Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  “ትህነግን ከትግራይ ታግለን እናስወግዳለን” የትግራይ የሰላም ኃይሎች
News2

“ትህነግን ከትግራይ ታግለን እናስወግዳለን” የትግራይ የሰላም ኃይሎች

Ethioreview newsEthioreview news—July 12, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ራሳቸውን የትግራይ የሰላም ኃይሎች ወይም TPF በሚል ስያሜ የሚጠሩት ታጣቂዎች እነ ዶክተር ደብረጽዩን በሚመሩት ኃይል ወስጥ የነበሩ 689 ተዋጊዎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንደተቀላቀሏቸው አስታወቁ። የተከዱት ክፍሎች በቡድንም ሆነ በተናጠል ያወጡት ማስተባበያ የለም።

በምስል፣ በቁጥርና በተመደቡበት ምድብ ተለይተው በዝርዝር የቀረቡት 689 ታጣቂዎች የእነ ደብረጽዮንን ቡድን ተለይተው የወጡት ለሰላም ባላቸው ቁርጠኛ አቋም እንደሆነ ተመልክቷል።

“በነፃ መሬት” የሚገኙ የትግራይ የሰላም ሃይሎች ትህነግን ታግለው ከክልሉ እንደሚያስወግዱ አመራሮቹ ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት ቃለ ምልልሳቸው ላይ ይፋ ማድረጋቸው አይዘነጋም።

” ቡድኑ ትግራይን ለማተራመስና ኢትዮጵያን ለመውጋት ከኤርትራ መንግስት ጋር እየሰራ ነው ” በሚል የሚከሱትና ጦርነት ለሰለቸው ለመላው ትግራይ ሕዝብ ዳግም ጦርነት እየደገሰ ያለውን ይህን ቡድን ማስወገድ አማራጭ የሌለው መሆኑን አመራሮቹ አስታውቀውዋል። ስምረት የተሰኘው አዲሱ ፓርቲም “ዱርዬ” ሲል የሚጠራውና ህጋዊ ሰውነት የሌለውን ስብስብ መንግስት እርምጃ እንዲወስድበት መጠየቁ አይዘነጋም።

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

ትናንት ይፋ በሆነ መረጃ ከሃምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት 3 ቀናት ብቻ  689 በላይ የህገወጡ ቡድን ተዋጊዎች ካምፓቸውን ጥለው “የሰላም ኃይል” የሚባሉትንና በትግራይ ነጻ መሬት ከሚገኙት ወገኖቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል። እነ ምግበ ከሻዕቢያ ጋር አብረው ካሰባሰቡት ተዋጊ መካከል ጥለው በመውጣት የትግራይ ሰላም ሰራዊት/TPF/ መቀላቀላቸውን ራሳቸው ሲመሰክሩ በማህበራዊ ሚዲያዎች ታይቷል።

በዚሁ መሰረት ከሻዕቢያ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለመውጋት ካበረው ህገወጥ ቡድን ሸሽተው የመጡት

  1. ከአርሚ 24:  65 ወታደሮች
  2. ከአርሚ 43:  57
  3. ከአርሚ 44:  205
  4. ከአርሚ 22:  34
  5. ከአርሚ 26:  12
  6. ከአርሚ 50:   31
  7. ከአርሚ 60:   9
  8. ከአርሚ 92:   86
  9. ከአርሚ 15:    27
  10. ከአርሚ 31:   22 ወታደሮች
  11. ከአርሚ 33:   36
  12. ከአርሚ 35:   19
  13. ከአርሚ 42:   15 ወታደሮች
  14. ከአርሚ 11:    26
  15. ከአርሚ 13:-    7
  16. ከአርሚ 17:    11
  17. ከአርሚ 70 (ከሱዳንን ሸረሪና): 5 ወታደሮች
  18. ከአርሚ 8: 13
  19. 9 ወታደራዊ ኮማንድ በድምሩ 689 ተዋጊዎች ህወሃትን ከድተው ህወሃትን ለመታገል የተመሰረተውን የትግራይ ሰላም ሰራዊትን መቀላቀላቸው ይፋ ሆኗል።

የሻዕቢያ መኮንኖች በሃራ መሬት የሚገኘውን የሰላም ኃይል እነ ምግበ እንዲደመስሱ መመሪያ ሰጥተው እንደነበር መረጃው ያላቸው በይፋ መናገራቸው የሚታወስ ነው። በዚሁ መሰረት ባለፈው ሳምንት የዲሽቃ ጥቃት ሙከራ ተደርጎ በሽማግሌዎች ብርታት ወደ ሙሉ ጦርነት ሳይገባ መቆሙ የጀርመን ድምጽ ምስክሮችን ጠቅሶ መዘገቡ አይዘነጋም። ይህንኑ ተከትሎ የሰላም ኃይሎ አመራሮች ” በውይይት የማይሰማ ከሆነ በሚገባው ቋንቋ እናናግረዋለን” ብለው ነበር።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
እነ ጃዋር የትህነግ፣ ሻዕቢያና ፋኖን ጥምረት የተቀላቀሉበት ሚስጥር ታወቀ፤በኦሮሞ ድርጅቶች መካከል የሚጀመር ድርድር አለ
እነ ደብረጽዮን ኤፈርትን ለመጠቅለል ያቋቋሙት ቦርድ “ህገ ወጥ ነው” በሚል የህግ ዕግድ ተጣለበት፤
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2