Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  ከኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በድምፃዊ አስጌ ላይ የተሰጠ መግለጫ
SOCIETY

ከኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በድምፃዊ አስጌ ላይ የተሰጠ መግለጫ

Ethioreview newsEthioreview news—May 7, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

“በፍቅር ያበደች ሴት ካሳየኸኝ የማይሞት ሰው አሳይሀለው” አስገኘው አሽኮ

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር  :- ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በአንድ ታዋቂ ሙዚቀኛ (አስገኘው አሽኮ) ሴቶችን በተመለከተ በተሰጠ አስተያየት ላይ ከኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር የተሰጠ መግለጫ

እንደሚታወቀው በሀገራችን የሴቶችና የሴት ህፃናት ጥቃት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ፣ አይነቱን እየቀያየረና በአፈፃፀሙም እየረቀቀ የመጣ እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው።

ይህንንም ለመከላከል የተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም መላው የህብረተሰብ ክፍል የራሱን አስተዋፅዖ ማድረግ እንዳለበት እሙን ነው።

አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ጥቃት ምን ማለት እንደሆነ በቂ ግንዛቤ የሌለው ከመሆኑም በተጨማሪ በአንዳንድ ግለሰቦች የሚሰነዘሩ ሴቶችን የተመለከቱ አስተያየቶች ለጥቃት መባባስ ጉልህ ሚና አላቸው።

ከዚህ ጋር  ተያይዞ ሰሞኑን በአንድ ታዋቂ ግለሰብ ማለትም በድምፃዊ አስገኘው አሽኮ ሴቶችን በተመከተ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተደረገው ንግግር ሴቶች በአካላዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየደረሰባቸው ካለው ጥቃት በተጨማሪ በጠቅላላው በመፈረጅ የስነልቦናዊ ጥቃት እንዲደርስባቸው ያደረገ እና ብዙ ሴቶችንም ያስቆጣ ተግባር ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳዩን ብዙ ሰዎች እንዲቀባበሉት እና የበለጠ ሴቶች ላይ እንዲዘባበቱ ያነሳሳም ጭምር ነው።

ድምፃዊው ከዚህ ቀደም “የሀገር ካስማ” በተሰኘው ሴቶችን ለማበረታታት ታልሞ በተሰራ ህብረዝማሬ ላይ በመሳተፍ የሴቶች አጋር መሆኑን በማሳየቱ እንደተቋም እውቅና ሰጥተን የነበረ ሲሆን አሁን ባደረገው ንግግር ግን ሴቶች ላይ የጥላቻ ዘመቻ እንዲከፈት በማድረጉ ማኅበራችን እጅግ ያዘነ መሆኑን ለመግለፅ ይወዳል።

ድምፃዊው በንግግሩ “በፍቅር ያበደች ሴት ካሳየኸኝ የማይሞት ሰው አሳይሀለው” በማለት ሴቶችን ሁሉ በአንድ በመፈረጅ በአጠቃላይ የሴቶችን ስብዕና የሚነካና ሴቶች በህገመንግስቱ የተሰጣቸውን ክብራቸው ተጠብቆ የመኖር  መብት የጣሰ አስተያየትን ሰጥቷል።

ይህ ንግግሩም በሀገራችን የጥላቻ ንግግር እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀፅ 2(2)፣ 4 እና 7ን የጣሰ እና የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያመጣ ተግባር ነው።

በመሆኑም ማኅበራችን ግለሰቡ በተገቢው መልኩ በህግ ተጠያቂ እንዲሆን የሚሰራ መሆኑን እየገለፅን የተፈፀመውን ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን።

ዛሬ ላይ ያለተጠያቂነት የምትታለፍ አንዲት ጥላቻ ነገ ላይ በሴቶች ላይ ለሚፈፀም ከባድ ዘመቻ በር ከፋች በመሆኗ ይህንን ንግግር የምታሰራጩ የማህበራዊ ሚዲያዎችም ይህን ከማድረግ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።

በሴቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃትን መከላከል የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሀላፊነት ነው።
በሴቶች ላይ የሚፈፀም የጥላቻ ንግግርን አጥብቀን እንቃወማለን!!

Via የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር 
መጋቢት  28 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የተሟላ የሂሳብ መዝገብ እንዲይዙ በህግ የሚገደዱ ግብር ከፋዮች  የተሟላ የሂሳብ መዝገብ በመያዝ ካልመጡ በስተቀር አይስተናገዱም
ብርቱካንን ጨምሮ 16 ግለሰቦች በኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት፣ የሽብር ወንጀልን ጨምሮ በሶስት ክሶች ተከሰሱ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2