Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  POLITICS  “ጄነራል ታደሰን ከሀላፊነቱ ማንሳት አልያም መተካት አለመቻል የእኔ ውድቀት ነው” ጌታቸው ረዳ
POLITICS

“ጄነራል ታደሰን ከሀላፊነቱ ማንሳት አልያም መተካት አለመቻል የእኔ ውድቀት ነው” ጌታቸው ረዳ

Ethioreview newsEthioreview news—April 11, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አቶ ጌታቸው ከቢቢሲ ካደረጉት ቃለ መጠይቅበትንሹ፦

ቢቢሲ- በሥልጣን ዘመንዎ የመጨረሻዎቹ ቀናትና ወራት፣ ኤርትራ ከተፎካካሪዎ አመራር አጋር እንደሆነች ሲከስሱ ነበር። በኤርትራና በተፎካካሪው አመራር ላይ ለሚያቀርቡት ለዚህ  ውንጀላ ምን ማስረጃ ያቀረባሉ?

አቶ ጌታቸው ረዳ- እንደ የሕግ ፍርድ ቤት ማስረጃ መጠየቅ የጋዜጠኛ ኃላፊነት መሆኑን አላውቅም። ግን ይህንን ልነግርህ እችላለሁ።

ቢቢሲ- ለንግግርዎ ግን ማብራሪያ ማቅረብ አለብዎ?

More stories

ደቡብ ሱዳን ስድስተኛ ሀገር ሆና የናይል ስምምነት ማዕቀፍን አጸደቀች

July 12, 2024

“ትህነግ ጦሩን እስጠግቷል፤ የጦርነት ስጋት አለብን” የጠለምት ወሰንና ማንነት አስመላሽ

June 7, 2025

“የኢትዮጵያን ህልውና የሚበይኑት የተፈጥሮ ሀብቶች…”

September 2, 2024

“ዘመን ትውልድን ይገነባል ፤ ትውልድም ዘመንን ይገነባል”

September 10, 2023

አቶ ጌታቸው ረዳ- ማብራሪያዬን አቅርባለሁ። ስም ልጠቅስልህ አልችልም። ይህንን ግን አውቃለሁ፤ በእኔ አስተዳደር ውስጥ የነበሩ ሰዎች የተወሰኑት በሕጋዊ፣ የተወሰኑት ደግሞ በሕገ ወጥ መንገድ ከኤርትራ ጋር ለመገናኘት ሲሞክሩ ነበር።  የግመሉን ጀርባ የሰበረው የመጨረሻ ሰበዝ [የመጣው] ግን ደስተኛ ያልሆኑ የህወሓት አካላት ውስጥ ነው፤ ሁሉም የህወሓት አንጃ አመራር ማለቴ አይደለም። ግምገማቸው ምንም ይሁን ምን፤ በህወሓት ውስጥ ያሉ የተወሰኑ አካላት በጋራ ጠላታቸው ላይ ለማበር  ይህንን እድል መጠቀም ጀመሩ። ስም ልሰጥህ አልችልም፤ ነገር ግን የተፈጠረው ይህ እንደሆነ ለማረጋገጥ በቂ ማስረጃ አለኝ።

ቢቢሲ- በሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የኋላ ታሪክ ላይ ያነሱትን ስጋት በተመለከተ አለመካከትዎን በአግባቡ መረዳት እፈልጋለሁ። አዲሱ ፕሬዝዳንት ከቀደመው አስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮች አካል ለመሆናቸው ማስረጃው ምንድን ነው?

አቶ ጌታቸው ረዳ- የእኔ ምክትል ፕሬዚዳንት ነበር። የራሱን የስራ ዝርዝር መፈጸም አልቻለም። [ኃላፊነቱን] መወጣት ላለመቻሉ ታደሰን ብቻ እየወቀስኩ አይደለም። እኔ እርሱን በተመለከተ ምንም አላደረግኩም። እርሱን ማንሳት አልያም መተካት [አለመቻል] የእኔ ውድቀት ነው። ብዙ ማስረጃ አለኝ፤ ዛሬ ጠዋትም ይህንኑ ተናግሯል። የእኔ ምክትል ነበር፤ እናም ለጸጥታ ጉዳዮች ኃላፊነት ነበረበት፤ በብዙ ጉዳዮች ላይ ኃላፊነት ነበረበት። እኔ እስከሚገባኝ ድረስ፤ የእርሱ የስራ ዝርዝር በውድቀት የተሞላ ነው። የእርሱ ውድቀቶች ግን የእኔም ውድቀቶች ናቸው።

ቢቢሲ- ከፕሬዚዳንቱ ትዕዛዝ ሲቀበል እንደነበረ አልተናገረም? አንዳንዶች እንደሚናገሩት እንደ መሪ የጠቀስካቸው ጉዳዮች የሚወድቁት በአንተ ትክሻ ላይ ነው።

አቶ ጌታቸው ረዳ- ሞኝ አትሁን።

ቢቢሲ- ጥያቄ ብቻ እየጠቅኩ ነው?

አቶ ጌታቸው ረዳ- አይደለም፤ ይህ አይነቱ ትዕዛዝ. . . ታውቃለህ፤ የትግራይ ፖለቲካ አስቸጋሪ ነው። ይቅርታ ለተጠቀምኩት…

ቢቢሲ- ይቅርታ አያስፈልግም፤ ይቀጥሉ

አቶ ጌታቸው ረዳ- የትግራይ ፖለቲካ በጣም አስቸጋሪ ነው። ራሱን፤ በራሱ የሚመራ አካል አድርጎ የሚቆጥር የሚመስል የተደራጀ ሠራዊት ያለበት ብቸኛ ክልል የእኛ ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ይህንን ያልተለመደ ሁኔታ እንዲፈታ ይጠበቅ ነበር። ታደሰ ግን እንደ ሠራዊቱ አዛዥ፤ የተወሰኑትን የእኔን ውሳኔዎች መቃረን እንደሚችል ያስባል። አንተ ባለህበት የዓለም ክፍል ለሚገኙ ሰዎች ይህንን ለመረዳት በጣም ከባድ ነው። ታውቃለህ፤ ፕሬዚዳንቱ ውሳኔ የሚያሳልፍበትና ውሳኔውም በምክትሉ በቁም ነገር የሚወሰድበት ሁኔታ አልነበረም።

ይህ አንዱ የችግሩ አካል ነበር። እርግጥ ነው፤ አንዳንዶቹ የእኔ ውሳኔዎች ተፈጽመዋል። አሁንም ግን፤ ለስኬቶቹ ኃላፊነት እንደምወስደው ሁሉ ለውድቀቶቹም ተጠያቂነቱን እወስዳለሁ።

በእኛ ጉዳይ ፖለቲካውን ይበልጥ አስቸጋሪ የሚያደርገው በስልጣን ላይ ያልሆነ ፓርቲ ሁሉንም ጠቅልሎ ለመውሰድ፤ የመንግሥት ሀብትምን ለመቆጣጠር የሚሞክር መሆኑ ነው። በመንግሥት ስር መሆን የነበረበት ሰራዊት ደግሞ  ራሱን የሚቆጥረው ራሱን እንደቻለ አካል ነው። ትንሽ የተወሳሰበ ነው። ለመረዳት ያስቸግራል።

via : Addis insider

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
[ጋዜጠኛ] መዐዛ መሐመድ “የአሜሪካ መንግስት ያውቀዋል”ያለችው የኢቢኤስ የትርምስ ድራማ ልዩ ዝግጅት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2