Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  ቤላሩስ የእርሻ ማሽነሪዎችን እና መሳሪያዎችን ቤትዮጵያ በጋራ ለማምረት ተስማማች
News2

ቤላሩስ የእርሻ ማሽነሪዎችን እና መሳሪያዎችን ቤትዮጵያ በጋራ ለማምረት ተስማማች

Ethioreview newsEthioreview news—July 29, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ቤላሩስ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የቤላሩሱ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ተገናኝተው ምክክር ባደረጉበት ወቅት ነው። የትራክተርና የሌሎች ኢንጂነሪንግ ቁሳቁሶችን ለማምረት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንድር ሉካሼንኮ ሀገራቸው ወሳኝ ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ ለማሸጋገር እና በእነዚሁ ቴክኖሎጂዎች ዜጎቿን ለማሠልጠን ዝግጁ መሆኗን ለኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አረጋግጠዋላቸዋል።

ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቤላሩስ ያቀኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክትም ለቤላሩስ ፕሬዚዳንት አድርሰዋል።

“ለኢትዮጵያ አስፈላጊ የሆኑ የኢንጂነሪንግ ምርቶችን በተሟላ መልኩ ለማቅረብ ፍላጎቱ አለን” ያሉት ፕሬዚዳንቱ የእርሻ ማሽነሪዎችን እና መሳሪያዎችን ለማምረትና። ተዛማጅ ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ ለማጋራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። አክለውም ባለሙያዎችን ለማስለጠን ቃል ገብተዋል።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

ለኢትዮጵያ መሪ ያላቸውን ከፈተኛ ክብርና ቤላሩስ በሁሉም መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ለማሳደግ እንደምሰራ ያመለከቱት ፕሬዚዳንቱ፣ “Mr Minister, let me reiterate: we are very eager to enhance our cooperation with your country,” “ክቡር ሚኒስትር ልድገመው፣ ከአገርዎ ጋር ያለንን ትብብር ለማሳደግ ከፍተኛ ጉጉት አለን” ሲሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጌዲዮን ጢሞቲዎስ ማረጋገጫ መስጠታቸውን የቤልታ ዘገባ ያስረዳል።

ቤልታ ቀደም ሲል እንደዘገበው፣ በጥቅምት 2024 አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በካዛን ከሚካሄደው BRICS የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጋር ተገናኝተዋል። የቤላሩስ ርዕሰ መስተዳድር ስለ ትብብር ልማት ሲናገሩ “እኛ በደንብ በመተዋወቅ እንጀምር ። ሆኖም ፈጣን እርምጃ ለመውሰድ ደጋፊ ነኝ ። ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ እና በፍጥነት እንድንንቀሳቀስ እየገፋፋን ነው ። ስለዚህ እኛ የምንስማማበትን ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ በተዘጋጀህ ፍጥነት ለመንቀሳቀስ ዝግጁ ነን” ብለዋል ።

ፕሬዚዳንቱ ቤላሩስ የብሪክስ አባል እንድትሆን ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጾ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። አክለውም ይህ ድጋፍ በቀጣይም እንደማይቋረጥ ተስፋቸውን ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ውል አስራ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከጀመረች በሁዋላ የእርሻ መሳሪያዎችን ለማምረት የሚያስችላትን ስምምነት ከቤራሉስ ጋር ማድረጓ መንግስት እርሻ ላይ የጀመረውን ሰፊ ስራ አስፈቶ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነ አመላካች መሆኑ ተመልክቷል።

ፕሬዝዳንቱ “ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ለኛ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ ናት፡፡ ከሶቪዬት ዘመን ጀምሮ መልካም ትውስታዎች እና ለወደፊት ትብብር መልካም ተስፋዎች አሉን፡፡ ለእናንተም ጠቃሚ ሆነን እንገኝ ዘንድ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለራሳችን የሚሆን ቦታ እናማትራለን” ብለዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በበኩላቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮን የመገናኘት እድል ስላገኙ አመስግነዋል። በነበራቸው ቆይታም መደሰታቸውን ጠቅሰው ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና እና ከኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት የተላከውን ምስጋናና መልዕክት አቅርበዋል።

በሁለቱ አገራት መካከል ጠንካራ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ ግንኙነት መንገንባቱ አውስተው፣ ቀደም ሲል በርካታ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በስኮላር ሶቪየት ሕዝብረት መማራቸው የዚሁ ታሪካዊ ግንኙነት አካል መሆኑ ጠኡመዋል። ይህ ግንኙነት አሁን ድረስ የቀጠለ መሆኑንም አክለዋል። ይህ ኝኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።


home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Belarus is keen to intensify cooperation with Ethiopia
አልሲሲ ለአብይ ደብዳቤ ላኩ፤ ጂኦርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ እያሉ የጣሊያን ባለስልጣናት አስመራ ገቡ፣ እነ ደብረጽዮን ተሰነጠቁ፤ “በቃኝ” ጦርነት ሕዝብ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2