TIPS 1
በኢትዮጵያ የተካሄደውን ለውጥ ተከትሎ የተግተለተለው አስመሳይ ለቁጥር የሚታክት ነበር። ድሮ ጀምሮ የግብጽ ባሪያ ለመሆን የማለው ሻዕቢያ ሳይቀር ቀፎውን ሰብሮ ከነመሪው አዲስ አበባን ውጠዋት ነበር። "ተራኪ ነን፣ ተንታኝ ነን፣ አክ...
" ባለፉት 15 ወራት ብቻ ከ38 ሺህ በላይ ወጣቶች ተሰደዋል ፤ ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህይወታቸው አልፏል:: ያሉት ችግሮች ወጣቱን ተስፋ በማሳጣት ህገወጥ ስደትን እንደ ብቸኛ አማራጭ እንዲመለከት እያደረጉት ነው ! " የትግራ...
ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተቋሙን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ የተሾሙት "ሽንፍላ" በሚል ስያሜ የሚጠራውን ቤት እንዲያጸዱ ነበር። የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዴኤታ ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩ...
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ።ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገ...
የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥ ፉዓድ ሀሰን ኢብራሂምን ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች ከ3 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ።የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ህወሓት ያለበትን ውስጣዊ ችግር በመግባባት ፈትቶ እንዲቀርብ የፌደራል መንግሥት ማሳሰቡን ተናገሩ። ለሁለት በተከፈሉ የትህነ አመራሮች እየታመሰ የሚገኘው የክልሉ የፓለ...
ሃሰን ሼክ መሀመድ የሚመሯት ሞቃዲሾ አዲስ ዜና አሰምታለች። ኢትዮጵያን ለሶማሊያ ስጋትና ተላት አድርጎ የሚያሳይ የታሪክና የኢትዮጵያን ምስራቅ ክልልና ሶምሌ ክልልን ወደ ሶማሊያ የሚያካትት የጂኦግራፊ መጽሃፍ በማሳተም ወጣቶች እንዲ...
የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ...
ኢትዮጵያ በቀታዩ የሰማ አስከባሪ ኃይል ውስጥ አትሳተፍም - የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር የሶማሊያው የመከላከያ ሚኒስትር የሚል ማዕረግ አላቸው። ሰባ ከመቶ አገራቸውን ብቻዋን ኢትዮጵያ የምትጠብቅላቸው እንህ የመከላከያ ሚኒስትር ተጠ...
የአማራ ክልል ሰላም ከድፈረሰበት ከዓመት ወዲህ በርካታ ነዋሪዎቿ ወደ አዲስ አበባ ፍለሰዋል። አቅም ያላቸው ቤተሰቦቻቸውን ይዘው አዲስ አበባ ህይወትን አንድ ብለው መጀመራቸው ብቻ ሳይሆን ይህ እግት፣ ግድያ፣ ዘረፋና እያስፈራሩ ሃብ...
"ያለደረሰኝ አትሽጡ አልን እንጂ እቃ እንወርሳለን ያለ አካል የለም" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በርካታ ነጋዴዎች በግብር ከፋይነት ተመዝግበው ደረሰኝ የማይሰጡ በመሆናቸው እና ችግሩም በጣም እየ...
"ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት የተመለሱት ዶናልድ ትራምፕ እርሻ ስራ ላይ ተሰማርተው የሚሰሩትን ሰነድ አልባ ካባረሩ ማን ድንችና ሽንኩርት ይልቅማል?" በሚል ሰፊና በአምክንዮ የተደገፈ መከራከሪያ የሚያቀርቡ እንደሚሉት ጉዳዩ የምርጫ...
" ቡድኑ ለስልጣን ሲል ማንኛውም ዓይነት ጥፋት ከመፈፀም ወደ ኋላ እንደማይል በተደጋጋሚ እየታየ ነው " ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ማስጠንቀቁ ተሰማ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተደደር ዛሬ ህዳር 1/2017 ዓ.ም የፅሁፍ መግለጫ ...
አዋጁ ሲወጣ በደቦ ለቅሶ ሲጀመር “የያዙትን ሃብት እንዴት እንዳፈሩት ባለቤቶቹ ያውቁታል፤ ይህ ግልጽ ነው” ሲሉ ህጉን ያረቀቀው ቡድን አባል ተናግረው ነበር። እንደውም እንደኔ አስተያየት ለቅሶው ከፍየሏ ሞት በላይ ነው እንደሚባለው...
"የእሳት አደጋ አጥፊ ቡድን አባላት ከባለሱቆች ጋር የገንዘብ ድርድር ሲያደርጉ እንደነበር ሰምቻለሁ" ኤሊያስ መሰረት በመርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ፣ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ከመጥፋት ይልቅ በገንዘብ ሲደ...
የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የዋጋ ግምቱ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ በተለያዩ መጠኖች 35 ሀሰተኛ ካርታ አሰርተው ህጋዊ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የ...
ደጋፊዎቻቸው ፊት ቆመው "አመስግናለሁ የአሜሪካ ህዝብ፣ እንኳን ለወርቃማው የአሜሪካኖች ዘመን አደረሳችሁ። አሜሪካን ዳግም ታላቅ እንዳርጋለን፣ ይህ ለአሜሪካን ህዝብ አንጸባርራቂ ድል ነው ..." ሲሉ በአድናቆት ምላሽ ይሰጣቸው ነበ...
በበርክታ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አጣብቂኝ ውስጥ ያለችው አሜሪካ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. ዓለም በአንክሮ የሚጠብቀውን ምርጫ ታካሂዳለች። የትራምፕ መመረጥ በርካታ ነገሮችን እንደሚቀይር በስጋትና በጉጉት የሚጠብቁት አሜሪ...



