Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: TIPS 1

TIPS 1

News

ጠቅላይ ኦዲተር በቢሊዮን የሚቆጠር ብር መመሪያ ባለመጠበቅ፣ በእላፊ ክፍያ፣ ከበጀት በላይ በመጠቀም … ግኝቱን ይፋ አደረገ

June 18, 2024

በመንግስት ተቋማት ላይ በተካሄደ የኦዲት ምርመራ ከህግና መመሪያ ውጭ ክፍያ የፈጸሙ፣ በተቋማቸው ለማይገኙና ለተሰናበቱ ሰራተኞች ደመወዝ የሚከፍሉ፣ ከበጀታቸው በላይ እላፊ የተጠቀሙ፣ ያለ አማካሪ መሃንዲስ ማረጋገጫ ክፍያ የፈጸሙ፣ ...

Read more
News

ኢትዮጵያ ለሱዳን የምትሸጠው የኤሌክትሪክ ሃይል ወረደ፤ ክፍያም የለም፤ በሱዳን በታሪክ ያልታየ ረሃብ አስግቷል

June 17, 2024

ሱዳን ጦርነት ውስጥ ከመግባቷ በፊት በነበረው የመጨረሻ ዓመት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሞገስ መኮንን ከ54.6 ሚልየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን አስታውቀው ነበር። ተቋሙ አሁን ላይ እንዳለ...

Read more
TIPS 1

ወልቃይት – ትህነግ ከ2 ሚሊዮን በላይ የተፈናቃይ ዝርዝር አቀረበ፤ ተቀባይነት አለገኘም

June 15, 2024

ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀደመው ቀያቸው እንዲመለሱ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከወልቃይት አካባቢ የተፈናቀሉ መሆናቸውን ገልጾ ትህነግ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዝርዝር ማቅረቡ ተገለጸ። የቀረበው ዝርዝር ተቀባይነ...

Read more
TIPS 1

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፤ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ አንዱ ነው

June 14, 2024

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፦ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የ2ኛ ዙር የከተሞች የመጠጥ ...

Read more
News

በወንጀል የተገኘን ንብረት ህጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ረቂቅ አዋጅ

June 13, 2024

" በወንጀል የተገኘን ንብረት ህጋዊማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር " የወጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕ/ተ/ም/ቤት ቀርቧል። በአዋጁ ከብርበራ ጋር በተያያዘ በረቂቁ ላይ በክፍል አምስት ሰፍሯል...

Read more
News

አማራ ክልል ባደረገው የሰላም ጥሪ ከ10 ሺህ በላይ የታጠቁ ኃይሎች ለሰላም እጃቸውን እንደሰጡ ይፋ ሆነ

June 7, 2024

የክልሉ መንግሥት የአስተዳደር መዋቅሩንና የፀጥታ ኃይሉን እንደገና አደራጅቶ ወደ ሥራ በመግባቱ ከስምንት ወረዳዎች ውጪ ያሉት ወረዳዎች በክልሉ መዋቅር ውስጥ እየተዳደደሩ መሆኑን አስታውቀዋል። አማራ ክልል ያደረገውን የሰላም ጥሪ ተ...

Read more
News

“የተሳሳቱ እና ከቀኖና ቤተክርስቲያን ያፈነገጡ ትምህርቶች አውደምህረት ላይ ቢተላለፉ በኃላፊነት ይስጠይቃል!” ሲኖዶስ

June 6, 2024

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን፣ በሀገራዊ እና በወቅታዊ ዐበይት ጉደዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ፈር የለቀቁ አሰራሮችና የመግለጫ አሰጣጥ ላይ መመሪያና ህግ ማውጣቱ የተመለከተ ሲሆን በርካታ...

Read more
News

ቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን አወገዘ፤ ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን ብዙ ዋጋ ማስከፈሉ ተገለጸ፤

June 6, 2024

ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ልቃስን የአውደምህረት ንግግር ከቤተክርስቲያኒቱ ቀኖና አስተምህሮት ውጭ የሆነ ፣ ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው ሲል ውሳኔ አሳለፈ። ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን ዋ...

Read more
News

በኢትዮጵያ የነዳጅ ማውጣት ስራ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው – ከተፈጥሮ ጋዝ ብቻ በዓመት ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኛል

June 2, 2024

በኢትዮጵያ ኦጋዴን ሰርጥ ካሉብና ሂላል አከባቢ የሚገኘውን የነዳጅ ሃብትና የተፈጥሮ ጋዝ አውጥቼ ወደ ምርት እገባለሁ ያለው የቻይናው ነዳጅ አውጪ ካምንፓኒ Poly GCL ተመልሶ የነዳጅ ማውጣት ፍቃድ አግኝቶ ወደ ስራ መግባቱ ተነግ...

Read more
News

የሶማሊያ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጦር በ2014 ማብቂያ ይወጣል አሉ፤

June 1, 2024

ከሶማሊያ መንግስት ባለስልጣናት እየወጣ ያለው መረጃ ዜጎችን ስሜት የሚፈታተን ሆኗል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሞቃዲሾ ነዋሪዎችን አቅፋና ደጋፍ የያዘቸው ኢትዮጵያ ላይ የተከፍተው ዘመቻ ሳያንስ፣ ለሶማሊያ ሰላም ከአልሸባብ ጋር ህይወቱን...

Read more
News

ትህነግ ዳግም እውቅና እንዲያገኝ የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያ ወደ ፓርላማ ተመራ፤ ትህነግ ውሳኔውን አወደሰ

May 31, 2024

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ አዋጅን ተዘጋጅቶ ለተወካዮች ምክር ቤት ተላከ። ውሳኔው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ላይ ምርጫ ቦርድ የጣለውን ዕግድ ...

Read more
News

አቡነ ሉቃስ 6 ዓመት ተፈረደባቸው፤ ህግ በሚያዘው መሰረት ተላልፈው እዲሰጡ እየተሰራ ነው

May 31, 2024

አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። ከፈጸሙት ወንጀል አኳያ ወደ ኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡ እየተሰራ ነው። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍ...

Read more
TIPS 1

ከአገር የሚወጡ ሰዎችን የማገድ ስልጣን ለኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ

May 31, 2024

ማንኛውንም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ የማገድ ስልጣንን፤ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ። ማንኛውንም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ የማገድ ስልጣን...

Read more
News

ኢሳያስ “የአደባባይ ሚስጢር ነው” ላሉት ሌላው ዙር ጦርነት “ዝግጁ ነን” አሉ፤ ሳህለወርቅ ዘውዴ የደስታ መግለጫ ላኩ

May 29, 2024

ኤርትራ " ቅኝ ገዝታኛለች" ስትል ከምትወንጅላት ኢትዮጵያ የተለየችበትንና አገር የሆነችበትን 33ኛ ዓመት ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ባስገነቡት ስታዲየም አክብራለች። ግንቦት አስራስድስት ቀን በተከበረው በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወ...

Read more
News

ተስፋ የተጣለበት አገራዊ ምክክር ነገ በአዲስ አበባ ይጀመራል፤ ከተቀናቃኞች ጋር ንግግር እየተደረገ ነው

May 28, 2024

በመሰረታዊ እሳቤው ላይ ቅሬታ የማይነሳበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር ኮሚሽኑ አስታውቋል። ኮሚሽኑ ብረት ካነሱ ሃይሎች ጋር ንግግር መጀመ...

Read more
ECONOMY

ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ሊከፍት ነው፤ የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን የማምረት ስምምነት ተደረሰ

May 27, 2024

የዓለማችን ግዙፉ ቦይንግ የአውሮፕላን ማመረቻ ኩባንያ የአፍሪካ አገራት ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ዜናው ታላቅ ዝና ላለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ አጋጣሚዎችን ይዞ እንደሚመጣ...

Read more
law

በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን የክስ መቃወሚያ ብይን ተሰጠ

May 27, 2024

ፍርድ ቤቱ በአዋጅ 882 መሰረት የቀረበው ክስ ከባድና ከ10 ኣመት በላይ እስር ፍርድ ስለሚያስከትል የዋስትና መብት ጥያቄውን በዛሬው ችሎት ውድቅ አድርጓል።ፍርድ ቤቱ ጠበቆች አቃቤ ህግ ሆን ብሎ በዚህ አዋጅ የከሰሰው የዋስትና መ...

Read more
News

የትግራይ ሃይሎች አላማጣ ከተማዋን ለመቆጣጠር ሰፊ ሃይል እያስገቡ ነው፤ ጌታቸው ረዳ አካባቢውን ለቀን ወጥተናል አሉ

May 24, 2024

የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ሃይል በአላማጣ ዙሪያ ይዞታውን ሲያጠናክር ከርሞ አላማጣ ከተማን ለመያዝ ሰፊ ሃይል አሰልፎ መነሳቱ ተሰማ። መከላከያ አልፈቀደሞ። የመንግስትን ውሳኔ አልተሰማም። በአፋር በኩል ግጭት መቀስቀሱና የ...

Read more
  • 1
  • …
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2