ECONOMY
በኦዲት ግኝት በተደጋጋሚ ለውጥ ያላሳዩ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል-አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አዲስ አበባ፤ሰኔ 17/2017(ኢዜአ)፦በኦዲት ግኝት በተደጋጋሚ ለውጥ ያላሳዩ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ...
በግብይት ወቅት ከአስር ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፤ ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ። አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መ...
የነዳጅ ጥራት ፍተሻው የሚደረግበት ላብራቶሪ ድሬደዋ ላይ እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ። ላቦራቶሪው አገር ውስጥ ስለሌለ ኢትዮጵያ በጅቡቲ የምታስገባው ነዳጁ ጥራት ተረጋግጦ እስኪመጣ ድረስ ለአንድ ቀን የመርከብ ማቆሚያ እስከ 25,000...
ኦሮሚያ ባንክ ያለ ምንም የዋስትና ማስያዣ ብድር መስጠት የሚያስችል ሚልኪ የተሰኘ አዲስ ዲጅታል የብድር አገልግሎት መተግበሪያ ስራ ላይ ማዋሉን ግንቦት 20/2017 ዓ.ም በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል በተከናወነ የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ተ...
አሜሪካ በዓለም ላይ ከፍተኛው የብሔራዊ ዕዳ መጠን ያላት ሀገር ነች። የአሜሪካ ያለባት ዕዳ 36.2 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ይህም ከአሜሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) አንፃር 122 በመቶ ሆኗል።የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ ...
የኬንያው ኬሲቢ ግሩፕ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ “ቅርንጫፍ ለመክፈት ወይም አዲስ ለማቋቋም” ሳይሆን በሥራ ላይ ከሚገኙት አንዱን መግዛት ይፈልጋል። በታኅሳስ 2018 ገደማ የውጪ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። መጪ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ " የውጭ ምንዛሪ ገበያ ሥርዓትን በይበልጥ ለማሻሻል ከዛሬ ጀምሮ የተወሰኑ የለውጥ እርምጃዎችን ወስጃለሁ " ሲል አሳውቋል። የቅድመ ክፍያ መጠን ከ5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ...
የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት " ባለቤት ' ወይም " ባለይዞታ " የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣው ይህ " የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት " ወይም " ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል...
የውጭ ባንኮች ከሚቀጥለው ዓመት አጋማሽ ላይ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ኢንዱስትሪውን እንደሚቀላቀሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አመልክተዋል።የውጭ ባንኮችን ሥራ ለማስጀመር በተያዘው ዕቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የው...
" የዶላር ባንክ ሒሳብ ለመክፈት የዶላር ምንጭህ መታወቅ አለበት፡፡ ከዚሁ በጥቁር ገበያ እየለቃቀምክ ማስገባት አትችልም፡፡ ይህ ህገወጥ ነው " ይላሉ ባለሙያው። ኢትዮጵያ ውስጥ በውጭ ምንዛሬ መገበያያት ይቻላል ወይ ? አገልግሎት ...
" የሂሳብ መዝገብ እንዲይዙ በህግ የሚገደዱ ግብር ከፋዮች ከመጪው ሀምሌ የግብር ማሳወቂያ ወር ጀምሮ የተሟላ የሂሳብ መዝገብ በመያዝ ካልመጡ በስተቀር አይስተናገዱም "- የገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከ...
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት እንድትቀላቀል አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች። ከ2025 የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የጸደይ ስብሰባዎች ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/...
" ለውይይት በራችንን ከፍተን እየጠበቅን ነው " - ገቢዎች ቢሮ " ለመነጋገር ዝግጁ ነን " - ማኅበራቱ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በኢትዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፈቃድ ከተሰጣቸው 863 የሂሳብ ባለሙሞያዎችና ኦዲተሮች ያ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጀመሩት የንግድ ታሪፎች ፉክክር ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ ቢመጣም በዚህ ምክንያት ግን ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ ድቀት አይኖርም ሲል የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አስታውቋል።በንግድ ታሪ...
በስምንት ወር ብቻ ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ከ4.5 ቢሊኦን ብር በላይ አገኘች። ኢትዮጵያም አሜሪካ የጣለችውን የአስር በመቶ ታሪፍ እንደምትቀበለው ይፋ አድርጋለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ አዲስ...
በ2017 በጀት ባለፉት ስምንት ወራት 22 ነጥብ 5 ቶን ወርቅ ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢንዲስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ የማዕድን ሚኒስቴርን የስምንት ወር የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል። የማዕድን ሚ...
ብሄራዊ ባንክ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ በአማካኝ አንድ ዶላር 131 ነጥብ 70 ብር ተሸጠ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤት ይፋ ማድረጉ የመለከተ። ...
የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ እና በባንኮች የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የወለድ ተመን 18 በመቶ ገደብ እንዲቀጥል ...

