Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: TIPS 1

TIPS 1

TIPS 1

የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን ገለፁ

February 4, 2025

የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ዳይሬ...

Read more
OPINION

ሀኪሙን አትግደሉ!  (Whoever you are!)  የዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ መልዕክት

February 4, 2025

የዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ መልዕክት።"ሀኪሙን አትግደሉ!(Whoever you are!)"       አንድ የህክምና ዶክተር የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ ሳለ ባብዛኛው ሰቃይ የሚባል የደረጃ ተማሪ ስለሆነ እውቀትን ለመሰብሰብ፣ አንደኝነቱን...

Read more
OPINION

“የዲግሪና የዲፕሎማ ወፍጮ ቤቶች” – የተመረቱ ካድሬዎች የዛሬ የኢትዮጵያ መከራዎች – አስተያየት

February 3, 2025

ዛሬ ለኢትዮጵያ መከራ የሆኑባት አብዛኞቹ “የዲግሪና የዲፕሎማ ወፍጮ ቤቶች” ምርት የሆኑትና ሞራል የነጠፈባቸው ካድሬዎች ናቸው። በግዢና በውክልና በተሰበሰበ ዲግሪና ዲፕሎማ የክብር ስም ተሸክመው በተለያዩ እርከኖች ከፍተኛ ሹመት ተ...

Read more
TIPS 1

የትግራይ የታጣቂ ኃይል አመራሮች የተለያዩ አቋም መያዛቸው ይፋ ሆነ፤ ኩዴታ እንዲደረግ ለወሰኑ መኮንኖች ማስጠንቀቂያ እየቀረበ ነው

January 24, 2025

ከክውፍተኛ የትግራይ ኃይሎች አመራሮች በተጨማሪ የትግራይ ክልል ምስራቃዊ ፣ ደቡብ ምስራቃዊ ፣ የደቡባዊ ዞን ኦፍላ ወረዳ እንዲሁም በራስ ተነሳሽነት መሰባሰባቸውን የገለፁ የመቐለ ከተማ ወጣቶች መግለጫ አውጥተዋል። ” ወታደራዊ  መ...

Read more
TIPS 1

የትግራይ ታጣቂ አመራር መኮንኖች ጊዚያዊ አስተዳደሩ እንዲገለበጥ መወሰናቸውን አስታወቁ፤ ድብረጽዮን የማይመሯት ትግራይ …

January 23, 2025

የትግራይ ታጣቂ ኃይል መሪዎች የጌታቸው ረዳን አስተዳደር ይፍረስ አሉ፤ “የውጭ ኃይል ” ባሏቸው ላይ እርምጃ የመውሰድ አቅም አንዳላቸው አወጁ ለአምስት ቀን በዝግ መምከራቸውን በመጠቆም መግለጫቸውን ያሰራጩ አካላት እንዳሉት፣ በትግ...

Read more
TIPS 1

አቡነ ማትያስ ለጌታቸው ረዳ እና ለደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ምክር እና ተግሳፅ አስተላለፉ ” ቆም ብላችሁ አስቡ “

January 23, 2025

" እየሄዳችሁበት ያለው መንገድ ሁሉንም የሚያጠፋ ፤ የተገኘችውንም ሰላም የሚያደፈርስ በመሆኑ ህዝባችሁ የሚሰጣችሁ ምክር እና ተግሳፅ ተቀብላችሁ በስክነት እና በማስተዋል የህዝባችሁን ጥያቄ እንድትመልሱ አደራ እንላለን " - ቅዱስነ...

Read more
TIPS 1

የፋሲል ግንብ እድሳት እንዴት ተካሄደ? የመንጣቱ ምክንያት ምንድን ነው?አርክቴክት ፋሲል

January 17, 2025

የጥገና እድሳት እየተከናወለት ያለው ታሪካዊው የፋሲል ግንብ በቅርቡ ይፋ መደረጉን ተከትሎ መወዛገቢያ መሆኑ አልቀረም። ታሪካዊው ሽሯሟ ቀለም ያለው የፋሲል ግንብ ቀለሙ ነጥቶ መታየቱ ለበርካታ መላምት ክፍት እንዲሆን አድርጎታል። የ...

Read more
TIPS 1

“ማይናማር ህገወጥ ካምፓች ተወስደው የሚገኙ ዜጎች ጉዳይ ዓለም አቀፍ የወንጀል ገጽታ ያለው ነው”

January 16, 2025

" ጉዳዩ ዓለም አቀፍ የወንጀል ገጽታ ያለው ነው " -  የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር " በህገወጥ ዓለምአቀፍ ደላሎች ተታለው ወደ ማይናማር ፣ ታይላንድ፣ ቻይና ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ወደሚገኙ ህገወጥ ካምፓች ተወስደው የሚገኙ ዜጎችን...

Read more
News2

10 ዓመት ወደኃላ በመሄድ ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብና ንብረትን መውረስ የሚያስችለው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

January 9, 2025

በዛሬው ዕለት የፀደቀው አዋጅ ‘ከውጪ የተላከ ገንዘብ ነው’ የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንዘቡ በሕጋዊ መንገድ በባንክ ሥርዓት ውስጥ ያለፉ ግብይቶች ወይም ክፍያዎች ስለመሆናቸው በተገቢው የባንክ ደረሰኝ አስደግፎ ማቅረብ የሚገባ ሲሆን...

Read more
TIPS 1

ሕዝብ የሰጣቸውን አንቱታ ጠብቀው፣ በብሄር ታርጋ አገራቸው ላይ ሳይማማሉ ያረፉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ መታወሻቸው ብዙ ነው

January 7, 2025

"ከዚህ ምርጫ በኋላ ለአገሬ የምመኘው ሰላም፣ አንድነት እና ብልፅግና ነው፡፡ እኔም በ91 ዓመቴ በምርጫው የተሳተፍኩኝ ሲሆን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የማስተላልፈው መልእክት የአገሪቱን ሰላምና አንድነት እንድትጠብቁ አደራ እላለሁ፡...

Read more
TIPS 1

ፕ.ር አታላይ አየለ የመሬት መንቀጥቀጡ ቀን ባይተነበይም እንደሚቆም አስታወቁ፤

January 3, 2025

"የተከሰተው እሳተጎሞራ ሳይሆን ከሙቀት የተነሳ የተፈጠረ የውሃ እንፋሎት ነው" እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ (በከፍተኛ ሙቀት የቀለጠ አለት፣ ጠጣር ነገር )ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ወይም በላይኛው የመሬት ...

Read more
TIPS 1

በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አልተከሰተም፤ የውሃ እንፋሎት ነው

January 3, 2025

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉ ትክክል እንዳልሆነና የተከሰተው እንፋሎትና ውሃ መሆኑ ተጠቁሟል።በስህተት እሳተጎሞ...

Read more
TIPS 1

የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በአማራ ክልል የተሃድሶ ማሰልጠኛ አቀባበል ተደረገላቸው

December 29, 2024

በአማራ ክልል ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ ሕዝብና መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ይህንን ጥሪ ጥሪ የተቀበሉ በርካታ ታጣቂዎችም የሕዝብንና የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሲገቡ በባ...

Read more
TIPS 1

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከቦሌ ታወርስ ኋ.የተ.የግል ማህበር እንዲሠናበቱ በፍርድ ቤት በድጋሚ ተወሰነባቸው

December 28, 2024

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሳሽ በነበሩበት የቦሌ ታወርስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል መሕበርን በባለአንድ አክሲዮን ሆኖ እንድጠቀልለው  ይወሰንልኝ ብለው ያቀረቡት ክስን ፍርድ ቤት ሳይቀበለው  ቀርቷል ። በአቶ አብነት ከላይ በተጠቀሰ...

Read more
News

በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ

December 17, 2024

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። የፕላን፣ ...

Read more
TIPS 1

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተወልደ አስተዳደር ዘመን እኤአ ከ2020  እስከ 2022 ለተሠራ ስህተት 425ሺ ዶላር ተቀጣ

December 14, 2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንደ አውሮጳውያኑ አቆጣጠር ከ2011 ዓም እስከ 2022 ዓም በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመራ የነበረው ተወልደ ገብረማርያም ተስፋይ ከለቀቀ በኋላ በርሱ የአስተዳደር ዘመን ለተሠራ ስህተት አየር መንገዱ 42...

Read more
TIPS 1

ኤርትራዊያን በተጭበርበረ ማንነት፣ ለውጭ ዜጎች በተከለከለ ስራ፣ ከተራ የሱቅ ችርቻሮ ጀምሮ በኮንትሮባንድ፣ በገንዘብ አጠባና ብሄራዊ ጥቅምን በሚጻረር ተግባር ተሳታፊ ሆነዋል

December 13, 2024

በርካታ የኤርትራዊ ዜግነት ያላቸው ዘመድ ለመጠየቅ በማስመስል ከዱባይ፣ ከኤርትራ፣ ከኡጋንዳ በመመላለስ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በሻንጣ በማስገባትና በማስወጣት የኮንትሮባንድ እና ሌሎች ህገወጥ ተግባራት ሲያከናውኑ ተገኝቷል። ቁጥራቸ...

Read more
TIPS 1

በፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት የተካሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር በስኬት ተጠናቀቀ

December 12, 2024

በቱርኪዬ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ተጠናቀቀ፡፡ጠቅላይ ሚኒትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት የኢትዮጵያና የሶማሊያ ህዝቦች በቋንቋ በባህል እ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • …
  • 14
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2