Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ብሔራዊ ባንክ አሜሪካ ያሉ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወነጀለ፤ ምርመራ እንዲደረግባቸው ጠየቀ
News

ብሔራዊ ባንክ አሜሪካ ያሉ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወነጀለ፤ ምርመራ እንዲደረግባቸው ጠየቀ

Ethioreview newsEthioreview news—August 2, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዩናይትድ ስቴትስ የሚንቀሳቀሱ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን “በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር” ወነጀለ። በውጪ ሀገራት የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች ድርጅቶቹን እንዳይጠቀሙ መክሯል። ሐዋላ አስተላላፊዎቹ በሚገኙባቸው አካባቢዎች “የሚመለከታቸው አካላት ምርመራ በማካሔድ እንዲተባበሩ” ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዩናይትድ ስቴትስ የሚንቀሳቀሱ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን “በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር” ወነጀለ። ድርጅቶቹ በውጪ ሀገራት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች በሚሰበሰብ ገንዘብ “ሕገ-ወጥ ተግባራትን በገንዘብ ይደግፋሉ” የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጪ ሀገራት ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች ባስተላለፈው ማሳሰቢያ “ገንዘባቸው በአስተማማኝ እና በሕጋዊ መንገድ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው” መድረሱን እርግጠኛ ለመሆን አራቱን የሐዋላ ድርጅቶች እንዳይጠቀሙ መክሯል።

በመግለጫው በሥም የተጠቀሱት አራት ድርጅቶች ሸጊ፣ አዱሊስ፣ ራማዳ ፔይ (ካህ) እና ታጅ የተባሉ የሐዋላ አስተላላፊዎች ናቸው። የሐዋላ አስተላላፊዎቹ በሜሪላንድ፣ ቨርጂኒያ እና ሚኒሶታ በሚገኙ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ቅዳሜ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። 

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ሐዋላ አስተላላፊዎቹ በሚገኙባቸው አካባቢዎች “የሚመለከታቸው አካላት ምርመራ በማካሔድ እንዲተባበሩ” ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ማቅረቡን ይፋ አድርጓል። 

የውጪ ምንዛሪ ግብይት ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ጀምሮ “በገበያ ኃይሎች” ወደሚመራበት ሥርዓት እንዲሸጋገር ያደረገው ብሔራዊ ባንክ ባለፈው አንድ ዓመት በሐዋላ አስተላላፊዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ እየጣረ ይገኛል። “ያለ ፈቃድ የሐዋላ እና የገንዘብ ዝውውር አገልግሎት መስጠት ወይም መጠቀም ሕገ-ወጥ እና በኢትዮጵያ ሕግ የሚያስቀጣ ነው።” 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው 91 ሕጋዊ የገንዘብ አስተላላፊ ኤጀንሲዎች ይገኛሉ። ይሁንና የሀገሪቱን “የፋይናንስ ሥርዓት ተዓማኒነት የማናጋት እና የገበያ ዋጋዎችን የማዛባት” ዓላማዎች ያሏቸው በርካታ የሐዋላ አስተላላፊዎች መለየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው መግለጫው አስታውቋል። 

የውጪ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ባለፉት አስራ ሁለት ወራት የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቀም ያለ የውጪ ምንዛሪ ካገኘባቸው ዘርፎች አንዱ ሐዋላ ነው። ባለፈው አንድ ዓመት 7.1 ቢሊዮን ዶላር የግል ሐዋላ ወደ ኢትዮጵያ እንደተላከ የብሔራዊ ባንክ መረጃን ጠቅሶ DW ዘግቧል።

በአሜሪካና በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ለሻዕቢያ የሚሰሩ ህገወጥ ብር አስተላላፊዎች ምንዛሬ ከውጭ ሆነው እየሰበሰቡ አዲስ አበባና በሚታወቁ ከተሞች ባሏቸው ወኪሎች፣ ቤተሰቦች፣ አገልጋዮችና ኮንትሮባንዲስቶች አማካይነት ክፍያ በመፈጸም ህጋዊውን የምንዛሬ ሂደት እያዛቡ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲገልጽና ዜጎች ጥቆማ ሲሰጡ እንደነበር ይታወሳል። በአዲስ አበባ የኤውርትራ ኤምባሲ በዋናነት ለዚህ ህገወጥ የብር አጠባ ሽፋን የሚሰጥ ቅጥር ግቢ እንደሆነ የሚገልጹ መንግስት ኤምባሲው ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲያደርግ ሲወተውቱ ቆይተዋል።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጻድቃን የስብሃትን ትህነግ ቁልፍ ሚስጢር አጋለጡ፤ አዲስ መደብ ሳይፈጠር ስንብት፤ የትግራይ ንቅናቄ ለለውጥ ሻዕቢያንም የሚወስድ ጎርፍ  
ከ40 ቀናት ክትትል በሁዋላ 27.75 ኪሎ ግራም ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋላ፤ የውጭ አገር ዜጎች አሉበት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2