዮጵያ ሱዳን ዘልቃ ገባች ይላሉ፤ ድንቄም ጋዜጠኛ!
OPINION

ለግብጽ ጥንዶች ማጋዶ አቀባይ “ዜጎቿ” ኢትዮጵያ ሱዳን ዘልቃ ገባች ይላሉ፤ ድንቄም ጋዜጠኛ!

Ethioreview newsEthioreview news—July 11, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሰሞኑን “የኢትዮጵያ መንግስት የአልፋሽቃን ለም መሬት አስመለሰ” የሚል መረጃ በኢትዮጵያ በራሷ “ልጆች” በስፋት እየተዘገበ ነው። መንግስት በደቦና በግል እየቀጠቀጠ ኢትዮጵያና ሕዝቧን ዕረፍት ከሚነሳት ትህነግ ጋር ገጥማ በነበረችበት ወቅት፣ አጋጣምውን ተጠቅሞ የሱዳን መንግስት ለም መሬት መዝረፉ፣ በስፍራው የነበሩ ዜጎችን መግደሉና ንብረታቸውን ማውደሙ አይዘነጋም።

በዛን ወቅት መከላከያን በጦርነት ለመወጠር እነ አቶ ልደቱና ሌሎች “ኢትዮጵያዊ ፊት” ያላቸው ሚዲያዎችና አገልጋዮቻቸው የጋዜጠኛ ልብስ ለብሰው “መንግስት መሬት አስረክቦ ዝም አለ። መሬቱን የማያስመልስ … ” እያሉ በተጠና አካሄድ የመንግስትን ኃይል ለመበታተን ሆን ብለው ይወነጅሉ ነበር።

ዛሬ ደግሞ ሲዳን፣ ሻዕቢያ፣ ግብጽ፣ ትህነግ፣ የምግበ ፋኖ አብረው ኢትዮጵያን ለመውጋት እያሟሟቁ ባለበት ወቅት ለሱዳን ምቹ ሁኔታና ምክኛት ለመስጠት የነሱኑ ጩኸት ማራገብ ምን የሚሉት ኢትዮጵያዊነት ነው? የሚጎዳን ነገር እስከሌለ ድረስ ቢቻል አገርን ወግኖ መቆም ካልሆነ ዝም ማለት እያለ፣ “ኢትዮጵያ ሱዳን ዘልቃ ገባች” በሚል የሱዳንን ትፋት መላስ እንዴት ተብሎ ኢትዮጵያዊ ያሰኛል? ለማንኛውም ከስራ ያለውን ጹህፍ ያንብቡ።

የሱዳን ጉዳይ “ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” እንዳይሆን !

በህወሓት ወረራ ወቅት አገራችን ኢትዮጵያ ችግር ላይ መሆኗን በመረዳት የሱዳን ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንብር አልፈው እስከ 50 ኪሎ ሜትር ዘልቀው ወደ ውስጥ በመግባት በምዕራብ ጎንደር እና በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞኖች በኩል እጅግ ለምና ሰፊ የሆነውን የአልፋሽቃ መሬት በወረራ መያዛቸው እና እስካሁንም ድረስ በእነሱ ስር እንዳለ የሚታወቅ ነው።

More stories

“በነዉጥና በኃይል የበለፀገ ሀገር የለም”

May 2, 2023

ወያኔያዊ አማራነትን አማራ “አማራ ነኝ”

December 6, 2022

ሰውን “ሰው” የሚያደርገው ምንድነው? ከእኛ ይልቅ የጥንቶቹ ዘመናዊ ነበሩ

November 1, 2024

ወግ አጥባቂው የኦክላሆማ ሴናትር ማ’ናቸው?

October 6, 2022

ነገርግን “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል” እንዲሉ ከሰሞኑ Sudan Tribune የተባለውን የሀገሪቱ ተነባቢ ጋዜጣ ጨምሮ አንዳንድ ሚዲያዎች «ሱዳን የውስጥ ችግር ውስጥ መሆኗን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች የሱዳንን መሬት በሀይል እየተቆጣጠሩ ነው» የሚል መሰረተቢስ ክስ እያሰሙ ናቸው።

በእርግጥም ሱዳን ችግር ላይ በመሆኗ እነሱ በችግራችን ጊዜ የሰሩትን ስህተት እኛም በእነሱ ችግር ወቅት አንደግመውም ፤ ጊዜው ይለፍና ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በውይይት እልባት እንሰጠዋለን የሚል አቋም በኢትዮጵያ በኩል ስለተወሰደ እንጅ ሱዳን ከልጉዲ (ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን) እስከ ቋራ ነፍስ ገበያ (ምዕራብ ጎንደር ዞን) የተዘረጋ 300 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኢትዮጵያ ለም መሬት ወስዳ እንደማትቀር የታወቀ ነው።

ያም ሆኖ ከሻዕቢያ ጋር እየሰራ ያለው ከሱዳን ተፋላሚዎች አንዱ የጀኔራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን ቡድን በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት ጉዳይ መሃል ላይ በመሆን የአስታራቂነት ሚና እየተወጣች ያለችውን ኢትዮጵያን ጎትቶ ለማስገባት ከሻዕቢያ ጋር በፈፀመው ያልተቀደሰ ጋብቻ ምክንያት “ውሃ ቀጠነ” አይነት ክስ እያቀረበ ይገኛል።

ይሄው የአልቡርሃን ቡድን የኢትዮጵያን መንግስት በሀይል እናስወግዳለን የሚሉ አማፂያንን በማስታጠቅና በማደራጀትም የሚታወቅ ነው።

ሻዕቢያና ህወሃት ተጣምረው ኢትዮጵያን እንወጋለን በሚሉበት በዚህ ወቅት የሱዳኑ የአልቡርሃን ቡድን ይሄንን የበሬ ወለድ ክስ ማንሳቱ ትርጉሙ ግልጽ ነው።

በግብፅ ሁለንተናዊ ድጋፍ ፀረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ውስጥ ካሉት ሀይሎች ጋር በይፋ መሰለፉን እየነገረን ነው።

የሆነው ሆኖ ጦርነት የመጀመሪያ ምርጫ ባይሆንምና ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ቢሆንም በአስገዳጅ ሁኔታ ምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ላይ እንድህ አይነት ባለ ብዙ ተዋናይ ጦርነት ከተቀሰቀሰ “ማን ከማን ጋር ለምን” ይሰለፋል? የሚለውን መገምገም አስፈላጊ ነው።

አያድርገውና ጦርነቱ ከተጀመረ ፦ ኤርትራ ፣ ህወሓት ፣ የምግበይ ፋኖዎች ፣ ሱዳን (የአልቡርሃን ቡድን) ፣ ግብፅ ፣ ኢራን

በአንድ ወገን የሚሰለፉ ሲሆን ኢትዮጵያ ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ ቻድ ፣ አሜሪካ ፣ እስራኤል ፣ ሱዳን (የጀኔራል ሀምዳን ዳጋሎ ቡድን) በሌላ ወገን በቀጥታና በተዘዋዋሪ የጦርነቱ ተዋናዮች የመሆን እድላቸው ከፍ ያለ ነው።

እንደዚህ ከሆነ ደግሞ የጦርነቱ ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት የጦር ሳይንቲስት መሆንን አይጠይቅም።

  • ሻዕቢያ እና ህወሃት የተባሉ ፀረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ።
  • ኢትዮጵያ የአሰብ ወደቧን ከአስርት አመታት በኋላ ድጋሚ የማግኘት የሀይልና የአመክንዮ የበላይነት ትወስዳለች።
  • በኤርትራና ሱዳን አዳድስ መንግስታት እውን ይሆናሉ።
  • በጦርነት እና ግጭት የሚታወቀው ምስራቅ አፍሪካ ምናልባትም ሁለቱ አረሞች [ሻዕቢያ እና ህወሓት] ከተነቀሉ በኋላ አድስ የልማትና የሰላም ቀጠና ሆኖ ብቅ ይላል።
  • የየመኑ የሁቲ ቡድን ህልውናው ያክትማል።

ኤርትራ እና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ኮንፌደሬት ሊያደርጉ ይችላሉ…..ወዘተ ብዙ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ ማለት ነው።

Daniel Tilahun Tadesseን ሰኔ 29/2017 ዓ.ም ጋይንት ፤ ጎንደር በጌምድር

ይህ ነጻ አሳብ ነው

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የጅቡቲ ሴራ ቁልፍ – ኢትዮጵያ በ36 ዓመታት 72 ቢሊዮን ዶላር ለወደብ ከፍላለች፤ በሶማሊላንድ ሕዝብ እያጉረመረመ ነው
እነ ጃዋር የትህነግ፣ ሻዕቢያና ፋኖን ጥምረት የተቀላቀሉበት ሚስጥር ታወቀ፤በኦሮሞ ድርጅቶች መካከል የሚጀመር ድርድር አለ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

April 8, 2026
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 2026
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2