Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  አረምና መልከ ብዙ ዝርፊያ በኢትዮጵያ
News2

አረምና መልከ ብዙ ዝርፊያ በኢትዮጵያ

Ethioreview newsEthioreview news—August 22, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሌብነት ሰዎች ስልጣናቸውን በመጠቀም በነጻ መስጠት ያለባቸውን አገልግሎት ለሃብት ማከማቻነት ሲጠቀሙበት ነው። ይህም አነስተኛ ዝርፊያ መሆኑን ጠቅሰው፥ የመንግስት ሰራተኞች የተሰጣቸውን አደራ ወደ ጎን በመተው ለሚሰጡት አገልግሎት ሲያስከፍሉ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ሰዎች ያላቸውን የትኛውንም ሙያ እንደመሳሪያ በመጠቀም አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት ሲሞክሩ ይስተዋላል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ይህም አነስተኛ ሙስና እንደሆነ ተናግረዋል።

የመደመር መንግስት ይህን አይነቱን ሌብነት በአረም መልኩ እንደሚመለከተው ጠቅሰው፥ አረምን ለይቶ ማወቁ ለመንቀል ቀላል ቢያደርገውም ብዛቱ እና ከማሳው ጋር መመሳሰሉ ስራውን አታካች ያደርገዋል ብለዋል፡፡ ይህ አይነቱ ሌብነት ብዙ እና ለልየታ አዳጋች ቢሆንም ከተለየ ለመንቀል ቀላል መሆኑን ገልጸዋል።

ሌላው የሌብነት ዓይነት ከባድ ዝርፊያ መሆኑን በመጥቀስ በግለሰቦችና ቡድኖች መካከል በቅንጅት የሚሰራ ነው ብለዋል፡፡ ይህም አንዳንዶች ስልጣን ይዘው፣ አንዳንዶች ሚዲያ ይዘውና ሌሎች ደግሞ የጦር መሳሪያ ይዘው የሚፈጽሙት የተቀናጀ ዝርፊያ መሆኑን አብራርተዋል። መንግስታት ከባዱን ዝርፊያ ቢመለከቱ እንኳን ለመንቀል ያስቸግራቸዋል ነው ያሉት፡፡

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

መሰል ዝርፊያዎች እንደ ዋርካ የሚታዩ ሆኖም ግን በቀላሉ ለመንቀል የሚያዳግቱ ሲሆን በሀገር ደረጃ ካደጉ የመንግስትን ፖሊሲና አቅጣጫ የሚወስኑ እንደሆነ ገልጸዋል።

መንግስትም በአቻነት ስሜት የሚያያቸው ይሆናሉ ብለዋል፡፡ ይህም በተለያዩ ሀገራት እንደሚታይ አንስተው፥ በኢትዮጵያም ከለውጡ በፊት በግልጽ ሲታይ እንደነበር አስታውሰዋል።

ባለስልጣናት ከባለሃብቶች ጋር ተመሳጥረው ህግ ሲያወጡና ያሻቸውን ሲዘርፉ የነበሩበት ሁኔታ ነበር ነው ያሉት፡፡ ከለውጡ በኋላ በተሰራው ስራ መሰል ዝርፊያ አለመኖሩን ተናግረዋል።

የመደመር መንግስት በስፋት የሚስተዋለውን አነስተኛ ዝርፊያ ለመንቀል ስርዓት ዘርግቶ ለማስወገድ በስፋት እየሰራ ነው ብለዋል፡፡ በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ጨምሮ ሞባይል ባንኪንግና ዘመናዊ ግብይቶች መፈጠራቸው ችግሩን ይቀርፋል ነው ያሉት፡፡

“ኢትዮጵያ የፌደራል ስርዓት ከጀመረች ከ30 ዓመት ቢያልፋትም ስርዓቱ ዛሬም ጥያቄ አለበት”

የመጀመሪያው የፊውዳል ስርዓት፣ የሪፐብሊክ ስርዓት እና የፌደራል ስርዓት ናቸው፤ አንድን ስርዓት የማፍረሱ ጉዳይ በተወሰኑ ዓመታት ተከውኖ የማያልቅ መሆኑን ለመገንዘብ ኢትዮጵያ የፌደራል ስርዓት ከጀመረች ከ30 ዓመት ቢያልፋትም ዛሬም የፌደራል ስርዓቱ ጥያቄ አለበት።

ኢትዮጵያ የነበረችበት አካሄድ አንዱ የሌላኛውን ማፍረስ ላይ ያተኮረ ነው፤ ይህም የተቋማት ቅቡልነትን በማሳጣት የባህል መበስበሰሰ እና የኢኮኖሚ ውድቀት አድርሷል

“የመደመር ሐሳብ በተለያየ ደረጃ ሊተገበር የሚችል ሐሳብ ነው።”

ሰው በግሉ፣ በቤተሰቡ አልያም በቡድን የመደመርን ፅንሰ ሐሳብ ተለማምዶ ሊተገብረው ይችላል። የመደመርን ፅንሰ ሐሳብ በግሌ የተለማመዱት እናም በሰራሁበት ተቋማት የተጠቀምኩበት እንዲሁም ፍሬ ያፈራሁበት ሐሳብ ነው። ፅንሰ ሐሳቡ ወደ መንግሥት ሐሳብነት ያደገው በሂደት ነው፤ ከግል እና ከውስን የመሥሪያ ቦታዎች አልፎ የመንግሥት አቋም ለመሆን በርከት ያለ ጊዜ ወስዷል።

የመደመር ፅንሰ ሐሳብ መጽሐፍ ሆኖ ሳይወጣ በብዙ ሥልጠናዎች፣ ውይይቶች፣ ሰነዶችን በማገላበጥ፣ በተጨማሪ ንባቦች እና ምልከታዎች በማድረግ በሂደት ቀመሩ እየዳበረ፣ እያደገ እና እየሰፋ መጥቶ መጽሐፍ ሊሆን ችሏል፡፡ ሐሳቡን የጥቂት ሰዎች ብቻ ሳይሆን ብዙዎች የሚቀበሉት እና የሚያምኑበት፤ የሚሥሩበት እና የሚጠብቁት የወል ሐሳብ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል።

“ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት”

ፖለቲካ እንደሸቀጥ የሚሸቀጥበት ሥርዓት ከሃሳብ የራቀ መሆኑን በማስረዳት፣ ሊከሰት የሚችልን አደጋና ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር ላይ የራሱ እይታ አለው፡፡ እንደ ሀገር ሀገራዊ ትርክት መፍጠር እስካልተቻለ ድረስ ኢትዮጵያን በምንፈልገው ልክ አስቀምጠን ጥቅማችንን ለማስከበር ያለውን ፈተና እና መውጫ መንገዶችን ያሳያል፡፡

ፖለቲካ በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት እንዳለበት አጽንኦት የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ሀገራዊ፣ የወል እና አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ይገባል።

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!
“ዓለም እያዘነብን እየሳቀብን ነው አንድ እንሁን” ዘመነ፤ መከላከያ እርምጃ የወሰደባቸውን ዘረዘር
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2