TIPS 1
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሣምንት ገበሬዎች እና አርብቶ አደሮች መሬታቸውን በማስያዝ ከፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ እንዲበደሩ የሚፈቅድ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ አጽድቋል። አዋጁ የጸደቀው የጠቅላይ ሚኒስ...
የኢትዮጵያ መንግስት መሥመሩን በጠበቀ መልኩ ከአሜሪካ መንግስት ጋር በተለያዩ የአገሪቱ ጉዳዮች ለመነጋገር ዝግጁነት እንደሆነ አስታወቀ። ይህ የተገለጸው ኢትዮጵያ አብዝታ በተቃወመችው "የዲፕሎማሲ አግባብን ያልተከተለ" በተባለው በኢ...
በከፍተኛ የፋይናንስ ብክነትና ህግ ያልተከተለ አሰራር ለከፍተኛ የሃብት ዘረፋ መጋለጣቸው በተደጋጋሚ የሚነሳባቸውን የሃይማኖት ተቋማት የፋይናንስ አሰራር ደንብ እንዲሁም የኦዲት ሪፖርታቸውን እንዲያቀርቡ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ እየ...
የኔዓለም በየካቲት 12 ትምህርት ቤት ልበ ብርሃን ከነበሩት ማየት የተሳናቸው ተማሪ አንዱ ነበር።ነብሱን ይማረውና በወቅቱ እሱንና መሰሎቹ በሚገጥማቸው ችግሮች ዙሪያ ብዙ ጉዳዮችን አጫውቶኝ ስልነበር ዛሬ በግምት ከሰላሳ አምስት ዓመ...
በበሄሊኮፕተር መከስከስ ህይወታቸው ያለፈው ኢብራሂም ራይሲንን ጨምሮ ስ፣ንት ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ፕሬዚዳንት ኢብራሂም እሁድ እለት ያደረጉት የሀገር ውስጥ በረራ የህይወታቸው ማብቂያ ሆነ። ቀደም ብሎ እንድተገለጸው ሀሰን ሮሃኒ...
የትግራይ ኃይሎችን ትጥቅ የማስፈታት፣መበተንና ወደ ማህበረሰቡ መልሶ የማዋሃድ የቅድመ ማስጀመሪያ ምክክር በትግራይ መጀመሩ በተሰማ ማግስት በብልፅግና ፓርቲና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት በመቐለ ከተ...
በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በትህነግ መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈር...
በተመረጡ ቦታዎች፣ የግልና የመንግስት ተቋማት ላይ ቦንብ ማፈንዳቱን ፋኖ አስታወቀ። ይህን ያስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአባይ ድልድይን ለመመረቅ ወደ ባህር ዳር እንዳይመጡ ለ"ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ" በሚል በተለያዩ ቦ...
አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ የፌደራል ፖሊስ መጠየቁ ተገለጸ። በጀርመን በተመሳሳይ ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ኢትዮጵያ በአሜሪካ የሚኖሩ "ተፈላጊዎች" ተ...
በሱዳን ለአንድ ዓመት የዘለቀው የእርስ በእርስ እልቂት ብዙ ተዋንያኖች አሉበት። ከአርቡ ዓለም፣ ከአውሮፓ፣ ከአፍሪቃ፣ ሩሲያና አሜሪካንን ጨምሮ የተለያዩ አካላት የሚዳክሩበት በዚህ ጦርነት የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህ...
“የሚሊሻ ኀይሉን በተመለከተ የሚዘዋወረው መረጃ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው” ሲሉ ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ አስታወቁ። "ቅጥፈት ነው" ያሉትና በፕሬዚዳንቱ ስምና ፊርማ የተሰራጨው ደብዳቤ የሚሊሻ ሃይሉ ጸጥታ በማስከበሩ ስራ መውጪያ መግቢያ ...
ለአንድ ቀን ከጮኸና አየሩን ሁሉ ከተቆጣጠረ በሁዋላ ውሃ የተቸለሰበት "ሕወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል በድርድር ላይ ነው" የሚለው የዋዜማ ዜና ፖለቲካውን ለሚረዱ የዜናው ሰምና ወርቅ ትርጉም ላይ እንዲያተኩሩ ያደርጋቸዋል። ለዚህም ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀሲስ በላይ መኮንንን ጨምሮ የ3 ግለሰቦችን ጊዜ ቀጠሮ መዝገብን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተመልክቷል። ቀሲስ በላይ ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስ...
"ካለፈው ስሕተታቸው ሳይማሩ ዛሬም ተመሳሳይ ችግር ለመፍጠር የሚከጅሉትን ሁላችንም ተባብረን አደብ ማስገዛት ይኖርብናል። ከትዕግሥት በኋላ የሚከሠት ሕግ የማስከበር ሥራ የሚኖረውን አስከፊ ውጤት ከቅርቡ ታሪካችን ልንማር ይገባልና" ...
የፌደራል መንግስት የአማራ፣ ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት የሚነሱ ማናቸውም እንቅስቃሴዎች ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት አስጠነቀቀ። የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው...
ዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም ኢትዮጵያ የጠቀችውን ብድር ለመፍቀድ ያቀረቡት ዋና ቅድመ ሁኔታ የብርን የመግዛት አቅም ዝቅ ማድረግ ወይም በነጮቹ አፍ ዲቫሉዌት ማድረግ እንደነበር ሲጂቲኤን የተሰኘው የቻይና ሚዲያ በአዲ...
ቀሲስ በላይ ከስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ ለማዘዋወር ሲሞክሩ መያዛቸውን በማህበራዊ ገጾች ስምና ቦታ ተጠቅሶ ቅድሚያ መዘገቡ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ፋና ዜናውን ፍርድ ቤትን ዋቢ አድርጎ እሲክዘግ...
" የራያ ጨርጨር ፣ የራያ አላማጣ ፣ ኮረም ኦፍላና ዛታ አከባቢ ያሉ ቀበሌዎች ከአማራ ክልል ታጣቂዎች ነፃ ሆነዋል " ሲሉ የትግራይ ነዋሪዎች ምስክርነት መስጠታቸውን ተረጋግጧል። "በአጠቃላይ በርካታ ስፍራዎች ቦታውን ይዘው ከነበሩ...


