SOCIETY
በሚሊዮን የሚቆጠሩ በመካከለኛ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች እጅግ ከልክ ያለፈ ውፍረት እንዳላቸው በስህተት እንዲያምኑ ተደርገዋል ሲል በጣሊያን የተካሄደ ጥናት ይፋ አደረገ። ጥናቱ ትኩረት ያደረገውም የሰውነት ክብደት ከቁመት አ...
የሩሲያ ተመራማሪዎች በካንሰር ላይ የክትባት ሙከራን በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሚካሂል ሙራሽኮ አስታውቀዋል። ክትባቱ በጋማሌያ ኤፒዲሚዮሎጂ እና ማይክሮባዮሎጂ ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ብሉኪን የካንሰር ማእከል ...
በተለያዩ ማዕድናትና ቫይታሚኖች ማለትም አይረንና ፎሌት እንዲሁም ቫይታሚን A፣ C እና E የበለፀገ ሲሆን በተጨማሪም ከአትክልት ተዋፅኦ የሚገኝ የገንቢ ንጥረ ነገር (plant source protein) እና አሰር በጥሩ መጠን ይይዛ...
ካንሰር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ እና በመከሰት ላይ ካሉ በሽታዎች ለየት የሚያረግ ባህሪ አለው። ለምሳሌ የወባ በሽታ በወባ ትኝኝ አማካኝነት፣ የስኳር ህመምደሞ የኢንሱሊን ማነስ ወይም ሰውነታችን ለኢንሱሊን ምላሽ ባለመስጠት...
ለሴቶች የዘጠኝ ወር እርግዝና ቀላል አይደለም። በተለይም ለአንዳንዶች፤ ወራቶቹን በሙሉ በህመም ነው የሚያሳልፉት። ተደጋጋሚ ማጥወልወል፣ ማቅለሽለሸ፣ ማስታወክ እንዲሁ ሌላም. . . ። እስካሁን ድረስ ሳይንቲስቶች ለእነዚህ ነፍሰጡሮ...
1) በየአራት ሴኮንዱ አንድ ሰው በአለም ላይ እስትሮክ ያጋጥመዋል፤ 2) በየአራት ደቂቃው በስትሮክ አንድ ሰው ሒወቱን ያጣል 3) ከአራት ሰዎች በሒወት ቆይታቸው አንደኛው ላይ እስትሮክ ይከሰታል 4)በአራት ወር ውስጥ አራት ሚሊዮን...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፕሮፌሰር አንዱዓለም ደነቀ ለኢዜአ እንደገለ...
ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽን ሬዚሊያንስ / CIR / ጾታን መሰረት ያደረገ የኦንላይን ጥቃትና ትንኮሳ ተፅእኖዎች ላይ ያጠናውን ሰፊ ጥናት በቅርቡ ይፋ አድርጎ ነበር። ጥናቱ ሁለት ክፍሎች ይዟል። የመጀመሪያው የከዚህ ቀደም ጥናቶች ፤ ...
የጅብ መንጋ ከፍተኛ የሆነ ስጋት በመፍጠሩ ነዋሪዎች በጊዜ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ ፤ መጠጥ ቤቶችም ከምሽት 12:00 ሰዓት በኃላ እንዳይሰሩ ተከለከሉ። በዲላ ዙሪያ ወረዳ የጅብ መንጋ በሰው ላይ ጉዳት ማድረሱን የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤ...
"የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪና ብቸኛ አማራጭ ነኝ" የሚለው ትህነግ ለህዝቡ እያበረከተ ያለው ገጸ በረከት እያደር ገሃድ እየሆነ ነው። በተለይም ከጦርነቱ በሁዋላ ይፋ እየሆኑ ያሉ መረጃዎች አስደንጋጭ ናቸው። በተለያዩ የአረብ አገራት...
የላይኛው የመራቢያ ክፍል ኢንፌክሽን የሚባለው ከማህፀን ጫፍ የውስጠኛው በር በላይ ያሉትን የሴት ልጅ የመራቢያ ክፍሎች የሚያጠቃ የጤና ችግር ነው፡፡ እነዚህ የሴት ልጅ የመራቢያ ክፍሎችም የማህጸን የውስጠኛው ግድግዳን፣ የማህጸን ቱ...
የሀሞት ከረጢት ጉበት የሚያመርተውን ሀሞት የሚይዝ ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ቅባታማ ምግቦችን እንዲፈጩ ያግዛል። የሀሞት ጠጠሮች የሀሞት ከረጢት ውስጥ ተፈጥረው የሀሞት ከረጢት ቱቦን እስኪዘጉ እና ሕመም እስኪፈጥ...
ቤት የተባለች አንዲት ሴት እንዲህ ብላለች፦ “ደም ማነስ የያዘኝ በአሥራዎቹ ዕድሜ ሳለሁ ነው። ቶሎ ይደክመኝ፣ አጥንቶቼን ይቆረጥመኝ፣ እንዲሁም ትኩረቴ በቀላሉ ይከፋፈል ነበር። ሐኪሜ የብረት ማዕድን አዘዘልኝ። ኪኒኖቹን ...
አንድ ሰው የደም ግፊት መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ እና በጊዜው ሕክምና ካላደረገ ለከፍተኛ የልብ በሽታና በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ሥራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ይሆናል፡፡ በ...
የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነርሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት...
የማንኮራፍት መዘዙ እንቅልፍ ማሳጣት ብቻ አይደለም። ማንኮራፋት ከሚያንኮራፉት ሰዎች ጎን በሚተኙ ሰዎች አካላዊ እና አእምሮ ጤና ላይ ጉዳት ያስከትላል። ትዳርንም ሊያፈርስ ይችላል። “ስለ ባለቤቴ ማንኮራፋት ቀላል አድርጌ ከቤተሰብ ...
የ34 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ከአውሮፕላኑ ሲወርድ እግሮቹ ቆስለው መራመድም ሆነ መቆም አቅተውታል። ብርክ ይዞት ይንገዳገዳል፡፡ ይህ ሰው የተሻለ ህይወት ይኖረናል ብለው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳኡዲ ዓረቢያ በባህር ላይ ተጉዘው ለእንግል...
የተለያዩ የደም ካንሰር አይነቶች ያሉ ሲሆን በዋናነት ብዙ ጊዜ በህፃናት ላይ በመከሰት የሚታወቀው ‘አኪውት ሊምፎብላስቲክ ሉኪሚያ’ ነው። ሁለተኛው በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ‘አኪውት ማይሎጂነስ ሉኪሚያ’ ነው። እነዚህ ...

