ECONOMY
'በቡና መፈልፈያና ማጠቢያ ኢንቨስትመንት ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች መንግስት ከሊዝ ነጻ መሬትና ብድር ያመቻቻል' - ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ የቡና ምርታማነትና ጥራት ማሻሻያ የንቅናቄ መድረክ በነቀምቴ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩን ...
በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ፋብሪካውን አስመልክቶ ” ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣ በግዝፈት እና በንፅህና...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ሠራተኞች ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የተራዘመ የብድር አቅርቦትን በተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። አይኤምኤፍ ባወጣው መግለጫ፣ ድርጅቱ በአራት ዓመ...
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘመናዊ የመሠረተ ልማት በመሆኑ በአሁኑ ጊዜ በመኖሪያ እና በንግድ ቤታችን ውስጥ ለተለያዩ ተግባራት ጥቅም ላይ ይውላል። የኃይል ፍላጎት በየጊዜው እየጨመረ ባለበት በዚህ ጊዜም፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት አገልግ...
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ፔጀር እና ዎኪ ቶኪ የተባሉት የአሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በአባላቱ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማገዱ ተገለፀ፡፡ ክልከላው በግንኙነት መሳሪዎች ፍንዳታ ምክንያት በርካታ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች ለሞ...
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በቅርቡ ባካሄደው ውይይት በሥሩ የሚያስተዳድራቸውን ፓርኮች ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመቀየር ፍላጎት እንዳለውና ለዚህም በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ እንዳለ መግለጹ ይታወቃል። ለመሆኑ ልዩ የኢኮኖሚ ...
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የስራ እድል ፈጠራ የሚውል የ51 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ገንዘብ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት...
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠንን ከነበረበት 57 በመቶ ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ማውረድ መቻሉን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ውጤቱ ባለፉት 5 ዓመታት በተሰሩ የሪፎርም ስራዎች እውን መሆኑን ...
በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማ...
በትብብር የአፍሪካ አምስት አገሮች እየጠበቁ ያጸኑት የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረስ ደፋ ቀና በሚልበት ወቅት ከኢትዮጵያ ድንበርና በርበራ ወደብን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተሰ...
ሃብታሟ አገር ዩናይትድ ኢምራትስ ከፈረንሳይ 80 የጦር ጀቶችን መግዛት የሚያስችል ስምምነት አስራ እንደነበር ያስታወሱ ሚዲያዎች የዚህን ውል መቋረጥ የዘገቡት በሰበርም ጭምር ነው። ይህ ከበድ ያለ የኢምሬት ውሳኔ የተሰማው ፈረንሳይ...
በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገበያ እንደሚወርድ ዘርፉን የሚያጠኑ አመለከቱ። " ብር ንብረት ላይ ማስቅመጥ" በሚል በስፋት በሪል እስቴት ዘርፍ የተሰማሩ አብዛኞቹ አሁን ላይ ዕዳ መክፈል እንደተሳናቸውም ተሰምቷል። ከገንዘብ መገሸብ ጋር...
የቀረጥ ታሪፍ እና ሸቀጦች የተመረቱበትን ሀገር ለይቶ ለግብይት የሚፈቅድ ሥርዓትን ማበጀት ላይ በፈራሚ ሀገራቱ መካከል ያለው ውዝግብ አልተፈታም የሰፊ ገበያ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ከሸማችነት ባለፈ ምርቶቿን ለአህጉሩ ገበያ በማ...
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሚፈጥራቸው የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ እና የጥቁር ገበያን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ለማምጣት የሚያግዝ መኾኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ.ር) ይገልጻ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ ባዋለው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁ.01/2016 መሠረት የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሚፈልጉ የሥራ ፈቃድ ማመልከቻ እንዲያቀርቡ ጥሪ አቀርቧል። ። በ...
በቅርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ያደረገው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ለኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያበረክተው አስተዋፅኦ ባሻገር ጥቁር ገበያን ሊያጠፋው እንደሚችል ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ ለመሆኑ የጥቁር ገበያ መጥፋትስ ለሀ...
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ “ኮደሮች” መርሐ ግብርን ይፋ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። አምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ‘ኮደሮች’ መርሐ ግብር ከተባበሩት ዓረብ ኤሜሬትስ ጋር በመተባበር የሚ...
ነፃ ገበያ በስም ፍጹም ይምሰል እንጂ በተግባር ፍጹም ሆኖ አያውቅም፡፡ አሁን ኢትዮጵያ ልትሰራበት የተያያዘችውን ዓይነት አሠራር ምዕራባውያንን ጨምሮ በርካታ አገራት የሚሰሩበት የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ነው፡፡ አዲስ ነገር አይደለም...

