Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  Missing Princeton student found dead on campus, university says
News2

Missing Princeton student found dead on campus, university says

Ethioreview newsEthioreview news—October 21, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

A Princeton undergraduate whose disappearance late last week sparked a massive search was found dead on the edge of campus Thursday afternoon, authorities said.

ዜናውን ሰምተውና መረጃውን አይተው ከተቆረቆሩ ዜጎች መካከል አቶ ሃይሌ ሙሉ ይህን ሲሉ በማህበራዊ ገጻቸው ጽፈዋል

አሜሪካ ውስጥ ስመ ጥር ከሆኑት ዩንቨርስቲዎች አንዱ በሆነው Princeton University ተማሪ የነበረችው ምስራች እውነቴ መጥፋቷ ከተነገረ ከስድስት ቀናት በኋላ በዩንቨርስቲው ግቢ ውስጥ ሞታ መገኘቷን የሚገልፀውን አሳዛኝ ዜና ትናንት ሰምተናል።
አሳዛኙ ክስተት ግን ይሄ ብቻ አይደለም። የልጅቷ አስከሬን ምርመራ ተደርጎ ገና ውጤቱ ሳይታወቅ አቃቤ ህግ “በሰውነቷ ላይ ምንም አይነት ጉዳት ስለማይታይ ጥርጣሬ የሚያስነሳ ወይም ወንጀል ተፈፅሞባት ነው የሞተችው ብሎ ለመናገር የሚያስደፍር ነገር የለም” የሚል አሳፋሪ መግለጫ መስጠቱ ለወዳጅና ቤተሰቦቿ ሌላ መሪር ሃዘን የሚፈጥር ድርጊት ሆኗል።
እንደ ምስራች አይነት ከታዋቂ ዩንቨርስቲ ልትመረቅ አንድ አመት የቀራት፣ተስፋ ያላት ፣ ወጣትና ጤናማ ሰው ቀርቶ እድሜው የገፋና የጤና ጉድለት ያለበት ሰው ሞቶ ሲገኝ እንኳን የአስከሬን ምርመራ ሳይደረግ የሞቱ ምክንያት ይሄ ነው ተብሎ አይነገርም። አቃቤ ህግና ፕሪንስተን ዩንቨርስቲ ግን ምስራች ራሷን የገደለች ወይም በጤና እክል ምክንያት የሞተች አስመስለው እየተናገሩ ነው።
ፕሪንስተን ዩንቨርስቲ ይህንን ያደረገበት ምክንያት ግልፅ ነው። ዩንቨርስቲው ግድያ የተፈፀመበት ቦታ መሆኑ ከታወቀ የዩንቨርስቲው ስም ይጎድፋል የሚል ፍርሃትት ስላለው ነው ወንጀሉን መደባበቅ የፈለገው። የአቃቤ ህግ የዚህ አሳፋሪ ድርጊት ተባባሪ መሆን ግን ያሳዝናል።
ምስራች ከመሞቷ በፊት ስታደርገው የነበረው እንቅስቃሴ ሳይመረመር፣ መደፈርና አለመደፈሯ በሃኪም ምርመራ ሳይጣራ ፣ ከእሷ ጋር የሚታይ ወይም እሷን ሲከታተላት የነበረ ሰው መኖርና አለመኖሩ ሳይታወቅ (በግቢው ውስጥ የደህንነት ካሜራ ይኖራል የሚል እምነት ስላለኝ ነው)፣ ከመሞቷ በፊት በስልኳ ከማን ጋር ስትደዋውል ወይም ቴክስት ሜሴጅ ስትለዋወጥ እንደነበረ ሳይጣራ፣ ሩም ሜቶቿ የሚሰጡት ቃል ሳይደመጥና ሌሎችም የሚጠረጠሩ ሰዎች ለፖሊስ ቃላቸውን ሳይሰጡ “ሞቷ ጥርጣሬ የሚያስነሳ ነገር የለውም” ብሎ መናገር ድንቁርና ብቻ ሳይሆን ዘረኝነትም ነው። ሟቿ ነጭ ብትሆን ኖሮ አስከሬኗ በተገኘ በሰአታት ልዩነት ውስጥ አቃቤ ህግ እንዲህ አይነት የሚያሳዝን መግለጫ አይሰጥም ነበር።
አሜሪካ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዚች ልጅ ደም ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር እባካችሁ “Justice for Misrach” ብለን እንጩህላት! Via Haile Mulu FB.

A facilities employee discovered Misrach Ewunetie’s body near the university’s tennis courts around 1 p.m. Thursday, Mercer County prosecutor Angelo Onofri and Kenneth Strother Jr., Princeton’s vice president for public safety, said in a statement.

There were “no obvious signs of injury and her death does not appear suspicious or criminal in nature,” they said, adding that an autopsy has been ordered to determine the 20-year-old student’s cause of death.

More stories

ቻይና በኢትዮጵያ ያላት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት 3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ

February 26, 2023

ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም የእስልምና ጉ.ጠ.ም. ቤት ፕሬዝደንት ሆነው ድጋሚ ተመረጡ

September 7, 2025

ራማፎሳና ትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት – ሌላው ዘለንስኪ?

May 22, 2025

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ግዙፉ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

January 9, 2025

“Misrach’s death is an unthinkable tragedy. Our hearts go out to her family, her friends and the many others who knew and loved her,” the university’s vice president for campus life, W. Rochelle Calhoun, said in a statement.

The tennis courts are near where officials said Ewunetie was last seen around 3 a.m. Friday, in the vicinity of the Scully Hall student residence building. Her family asked Princeton to check on her Sunday night after not hearing from her for several days, the school said. On Monday evening, university officials issued an alert that she was missing and asked for the campus community’s help in locating her.

The evening before, Ewunetie, a junior, volunteered during a music event at the Terrace Club, one of Princeton’s 11 eating clubs, according to the Daily Princetonian. Many upperclassmen at the university socialize and eat their meals at the off-campus clubs. After the club closed, she and other members on duty “left for the night,” the club’s student officers told the newspaper.

The school said Tuesday that authorities were using a helicopter, drones and watercraft in the search, and stepped up its law enforcement presence on campus as the efforts to find Ewunetie continued.

Ewunetie’s brother, Universe Ewunetie, described her to NBC News as “a very smart, empathetic person who cares for people.”

“She’s loved and cared for, and we’re missing her,” he said.

The family is originally from Ethiopia, he told the outlet. Ewunetie grew up in Euclid, Ohio, and Princeton is her only connection to New Jersey, he said. He added that her phone appeared to lose connection Sunday.

In an interview with CNN, Sara Elagad, executive director of Minds Matter Cleveland, said Ewunetie graduated in 2020 from the nonprofit program, which is designed to prepare low-income, high-achieving students for success in college.

New Jersey Gov. Phil Murphy (D) sent a message of condolence via Twitter on Thursday, saying he was “heartbroken” by the news.

“Our hearts go out to her family, friends, and fellow students who knew and loved her,” Murphy said in the tweet.

Princeton said the university is planning a memorial for Ewunetie and will announce details at a later time.

washington post

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የአዋሽ-ወልዲያ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትን ሥራ እንቅስቃሴ መጀመሩን ኮርፖሬሽን አስታወቀ
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጥምረት በኢትዮጵያ ጉዳይ ልዩነት እንደሌለ አስታወቀ፤ በአንድነት እንቁም አለ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news