Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: SPORT

SPORT

SPORT

አሌክሳንደር ኢሳክና የዝውውር ውዝግቦች…

August 12, 2025

የኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢሳክ በተለይም በሊቨርፑል መፈለጉን ተከትሎ ክለቡን ለመልቀቅ የገባበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ሊያዘዋውሯቸው የተመኟቸውን በርከት ...

Read more
SPORT

አጫጭር የዝውውር ዜናዎች – ቪክቶር ዮኬሬሽ ለንደ

July 26, 2025

ስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በዚህ ሰዓት እንግሊዝ ለንደን መድረሱ ታውቋል። ተጨዋቹ በነገው ዕለት የአርሰናል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ የጤና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። በተ...

Read more
SPORT

በመጨረሻ አርሰናል ዘጠኝ ቁጥር አገኘ፤ የዮኬሬሽን ዝውውር አጠናቀቀ

July 25, 2025

በጨራሽ ችግር ሑለት የውድድር ዓመታት ዋንጫ ማግኘት ያልቻለው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የቪክቶር ዮኬሬሽን ዝውውር በሙሉ ስምምነት ማጠናቀቁን ዘ አትሌቲክ አረጋገጠ። ደጋፊዎች ጥያቄያቸው መልስ ያገኘ ይመስላል። መድፈኞቹ ተጫዋ...

Read more
SPORT

ቪክተር ጎከሬሽ “ወደ አርሰናል ብቻ”

July 25, 2025

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ በስፖርት አምዶች ያልተነሳበት ቀን አልነበረም፡፡ የ27 ዓመቱ ስዊድናዊ አጥቂ ቪክተር ጎከሬሽ በፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ በተለይ ባለፈው የውድድር ዓመት በግብ ፊት የማይሽኮረመም ድን...

Read more
SPORT

አሎንሶ የሪል ማድሪድ አዲሱ መሪ – አዲሱ መሪ

May 29, 2025

ዣቢ አሎንሶ በሪያል ማድሪድ፣ በሊቨርፑል እንዲሁም ባየርን ሙኒክ ቤት በተጫዋችነት ዘመኑ ብቃቱን ያስመሰከረ ስኬታማ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ነበር፡፡ ከፈረንጆቹ 2009 እስከ 2014 ድረስም በሪያል ማድሪድ ቤት በተጫዋችነት አሳልፏል፡...

Read more
SPORT

ቼልሲ ሪያል ቤቲስን በማሸነፍ የኮንፈረንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ !

May 29, 2025

ቼልሲ ከሪያል ቤቲስ ጋር ያደረገውን የኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የቼልሲን ግቦች ኢንዞ ፈርናንዴዝ ፣ ጄደን ሳንቾ ፤ ሞይሰስ ካይሴዶ ፣ እና ኒኮላስ ጃክሰን ማስቆጠር ችለዋል። ኤንዞ ፈርናንዴዝ በዚህ...

Read more
SPORT

የኳስ ምትሃት እያሳየ ያለው ላሚን ያማል እስከ 2031 ፈረመ፤ ከፍተኛ ተከፋይ

May 28, 2025

ባርሴሎና እና ላሚን ያማል ኮንትራቱን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2031 ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል የካታላኑ ክለብ በሰጠው መግለጫ አረጋግጧል። ባርሴሎናን ከላ ማሲያ የወጣቶች አካዳሚ የተቀላቀለው ያማል፤ በ15 ዓመቱ የመጀመሪ...

Read more
SPORT

አሌክሳንደር ኢሳክ ከኒውካስል ሊለቅ ይችላል ተባለ

May 19, 2025

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደማቅ ጊዜን እያሳለፉ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኢሳክ ከኒውካስል ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተነግሯል። ሊቨርፑል እና አርሰናል የተጫዋቹ ፈላጊ ከሆኑ ክለቦች መካከል ሲ...

Read more
SPORT

ዩናይትድ ለፍጻሜ አለፈ ቶተንሃምን ይገጥማል

May 9, 2025

እየተንገዳግደ የፕሪማየር ሊጉን ዋናጫ ባያነሳም ኤፍ ኤ ካፕን ጨምሮ ሌሎች ዋንጫዎችን መውሰድ የቻለው ማንችስተር ዩናይትድ ለዩሮፕያን ሊግ ፍጻሜ ከቶትንሃም ጋር ደርሷል። ማንችስተር አትሌቲክን በድምሩ ሰባት ለአንድ፣ ቶትነሃም ቦዶን...

Read more
SPORT

ያለ ኪልያን ምባፔ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የደረሰው ፒኤስጂ

May 8, 2025

በኳታራውያን ባለሀብቶች የሚተዳደረው የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በሀገር ውስጥ ያለውን ተደጋጋሚ የበላይነት በአውሮፓ ለማሳየት ከአሰልጣኞች አስከ ስመ ጥር የእግር ኳስ ኮከቦች ወደ ፓሪሱ ቤት ቢኮበልሉም የሚፈለገው የሻምፒዮንስ ...

Read more
News

የሞተው፣ የሚሞተው፣ ገና እየሞተ የሚሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ!

March 23, 2025

በኢትዮጵያ ስታዲየም ያልፈ የእግር ኳሱ ሰፈር ወደ መሸታ ቤትነት መቀየሩን አይቶ እርሙን ያወጣል። አረቄና ጠላ ሳይቀር በገፍ የሚቸረቸርበትና ጥንባት መለያው የሆነው አንድ ለእናቱ ስታዲየም ዙሪያና ውስጡን ያየ ስፖርቱ ባለቤት አልባ...

Read more
ENTERTAINMENT

“ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም አላት”

October 23, 2024

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማስተናገድ አቅም አላት - የካፍ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም እንዳላት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻ...

Read more
SPORT

ከዓለም 2ኛ ከአፍሪካ 1ኛ – ውጤቱ በኦሊምፒክ የሾቅንበት ሚስጥር ገልጧል

September 1, 2024

ኦሊምፒክ በተጠናቀቀ በሁለት ሳምንታት በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች፡፡ ውጤቱ በኦሊምፒክ ውጤት የተበላሸበትን ቁልፍ...

Read more
SPORT

አርሰናል ጥልቅ ቡድን እንደሚሆን ማረጋገጫ ሰጠ፣ ኡምሪ እማኝ ሆኑ

August 25, 2024

ስካይ ስፖርት ያነጋገራቸው ኡናይ ኡምሪ " አርሰናል ልቋል" ሲሉ ከጨዋታው በሁዋላ ተናግረዋል። መናገራቸው ብቻ ሳይሆን በተግባርም ቡድናቸው በሜዳው መከላከል መርጦ አድፍጦ በሞከራቸው ኳሶች ግብ ለማስቆጠር የሚያስችል ታክቲክ መምረጡ...

Read more
SPORT

እነ ደራርቱን ተደብቆ ድምጽ የቀረጸው የአትሌቶች ማጀር መሆኑ ታወቀ

August 18, 2024

በፓሪሱ ኦሊምፒክ የተሰተፉ በነበረበት ወቅት በአበሻ ሬስቶራንት ምግብ ሲመገቡና ሲነጋገሩ በድብቅ ሳያሳውቃቸውና ለሚዲያ ያሰራጨው ያኮረፈ የአትሌ ማናጀር መሆኑ ተሰማ። የተቀረጸው ድምጽ ከጠዋት ውድድር በሁዋላ ተሰብስበው አበሻ ምግብ...

Read more
SPORT

የኃይሌና ገዘኸኝ አበራ ጥምረት እስከ ፓሪስ ኦሊምፒክ [ድብርት]

August 18, 2024

"እውነት ለመናገር፣ ሁሉንም እውነት ለመናገር፣ ከእውነት በስተቀር ሌላ ላለመናገር ቃል እገባለሁ። ስለዚህም እግዚአብሄር እርዳኝ" በውርስ ቃሉ "I Swear to tell the truth, the Whole Truth, and nothin...

Read more
Events

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ” ሽንፍላው ቤት”

August 16, 2024

መሮጥ፣ በሩጫ ጀግና መሆን፣መልካም ባህሪና ተወዳጅነት ቢደመሩ የአመራር ጥበበን ሙሉ ክህሎት አያላብሱም፤ አመራር የራሱ የሆነ ዕውቀትና የደረጀ ልምድ ይጠይቃል። ስለዚህ በትምህርትና በእውቀት የማይደገፍ የተፈጥሮ እውቅት ብቻውን የተ...

Read more
SPORT

ገመዶ ” ዙፋን ሲሉት ዓመድ” – አስተማሪ ቅጣት! የማይዳግም እርምጃ!

August 15, 2024

"ዳግም ቪዲዮውን የመመለከት አቅም አጣሁ" ይላል በተመሳሳይ መድረክ ላይ ደጋግሞ የተሳተፈ ታዋቂ አትሌት። የማራቶን አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ በቤተመንግስት ልዩ የዕውቅና ግብዣና ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ሕዝብን ባቀለለ፣ የአገርን ክብ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2