Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኢትዮጵያ ወታደራዊ አቅሟን እያዘመነች ነው፤ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች እያመረተች ነው
News

ኢትዮጵያ ወታደራዊ አቅሟን እያዘመነች ነው፤ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች እያመረተች ነው

Ethioreview newsEthioreview news—September 4, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኢትዮሪቪው፦ የኢትዮጵያን በኢኮኖሚው ዘርፍ የጀመረችውን ጉዞ ዘላቂ ለማድረግ ወታደራዊ አቅሟን መገንባትና በብቃት ማደራጀት እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ይህ ካልሆነ የተገኙ ኢኮኖሚያዊ ለውጦችንና እድገትን ማስጠበቅ እንደማይቻልም አመላክተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢነታቸው ከተነሱት አቶ ማም ምህረቱ በተጨማሪ ከሌሎች የስራ ባልደረቦቻቸውና ካቢኔዎች ጋር በኤሮ አባይ የድሮን ማምረቻ ጉብኝት ባደረጉት ወቅት ነው። በጉብኝታቸው ወቅት እንዳብራሩት ኢትዮጵያ ለንግድ፣ ለቅኝት እና ለዘመቻ የሚሆኑ በርካታ ድሮኖችን እያመረተች ነው።

አንድን ሀገር ከሚያቆሙ ምሰሶዎች መካከል አንደኛው የኢኮኖሚ ለውጥ መሆኑን በማመልከት ኢትዮጵያ በዚህ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

በኢኮኖሚ ሪፎርሙ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እመርታ እያስመዘገቡ ካሉ በቁጥር የሚጠቀሱ አገራት መካከል አንዷ እንደሆነች ያመለከቱት አብይ አሕመድ፣ “በትክክለኛ ጎዳና ላይ የሚገኘውን የኢኮኖሚ እድገት በወታደራዊ አቅም መደገፍ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው” ብለዋል። ህንድን እንደ ምሳሌ በማንሳት የጉዳዩን ተያያዥነት አመላክተዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በተደጋጋሚ ሲናገሩ እንደሚሰማው የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን የሚሆን፣ የኢትዮጵያ መለወጥ የማያጠራጥር ሀቅ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢኮኖሚ የተጀመሩ ጉዞዎች በወታደራዊ አቅም እያስደገፉ መሄድ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል። የአንድ ሀገር እድገት የሚለካው በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ባላት ወታደራዊ አቅምም ጭምር እንደሆነም አስታውቀዋል።

ትናንት ከዘመን ወደኋላ መቅረት የከፋ ዋጋ አስከፍሎናል። የአድዋ ድል በሁለተኛው የፋሽስት ወረራ ያልተደገመው ዘመኑን መዋጀት ተስኖን ነው። ዛሬ የትናንት ክፍተትን እየሞላን፣ ዛሬን እየሰራን ነገን ለመጨበጥ እንተጋለን።

ኢትዮጵያ ለመበልጸግ የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ያላት ሀገር መሆኗን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ፣ ቱሪዝም እና ማዕድን እየተገኘ ያለውን ውጤት እና እድገት በወታደራዊ አቅም መጠናከር እንዳለበት አመልክተዋል።

ይህን ካሉ በሁዋላ የዛሬውም ጉብኝት ኢትዮጵያ ከኢኮኖሚ እድገቷ ጎን ለጎን እየገነባች ያለውን ወታደራዊ አቅም የሚያሳይ መሆኑን ነው ገልጸዋል።

በኤሮ አባይ በቀላሉ የተለያዩ መገልገያዎችን ይዘው ለመንቀሳቀስ የሚሆኑ የቅኝት ድሮኖች እና ለንግድ የሚውሉ ድሮኖች እየተመረቱ መሆኑን አብራረተዋል። ድሮን በተለያዩ የአገሪቱ ተቋማት እየተመረተ እንደሚገኝም አክለው ተናግረዋል።

የራስን ፍላጎት ከማሟላት አልፎ ለገበያ ማቅረብ የሚቻልበት ደረጃ መደረሱን ያመልከቱት አብይ አሕመድ፣ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች የጠላትን ኃይል ባለበት የሚያመክኑ መሆኑን፣ የስለላ ድሮኖች ደግሞ የጠላትን ክምችትና ስምሪት፣ እንዲሁም እንቅስቃሴ በመከታተል የተጠና ኦፕሬሽን የሚያሳልጡና የሚወስዱ ቁልፍ የወታደራዊ አቅም መሆናቸውን አብራርተዋል።

ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ድሮን መታጠቅ ሳይሆን የመግዛት ፈተና እንደነበረባት ቀደም ሲል ትጥቅ ለመግዛትና ራስን ለመከላከል የነበረውን ፈተና በማስታወስ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ገዝቶ ከመጠቀም አልፎ ማምረት መቻሉን ትልቅ እመርታ እነሆነ ጠቁመዋል።

ወታደራዊ አቅም የኢትዮጵያን ህልውና እና ሉዓላዊነት የሚገዳደር ኃይል ሲመጣ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም የተጀመረውን ብልጽግና ለማስጠበቅ የሚያስችል መሳሪያ እንደሆነም አብይ አሕመድ በገለጻቸው ይፋ አድርገዋል።

የኢኮኖሚ እና ወታደራዊ እድገት ሲረጋገጥ የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክ እና መልክዐ ምድራዊ ገጽታ በኪነጥበብ ስራዎች በማጉላት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚቻል ተናግረዋል።

“ኢትዮጵያ ድህነት እና ችግር የማይመጥናት ሀገር ናት” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቴክኖሎጂው ረገድ የተጀመረው አጠቃላይ ስራ የመወዳደር አቅም ያላት ሀገር ለመገንባት እና ብልጽግናን እውን ለማድረግ እንደሚያስችል አመልክተዋል።

“ኢትዮጵያ እያመረተቻቸው ያሉ ድሮኖች ሉዐላዊነቷን በማስጠበቅ፤ የተጀመረውን ብልጽግና ማስቀጠል የሚያስችሉ ናቸው” የተባሉት ድሮኖች በኢትዮጵያ መመረታቸው ከወራት በፊይ ይፋ መሆኑን ተከትሎ የምዕራብ አፍሪካ አገሮች የግዢ ጥያቄ ማቅረባቸው አይዘነጋም።

በቅርቡ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው የድሮን ትርዒት፤ በማምረቻው በተመረቱ የሰው አልባ አውሮፕላኖች የተከናወነ ድንቅ ጥበብ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ሁሉም የኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋገጡ ስራዎች ላይ ርብርብ እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እግረ መንገዳቸውን ጥሪ አቅርበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በፍጥነት፣ በጥራትና በከፍታ የኢትዮጵያን ብልጽግፍና ለማሳካት መሰራት እንዳስለበት ወደ ስልታን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሚናገሩት መርሃቸው እንደሆነም አየዘነጋም።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
[አባይ ለግብጽ ወርቅም ያግዝላት ነበር] በህያዋን ደም፣ በላብ፣ በአንድነት ታሪክ ተሰራ!
ማሞ ምህረቱ የአፍሪካ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2