Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  “ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፤ ትህነኛ የትግራይ ሕዝብ አንድ አይደሉም “አቶ ጌታቸው
News2

“ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፤ ትህነኛ የትግራይ ሕዝብ አንድ አይደሉም “አቶ ጌታቸው

Ethioreview newsEthioreview news—June 23, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ፣ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላትም ተገኝተዋል።

የውይይቱ ተሳታፊዎች የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ በህውሓት አገዛዝ ዘመን በርካታ ግፍና በደል ተፈጽሞበታል ብለዋል። ለዚህ ደግሞ በማይካድራ ሕዝብ ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ የቅርብ ጊዜ ትውስታ መኾኑን አንስተዋል። ይሄ ግፍ የተፈጸመው አማራ ናችሁ ተብለን ነው ያሉት ተሳታፊዎቹ ነፃነታችንን ከተጎናጸፍንበት ጊዜ ጀምሮ ሰላማችን ማረጋገጥ ችለናል ብለዋል።

ይሁን እንጂ የማንነት ጥያቄአችን እስካሁን ሕጋዊና ሀገራዊ እውቅና አለማግኘቱ ተገቢ አይደለም ነው ያሉት። ከዚህም ባለፈ በደም የተገኘውን ነፃነት በኀይል ለመንጠቅ የሚደረግን እንቅስቃሴ የማይቀበሉት መኾኑን ነው ተሳታፊዎቹ የተናገሩት።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለበርካታ ዘመናት ግፍና በደሎች ደርሰውበታል ብለዋል። ይሄንን በደልም የሰው ልጅ ሁሉ ይረዳዋል ነው ያሉት።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

በዚህ ምክንያት የሚነሳውን የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ በብረትና በጉልበት ለመፍታት ማሰብ ተገቢ አለመኾኑን አንስተዋል። በየትኛውም ወገን በኩል ጉዳዩን ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፍታት እንደሚገባ አንስተዋል።

ጉዳዩን ከመሠረቱ መፈታት የሚቻለው ከጉልበት ይልቅ ሰላማዊ አማራጭን በመጠቀም መኾኑንም ገልጸዋል። የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት በጉልበት የሚመጣበት ኀይል እስካልመጣ ድረስ ሰላማዊ አማራጭን እንደሚጠቀም አስገንዝበዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ተገቢ መኾኑን እናምናለን ብለዋል። ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት ያሉት አቶ ጌታቸው የወልቃይትን ሕዝብ ሕዝቤ ነው ብሎ መቀበል እንደሚገባ ጠቁመዋል። የትግራይ ሕዝብ አጀንዳ የሰላም አጀንዳ መኾኑንም አንስተዋል።

የህውሓት መሪዎች እና የትግራይ ሕዝብ ፍጹም የተለያዩ አካላት መኾናቸውንም ተናግረዋል። ሰላምን ለመፍጠርም ሁለቱን አካላት ለየብቻ መመልከት ጠቃሚ ነው ብለዋል።

የማንነት ጥያቄ መኖሩን እናምናለን፣ ጥያቄው ግን በሕጋዊና በፍትሐዊ መንገድ መመለስ አለበት ነው ያሉት። ጥያቄው የግለሰብ ጥያቄ ባለመኾኑ የሕዝቡን ድምጽ መስማት ይገባልም ብለዋል።

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ላይ ችግር እንዲፈጠር አንፈልግም ነው ያሉት።

የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ በአግባቡ መፍታት እንደሚገባ አሳስበዋል። ጥያቄው ሕጋዊና ሀገራዊ መልስ ያሻዋል ነው ያሉት።

የወሰንና ማንነት ኮሚቴው የሚያነሳው ይህ ጥያቄ የሕዝቡ ጥያቄ ነው ያሉት ኮሎኔል ደመቀ ጥያቄውን በአግባቡ አለመመለስ እንደገና በደልና ደም መፋሰስ እንዳያስከትል በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ጠቁመዋል።

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የህውሓት እንቅስቃሴ ከሰላማዊ መንገድ ያፈነገጠ በመኾኑ ለሁለቱ ሕዝቦች ሰላም ጠንቅ ነው ብለዋል።

የህውሓት አካሄድ ማንንም አይጠቅምም ያሉት አቶ አሸተ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነትና ወሰን ጥያቄን በሰላማዊ መንገድ ለመፍትታ ጥረት እያደረጉ መኾናቸውን ገልጸዋል።

ከሰላም እንጂ ከጦርነት አትራፊ የሚኾን ባለመኖሩ ለሀገርና ለሕዝብ የሚበጀውን ሰላማዊ አማራጭ መከተል ተገቢ ነው ብለን እናምናለን ነው ያሉት።

አሚኮ

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
አንዳንድ ነጥቦች ስለ ኢራንና እስራኤል ጦርነት
የእስራኤል ኢራን ጦርነት ድንበሩን እያሰፋ፣ አሰላለፉ እየለየ ነው፤
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2