Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  ertips  የብሪክስ ሀገራት በኒውክሌር ኃይል ዙሪያ የመጀመሪያውን የጋራ ስትራቴጂያዊ ሰነድ አጸደቁ
ertips

የብሪክስ ሀገራት በኒውክሌር ኃይል ዙሪያ የመጀመሪያውን የጋራ ስትራቴጂያዊ ሰነድ አጸደቁ

Ethioreview newsEthioreview news—September 27, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የብሪክስ ሀገራት በኒውክሌር ኃይል ዙሪያ የመጀመሪያውን የጋራ ስትራቴጂያዊ ሰነድ አጸደቁ ሰነዱ የዓለም የኒውክሌር ሳምንት መድረክ አካል ሆኖ በተካሄደ ስብሰባ ወቅት መጽደቁን የሩሲያ የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም ገልጿል።

ከብራዚል፣ ቬትናም፣ ግብፅ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ኢራን፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክ እና የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ኅብረት የኢነርጂ ማዕከል የተውጣጡ ተወካዮች በጉባኤው ላይ መገኘታቸውንም አስታውቋል።

⚛️ በጸደቀው ሰነድ የተገለጹት ዋና ዋና የሥራ ዘርፎች፦

  • የሰው ኃይል ማጎልበት፣
  • ለኒውክሌር ኃይል ፕሮጀክቶች ፋይናንስ ማሰባሰብ፣
  • የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ጥንካሬ ማረጋገጥ፣
  • የሬአክተር ግንባታን እና የኒውክሌር ነዳጅ ዑደት ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ፤
  • የኒውክሌር ኃይል የማኅበረሰብ ተቀባይነትን ለማስገኘት መሥራት።
  • የብሪክስ የኒውክሌር ኃይል የጋራ መድረክ ሰላማዊ የኒውክሌር ኃይልን ለአካባቢ ምቹ የኃይል ምንጭ አድርጎ የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል። ከብሪክስ አባልና አጋር ሀገራት የተውጣጡ ዘጠኝ ኩባንያዎችና ኤጀንሲዎች ለመድረኩ የድጋፍ መግለጫ ፈርመዋል።

“የጋራ መድረኩ በመጀመሪያው ዓመት  በመንግሥትና በግል ኩባንያዎች መካከል ልምድ፣ እውቀትና ቴክኖሎጂን በቀጥታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ቦታ ሆኗል። አዳዲስ አባላት ወደ መድረኩ መቀላቀላቸው ግቦቻችንና እሴቶቻችን ቁጥራቸው እየጨመረ በመጣ ሀገራት ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን የሚያረጋግጥ፣ አስፈላጊና ተምሳሌታዊ እርምጃ ነው” ሲሉ የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ተናግረዋል።

More stories

ኢትዮጵያ “አታንብቡ” የሚሉ ታጋዬች ተፈጠሩላት

September 27, 2025

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ልዑክ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ ጋር ተወያዩ

September 27, 2025

ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጉበት ንቅለ ተከላ ማዕከል ለማቋቋም ዳር ደርሳለች

September 27, 2025

ደቡብ አፍሪካ በቅኝ ገዥዎች የተወሰዱባት የሰው ቅሪተ አካላት እንዲመለሱላት ጠየቀች

September 27, 2025

ስፑት ኒክ


ertips
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጉበት ንቅለ ተከላ ማዕከል ለማቋቋም ዳር ደርሳለች
የቅዠት እስረኝነት The Multiplier Effect- የሆነ ቀን ከቅዠትህ ስትነቃ የሚጠብቅህ መራር እውነታ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ertips

የቡርጂ ዞን ትልቅ የሀገር ሽማግሌ በታጣቂዎች ተገደሉ

September 27, 2025
ertips

ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጉበት ንቅለ ተከላ ማዕከል ለማቋቋም ዳር ደርሳለች

September 27, 2025
ertips

ኬንያ ለ1.7 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል አዘጋጀች

September 27, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2