Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  SPORT  በመጨረሻ አርሰናል ዘጠኝ ቁጥር አገኘ፤ የዮኬሬሽን ዝውውር አጠናቀቀ
SPORT

በመጨረሻ አርሰናል ዘጠኝ ቁጥር አገኘ፤ የዮኬሬሽን ዝውውር አጠናቀቀ

Ethioreview newsEthioreview news—July 25, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በጨራሽ ችግር ሑለት የውድድር ዓመታት ዋንጫ ማግኘት ያልቻለው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር በሙሉ ስምምነት ማጠናቀቁን ዘ አትሌቲክ አረጋገጠ። ደጋፊዎች ጥያቄያቸው መልስ ያገኘ ይመስላል።

መድፈኞቹ ተጫዋቹን በ 63.5 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ 10 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ አሁን ላይ የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ ከስፖርቲንግ ሊዝበን ፍቃድ ተሰጥቶታል።

ተጨዋቹ በነገው ዕለት ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ቪክቶር ዮኬሬሽ በአርሰናል ቤቴ ታሪካዊውን የቴሪ ሄንሪ 14 ቁጥር ማልያ ለብሶ እንዲጫወት እንደተዘጋጀለት ተገልጿል።

ሌላው ፈራሚ ክርስቲያን ሞስኬራ ምን አይነት ተጨዋች ነው ?

መድፈኞቹን የተቀላቀለው ክርስቲያን ሙስኬራ እግርኳስ ከመጀመሩ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስፖርት የገባው በቅርጫት ኳስ ተጨዋችነት ነበር። 12ዓመቱ የቫሌንሺያን እግርኳስ አካዳሚ የተቀላቀለው ተጨዋቹ ከሶስት አመታት በፊት ለዋናው ቡድን መጫወት ችሏል።

More stories

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውጤት ላይ “ብሄራዊ ክህደት” ተፈጽሟል

August 6, 2024

ገነነ መኩሪያ “ሊብሮ” ተሸኘ

January 25, 2024

ዛሬ ሊቨርፑልን የሚገጥመው አርሰናል የእንግሊዝ ዳኞች ለቡካዮ ሳካ ጥበቃ እንዲያደርጉ አርሰናል ጠየቀ

January 7, 2024

በመጨረሻ አርሰናል ዘጠኝ ቁጥር አገኘ፤ የዮኬሬሽን ዝውውር አጠናቀቀ

July 25, 2025

መድፈኞቹ ጥሩ የመከላከል እውቀት ያለው እና ወደኋላ ተመልሶ ሽፋን መስጠት የሚችል ወጣት ተከላካይ አግኝተዋል። የ 21ዓመቱ ሞስኬራ የሚገጥሙትን ፈተናዎች በመገመት ጥሩ ምላሽ መስጠት የሚችል እና በአንድ ለአንድ ግንኙነቶች ጠንካራ መሆኑ ተገልጿል።

ተከላካዩ ኳሶችን በማሸነፍ የተወጣለት ቢሆንም ያገኘውን ኳሶ ይዞ ሲቆይ እና ኳስ ይዞ ሲጫወት የሚታይ ተከላካይ አይደለም። ተጨዋቹ የአርሰናልን የቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታ በማጠናከር የዊሊያም ሳሊባ ተጠባባቂ ሆኖ ያገለግላል።

ተጨዋቹ ከዚህ በፊት በሶስት እና አራት ተከላካዮች አጨዋወት ተሰልፎ የተጫወተ ሲሆን ጥሩ የሚባል ጊዜም አሳልፏል። ክርስቲያን ሙስኬራ ያለው የእግርኳስ ችሎታ ሲገመገም ለአርሰናል እቅድ እና ታክቲክ የተስማማ መሆኑ ተገልጿል። ተጨዋቹ ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት ከየትኛው ጉዳት ነፃ ሆኖ የቆየ ሲሆን 56 ተከታታይ የላሊጋ ጨዋታዎች ማድረግም ችሏል።


sport
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ቪክተር ጎከሬሽ “ወደ አርሰናል ብቻ”
በውጭና በአገር ውስጥ በማህበራዊ ሚዲያዎች አገር በሚያተራምሱ ላይ ፖሊስ ጠንካራ ኦፕሬሽን ይጀምራል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SPORT

አሌክሳንደር ኢሳክና የዝውውር ውዝግቦች…

August 12, 20250
SPORT

አጫጭር የዝውውር ዜናዎች – ቪክቶር ዮኬሬሽ ለንደ

July 26, 20250
SPORT

ቪክተር ጎከሬሽ “ወደ አርሰናል ብቻ”

July 25, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news