ertips
" መዉጫ መንገድ ተዘግቶበት በሰላም የተቀመጠን ሕዝብ እቤቱ እየመጡ መግደል ምን የሚሉት ጭካኔ ነው ! " የቡርጂ ዞን አስተዳደር " ትልቅ የሀገር ሽማግሌ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ተገድለውብኛል " ሲል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናገረ...
የብሪክስ ሀገራት በኒውክሌር ኃይል ዙሪያ የመጀመሪያውን የጋራ ስትራቴጂያዊ ሰነድ አጸደቁ ሰነዱ የዓለም የኒውክሌር ሳምንት መድረክ አካል ሆኖ በተካሄደ ስብሰባ ወቅት መጽደቁን የሩሲያ የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም ገልጿል። ከብራዚል...
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የመጀመሪያውን የጉበት ንቅለ ተከላ ማዕከል ለማቋቋም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገልጿል። የኮሌጁ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የጉበት ...
ኬንያ በ2027 ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዷን አስታወቀች፡፡ ኢስት ሌይ ቮይስ የኬንያ የህዝብ ፖሊሲ ጥናት ተቋምና ምርምር ኢንስቲትዩት መረጃን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በሀገሪቱ በተጀመረው የኢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለንባብ ያበቁትን የመድመር መጽሃፍ የሚሸጡ ላይ አንዳንድ አካላት ማስፈራሪያ እያደረሱ ነው። ስማቸውና አድራሻቸው በውል የማይታወቅ የማህበራዊ ሚዲያ ተዋናዮችም ተመሳሳይ ዛቻና "አታንብቡ" የሚል የድን...
በኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲስ ረቂቅ መመሪያ መሰረት፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች የስራ እድል የሚያመቻች ማዕከል እንዲያቋቁሙ መመሪያ ሊወጣ መሆኑ ተሰምቷል። ይህ “የስራ ቅጥርና ኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ...
በዛሬው ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን የውይይት ኮሚሽን አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አባላቱ ከመስከረም 13 እስከ 15...
በደቡብ አፍሪካ የመልሶ ማቋቋም እና ካሳ ፕሮግራም አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ እና ያለምንም መዘግየት ወደ ሀገሪቱ መመለስ ያለባቸውን የተቀደሱ የሰዎች ቅሪተ አካላት የያዙ ተቋማትን መለየቷን የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት...

