Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  OPINION  የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ኃላፊ እውነቱን መሰከሩ፤ ታዬ ደነደአ ይሰማል?
OPINION

የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ኃላፊ እውነቱን መሰከሩ፤ ታዬ ደነደአ ይሰማል?

Ethioreview newsEthioreview news—June 23, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አቶ ታዬ ደንደአ ሰሞኑን በቅብብሎሽ እየተዘዋወረ በነበረው ቃላቸው መንግስት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የሰሜኑን ጦርነት እንዳስጀመሩ አስታወቅው ነበር። አቶ ታዬ በፖለቲካ ታሪካቸው የሚያውቋቸው በከፍተኛ ደረጃ ሲወቅሷቸው፣ በክህደት የሰሜን ዕዝን እንደመቱ መረጃ ሲቀርብባቸው የነበሩ የትህነግና የወቅቱ የሻዕቢያ መልዕክተኞች አሞካሽተዋቸዋል።

በተለይም የትህነግ ደጋፊዎች፣ አክቲቪስቶቻቸውና ሚዲያዎቻቸው፣ ሻዕቢያ የቀጠራቸው የሚታወቁ “ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉ” በሚመሯቸው ሚዲያዎችና እነዚህኑ ተከትለው መረጃ የሚያሰራጩ የማህበራዊ ሚዲያ ተወዛዋዦች አቶ ታዬ የጀግና ስም እየሰጡ ሲያሞግሱ፣ በሰሜን ጦር ደምና አጥንት ሲዛበቱ፣ በኢትዮጵያ አለኝታዎች ደም ሲቆምሩ የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ሀላፊ የነበረውን አበራ ንጉሥን ምስክርነታቸውን ዳግም ሰጥተዋል።

ነብሳቸውን ይማርና አቶ ሴኮ ቱሬ፣ በሕይወት ያሉት ሊነናል ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ፣ የትግህነግ ሚዲያዎችና ደጋፊዎቻቸው፣ እንዲሁም የክህደቱ ሰለባዎች እንዴት እንደተጨፈጨፉ፣ እንዳምለጡና እንደተካዱ የተናገሩት ሁሉ ተረስቶ አቶ ታዬ ደንደአ አዲስ ትርክት ይዘው ሲመጡ አቶ አበራ ንጉሱ “ልክ አይደለም” ሲሉ መስክረዋል።

አቶ ታዬ ቀደም ሲል ኦፌኮ ነበሩ፡፡ ከኦፌኮ “አትረቡም” ብለው ወደ ወጣቶች ይዘው ወደ ጫካ ገቡ፡፡ ተያዘው ታሰሩ። ከዛም ኦህዴድን ተቀላቀሉ። ከዚያም ብልጽግና ሆኑ። ከዚያም ለብልጽግና ካድሬ መልማይ ሆኑ፤ ፍትህ ሚኒስቴር ገቡ፣ ካዘም የሰላም ሚኒስተር ዳኤታ ሆኑ፤ በዚህ ሁሉ ጎዳናዎች ሲያልፉ ልዩ ልዩ ሰው፣ የተለያዩ አንድበቶች ያሉዋቸው ሰው ነበሩ። ሲባረሩ አዲስ ትርክት ይዘው መጡ። ጠያቂዎቻቸው አንዱንም ጉዳይ አንስተው አልሞገቱም። ባይሞግቱም ለአፋቸው ያህል አላነሱም። የትግራይ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ምስክርነት ሰሞኑን ያሰራጩት ምስክርነት ከስር ያንብቡ።

More stories

የፖለቲካ ጨዋታውን አልቻልንበትም !

May 26, 2022

አጉል ሰርግና ምላሽ – ጣጣ እንዳያመጣ ጠንቀቅ!!

December 29, 2022

የእኛ [ማቶ ኦፑትስ] የት አለ? ጆሴፍ ኮኒ በሚባል ጦረኛ ….

December 3, 2024

ደብረ ብርሃን-“ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር”

June 7, 2022

ጥቅምት 14/2013 ዓ/ም ረፋድ 4፡00 ላይ ሰብሓት ነጋ፡ እኔ እና አንድ ስሙ መጥራት ያልፈለግኩት ብርጋዴል ጀነራል በመቐለ ከተማ አብርሃ ካስትል ሆቴል ውስጥ ቀርስ እየበላን ሰብሓት እና ብርጋዴል ጀነራሉ ስለ ሃገራችን በተለይም ብልፅግና እና ህወሓት ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ጉዳዮች ሲተነትኑ እኔ በምሰማት ላይ ነበርኩ።

በሁለቱም ሰዎች ንግግር መሃል ጀነራሉ ህወሓት ከብልፅግና ጋር ባለው በወቅቱ የመሳሳብ ሁኔታን በማየት ነገሩ የከበዳቸው የሰሜን ዕዝ እንደሆነ ለሰብሃት ነጋ አነሳለት። ሰብሓት ጀነራሉ ላነሳለት የሰሜን ዕዝ ጉዳይ ሲመልስ “ሰሜን ዕዝ ሊያሳስብህ አይገገባም። ምክንያቱም ሰሜን ዕዝ ያሉት ወታደሮች በቁጥር 44 ሺ ነው ፡ እኛ ደግሞ በቁጥር 34 ሺ ልዩ ሃይል አዘጋጅተናል ፡ ከዛም ሰሜን ዕዝ ያለው በህዝባችን መሃል ስለ ሆነ በጠላት ህዝብ ውስጥ ወይም በደጀን ህዝብ ውስጥ አይደለን ያለው። በዚህ ምክንያት ሰሜን ዕዝ technically speaking ሙርከኛ ነው ማለት ይቻላል” በማለት ማብራሪያ ሰጠው ።

እኔ ይህ የሰብሓት ነጋ ማብራሪያ በሰማሁኝ ቅፅበት ዝምታዬን ሰበርኩ ። ሰብሓት የሰጠኸው ማብራሪያ ፍፁም አደገኛ ነው፡ ይህ አባባል በተለይም technically ሙርከኛ ነው ያልከው ሰሜን ዕዝ practically ሙርከኛ ለማድረግ እርምጃ መውሰድን ይጠይቃል። ይህ ማለት ትግራይን ላለፉት 20 ዓመታት ከሻዕቢያ ሲጠብቃት የኖረ ሰራዊት ላይ ክህደት መፈፀም ነው ። ይህ ክህደት ደግሞ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ፀረ ትግራይ ለማስተባበር የሚጠቅም አጀንዳ መስጠትም ነው። ከዚህ ባለፈ ግና ሰሜን ዕዝ የሚታዘዘው ከአዲስ አበባ ስለ ሆነ በድንገት እርምጃ ተወስዶበት ቢዳከምም አዲስ አበባ ማዕከሉ ያደረገ መላው ኢትዮጵያዊያን የሚያሰባስብ ሰራዊት መልሶ በማደራጀት ጦርነቱ እንዲቀጥል ይደረጋል። ይህ ደግሞ ውሎ አድሮ ህወሓት እንደ ድርጀት ትግራይ እንደ ክልል የሚጎዳ ስሌት ነው የሚል አስተያየት ሰጠሁኝ። ሰብሃት እና ጀነራሉ እስክንለያይ ድረስ ሃሳቤን ከሰጠሁኝ በኋላ ምንም አላሉኝም ። የቀን ውሎ አልቆ ምሽት ሰአት በግምት 3፡00 ሲሆን ሰብሓት ድውሎ ቀን ስላወራነው ነገር ከማንም ጋር ማውራት የለብህም የሚል ማሳሰቢያ ተናገረኝ ።

እንደተባለው ጥቅምት 24/2013ዓ/ም technically ሙርከኛ የሆኖው እና በጠላት ህዝብ መሃል ያለውን ሰሜን ዕዝ practically ሙርከኛ ለማድረግ በህወሓት ወታደራዊ ቋንቋ አነጋገር መሰረት መብረቃዊ ጥቃት ተወሰደበት። ከዛው የሆነው ሆነ ።

ህወሓት መሩ የትግራይ መንግስት በጦርነቱ ተሸንፎ በረሃ ሲገባ በተቋቋመው ጊዚያዊ አሰተዳደር የፍትህ ቢሮ ሃላፊ ሆኜ ከተመደብኩኝ ከሁለት ሳምንት በኋላ የትግራይ ክልል የፀጥታ እና ደህንነት ቢሮ ከአንድ ቢሮውን በደንብ ከሚያቀው ሰው ጋር በመሆን ሄደን አስፈላጊ ናቸው ብዬ ያመንኩባቸው ሰነዶችን ሰበሰብኩኝ። በዋነኛነት የ2011ዓ/ም፡ 2012ዓ/ም እና 2013 ዓ/ም ዓመታዊ ዕቅዶች እና የፋይናንስ ነክ ሰነዶች ናቸው። እነዚህ ሰነዶች ሳገላብጥ ሰብሓት ጥቅምት 14/2013 ዓ/ም የጠቀሰልኝን የልዩ ሃይል ብዛት 34 ሺ ትክክል መሆኑን ከ2013 ዓ/ም ዓመታዊ ዕቅድ አረጋገጥኩኝ። ከተባለው የልዩ ሃይል ቁጥር በተጨማሪ 71ሺ የታጠቀ ሚልሻ እና 91ሺ መሳሪያ የሌለው ተጠባባቂ ምልምል ምልሻ አዘጋጅተው እንደነበር ተረዳሁኝ።

ይህ የሚያሳየው ህወሓት ጦርነቱ መጀመሩ ብቻ ሳይሆን በጦርነት አሽናፊ ሆኖ ለመውጣት አቅሙን የፈቀደው ዝግጅት ከማድረጉም በላይ ሰሜን ዕዝ የመታበት በድንገት ሳይሆን በተሰላ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ዕቅድ መሆኑን ነው መረዳት ችያለሁ።

Abera Nigus

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

አሳዛኙ ጉዳይ፣ አሳዛኙ ፎቶ
አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” ጥቃት ላይ የትኞቹን የጦር መሳሪያዎች ተጠቀመች? ዋጋቸውስ?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?

June 3, 20260
OPINION

የቱሲዲደስ ወጥመድ እና የኢትዮጵያ የቤት ሥራ [ልብ ያለው ልብ ይበል]

June 3, 20260
OPINION

ግልፅ ደብዳቤ ለራያ ቆቦ ሕዝብ [በለጠ ሞላ ከትላንት እስከዛሬ እስከማውቀው]

May 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news