" ለውይይት በራችንን ከፍተን እየጠበቅን ነው " - ገቢዎች ቢሮ " ለመነጋገር ዝግጁ ነን " - ማኅበራቱ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በኢትዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፈቃድ ከተሰጣቸው 863 የሂሳብ ባለሙሞያዎችና ኦዲተሮች ያ...
ECONOMY
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጀመሩት የንግድ ታሪፎች ፉክክር ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ ቢመጣም በዚህ ምክንያት ግን ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ ድቀት አይኖርም ሲል የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አስታውቋል።በንግድ ታሪ...
በስምንት ወር ብቻ ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ከ4.5 ቢሊኦን ብር በላይ አገኘች። ኢትዮጵያም አሜሪካ የጣለችውን የአስር በመቶ ታሪፍ እንደምትቀበለው ይፋ አድርጋለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ አዲስ...
በ2017 በጀት ባለፉት ስምንት ወራት 22 ነጥብ 5 ቶን ወርቅ ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢንዲስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ የማዕድን ሚኒስቴርን የስምንት ወር የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል። የማዕድን ሚ...
ብሄራዊ ባንክ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ በአማካኝ አንድ ዶላር 131 ነጥብ 70 ብር ተሸጠ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤት ይፋ ማድረጉ የመለከተ። ...
የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ እና በባንኮች የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የወለድ ተመን 18 በመቶ ገደብ እንዲቀጥል ...
" የዕዳ ሽግሽግ ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ትልቅ የእፎይታ ጊዜን ይሰጣል " - ዓብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)የገንዘብ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ከመንግስታዊ አበዳሪዎቿ ጋራ በምርህ ደረጃ የዕዳ ሽግሽግ ለማድረግ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነዶችን (T-bills) በዘመናዊ መልኩ ወደ ገበያ የሚያቀርብበትን ስርዓት በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ይህ አዲስ ስርዓት ዜጎች እና ኢንቨስተሮች በመንግስት የግምጃ ቤት...
ኢትዮሪቪው - "ሁለተኛው የኢትዮጵያ ህዳሴ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካን ማቋቋም ነው" ሲሉ አብይ አሕመድ በፓርላማ ፊት ቀርበው አስታወቁ። አጀንዳው ታላቅና ኢትዮጵያ አንጡራ ሃብቷን አሟጣ የምትገብረበት በመሆኑ ዜናው የዕለቱ መነጋገሪ...
ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል። ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ቢሾፍቱ አቅራቢያ አቡሴራ አካባቢ አዲስ ለሚገነባው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የፍላጎት መ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከየካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ በተለያዩ የብድር ዓይነቶች ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታዉቋል። ይህ ጭማሪ የመጣው መንግስት የፋይናንስ ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ እያደረገ ያለው ጥረ...
የናይጀሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ለመሰማራትም ፍላጎት እንዳለው አሳወቀ። ያለውን የሲሚንቶ የማምረት አቅሙንም በዕጥፍ ለማሳደግ መዘጋጀቱን ገለጸ፡፡ ኩባንያው በኢትዮጵያ በቀጣይ በስኳር ኢንዱስትሪ እንዲሁ...
- ሪፎርሞች የኢትዮጵያን ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻነት ማሳደጋቸው ተገለጸባለፉት ዓመታት ገቢራዊ የተደረጉ አይነተ ብዙ መንግስታዊ ሪፎርሞች የተንዛዙ አሰራሮችን በማስቀረት ኢትዮጵያ ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ እንድትሆን ማ...
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ስልጣን እንደመጡ ሊያደርጓቸው ካቀዷቸውና ለደጋፊዎቻቸው ቃል ከገቡላቸው ጉዳዮች አንዱ ከቻይና፣ ሜክሲኮ፣ ካናዳ እንዲሁም ከአውሮፓ በሚመጡ ምርቶች ላይ ታሪፍ በመጣል የ...
ካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጠብቃቸው ከሰሞኑ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ በመናገር የተጨማሪ ታሪፍ ጦርነቱን አስጀምረዋል።ትራምፕ በሜክሲኮ እና በካናዳ 25 በመቶ እንዲሁም በቻይና 10 በመቶ ቀረጥ ለመጣል እንዳሰ...
ከአማራ ክልል ለውጭ ገበያ ከቀረበ ጥሬና የተዋበ ኦፓል እንዲሁም ለብሔራዊ ባንክ ከቀረበ ወርቅ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘ የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሥድስት ወራት 10 ሺ...
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካፒታል ማሳደጊያ የሚውል 550 ሚሊዮን ዶላርን ያካተተ የብድር ስምምነት፤ ዛሬ ሰኞ ጥር 19፤ 2017 በፓርላማ ጸደቀ። የካፒታል ማሳደጊያው፤ ባንኩን “የተሻለ ተወዳዳሪ” እና በቀጠናው መስራት የሚችል “ጠን...
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡መንግስትና የግሉ ዘርፍ ለሚያከናውኗ...

