Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Tag: SOCIETY

SOCIETY

SOCIETY

በሄቨን አዎት ጉዳይ – መንግስት ሕዝብን ሰማ

August 19, 2024

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የታዳጊዋን ሄቨን አዎት አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት!የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በታዳጊዋ ሄቨን አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን አሁንም በድጋሜ ይገልጿል።...

Read more
SOCIETY

የሰባት ዓመት ህጻን አስገድዶ በመድፈር የገደለው ወንጀለኛ – የእናት ህይወት አደጋ ላይ መውደቅ

August 18, 2024

በሽተኞች፣ አውሬዎች፣ በቀሪው ዘመናቸው ለአገርና ማህበረሰብ ጠንቅ የሚሆኑ አረመኔዎች፣ የህጻናትን ነብስ የሚበሉ ደም መጣጮች፣ የማንዝራ መንፈስ የሰፈረባቸው የሳጥናዔል ሽንቶች፣ መርገምት የመርገምት ዘሮች ... ለወንጀላቸው መስፈሪ...

Read more
SOCIETY

የፊንጢጣ አካባቢ ህመም ሁሉ የኪንታሮት በሽታ አይደለም

August 16, 2024

አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍላችን በፊንጢጣ አካባቢ የሚከሰቱ የጤና እክሎችን በሙሉ የኪንታሮት ህመም ነው ብሎ ችላ በማለት ወይም በባህላዊ ህክምና ራሳቸውን በማከም ከቆዩ በኋላ ህመማቸው ለውጥ ሳይኖረው ሲቀር እና ስር ሲሰድ ወደ ጤና...

Read more
SOCIETY

የዳሌ ውልቃት ጉዳይ

August 14, 2024

የህጻናት ዳሌ ዉልቃት  ልጆች ሲወለዱ ጀምሮ ወይንም ከተወለዱ ቡሃላ የሚከሰት የዳሌ መገጣጠሚያ ዉልቃት ሲሆን ይህም የታፋ አጥንት ኳስ  ከዳሌ ጣራ ዉጭ ሲቀመጥ ነዉ፡፡የዳሌ መገጣጠሚያ ባንድ በኩል ብቻ ወይንም በሁለቱም በኩል ወልቆ...

Read more
SOCIETY

የሆድ እቃችንን ጤናማ ለማድረግ ምን እንመገብ?

July 22, 2024

በአሁኑ ወቅት ምርምሮች እንደሚያሳዩት የሆድ እቃችን የአጠቃላይ ጤናችን ማዕከል መሆኑን ነው። የሆድ እቃ ወይም በእንግሊዝኛው ገት የሚባለው የሰውነታችን ክፍል ጤና በሰውነታችን ካለው የስብ መጠን (ኮሌስትሮል) እስከ አዕምሮ ጤና ድ...

Read more
SOCIETY

“በጸጥታ እና ተያያዥ ችግሮች ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎችን የማካካሻ ትምህርት በመስጠት ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል”

July 11, 2024

"በጸጥታ እና ተያያዥ ችግሮች ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎችን የማካካሻ ትምህርት በመስጠት ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል" ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአሁኑ የፈተና አሰጣጥ ሂደት የተማሪዎችን የዕውቀት ደረጃ በተገቢው መንገድ የሚለካ ...

Read more
SOCIETY

የሰውነት ቃጠሎ አደጋና ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች

July 10, 2024

የቃጠሎ አደጋ በሚነድ እሳት፣ በፈላ ውሃ፣ በእንፋሎት፣ በኬሚካል ወይም በጨረር አማካኝነት ሊፈጠር ይችላል። ነገር ግን በጣም የተለመደው የቃጠሎ ዓይነት በእሳት ቃጠሎ የሚደርሰው አደጋ ነው። ቃጠሎው በሚያደርሰው ጉዳት ክብደትና ቅለ...

Read more
News

በአርባ ምንጭ ግዙፍና ዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂ የተሟላላት ሆስፒታል ተገነባ

July 5, 2024

በደቡብ ኢትዮጵያና አጎራባች ክልሎች ለሚገኙ ከሰባት ሚሊዮን በላይ ዜጎች በስፔሻሊቲ ደረጃ አገልግሎት መስጠት የሚችል፣ ስድስት መቶ የህሙማን መተኛ አልጋ እንዳለው የተነገረለት፣ በኢትዮጵያ ደረጃ እጅግ ዘመናዊ የተባለ ሆስፒታ የማስ...

Read more
SOCIETY

በአለም ላይ ቁጥር አንድ ገዳይ ህመም፡ የልብ ጥቃት (ኤም አይ / MI=myocardial infarction)

June 26, 2024

በፈረንጅኛ ኸርት አታክ ይባላል። በግርድፉ ድንገተኛ የልብ ጥቃት ልንለው እንችላለን። በአለም ላይ አንደኛ ደረጃ ገዳይ ህመም ነው። የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት፣ የኮሌስትሮል መጨመር፣ ሲጋራ ማጨስ፣ አልኮል አብዝቶ መጠጣት፣ከመጠን ...

Read more
SOCIETY

ማዛጋት ምንድን ነው?

June 24, 2024

ማዛጋት መንጋጋዎን በሰፊው የሚከፍቱበት፣ ጥልቅ ትንፋሽ የሚወስዱበት እና ከዚያም በፍጥነት የሚተነፍሱበት የተለመደ ምላሽ ነው። ከ4-7 ሰከንድ የሚቆይ ሲሆን ብዙ ጊዜ ከእንቅልፍዎ ሲነሱ ወይም ሲተኙ ይከሰታል። ብዙ ሰዎች የድካም ስ...

Read more
SOCIETY

ስለ ሾተላይ (Rh-isoimmunization) ማወቅ ያለብን ነጥቦች

June 23, 2024

ሾተላይ የሚባለው በሽታ ከሁለተኛ ጀምሮ የሚወለዱ ህፃናትን የሚያጠቃ በሽታ ሲሆን ይህም በእናትና በፅንሱ መሀከል የደም አይነት አለመጣጣም(Rh incompatability) ምክንያት የሚከሰት ነው። ሾተላይ የሚከሰተዉ የሴቲቱ የደም አ...

Read more
SOCIETY

የፕሮስቴት ካንሰር

June 19, 2024

መጠኑ የጨመረ የፕሮስቴት ዕጢ የሚያሳያቸው ምልክቶች ይህን ይመስላሉ። -  ሽንት ቶሎ ቶሎ ማለት በቀንም በለሊትም-  ሽንትን ለመሽናት መቸገር(ማስማጥ)- ሽንትን መቋጠር አለመቻል- ሽንትን መቆጣጠር አለመቻል(ማምለጥ)- ከሽ...

Read more
SOCIETY

ነፍሰጡር ነሽን? እንግዲያውስ እነኝህን ነጥቦች አስተውይ!!

June 19, 2024

እራስ ምታት፣ አይን ብዥ ማለት ወይም መጨለም፣ ከእምብርት በላይ እና በሆድሽ በላይኛው ቀኝ ክፍል ህመም ካለ አስተውይ! :- በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የግፊት ምልክት ስለሆነ በቶሎ ወደ ጤና ተቋም ሂጂ። ከ 7 ወር በኋላ ከማህፀን ...

Read more
SOCIETY

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል? ችላ የማይባሉ ምልክቶች

June 18, 2024

የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ ...

Read more
SOCIETY

የትልቁ አንጀት ነርቭ በሽታ – የህጻናት ከባድ የሆድ ድርቀት

June 17, 2024

የህጻናት ከባድ የሆድ ድርቀት እና ትልቁ አንጀት ሰገራ ገፍቶ ያለማውጣት ችግር (የትልቁ አንጀት ነርቭ በሽታ)አማርኛ | Afan Oromo የሆድ ድርቀት ትርጉም፡ ህጻናት ሰገራ ማውጣት ሲቸገሩና አልፎ አልፎ ብቻ በጣም ደረቅ ሰገራ ...

Read more
SOCIETY

ስኳር ያለባቸው ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊንን ሆድ ላይ መወጋት ይችላሉ?

June 16, 2024

 በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ5 እናቶች አንዷ በእርግዝና ጊዜ ለሚከሰት የስኳር ህመም ተጋላጭ ናት። የእናት ጤንነት እና የጽንስ ደህንነትን ለማረጋገጥ ስኳርን በጥብቅና በጊዜ መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። የስኳር ህመም ላለባት ነፍሰጡር እና...

Read more
SOCIETY

ነፍሰጡሮች ላይ የሚበረታው እና ለሞት ሊዳርግ የሚችለው የጥርስ ኢንፌክሽን

June 15, 2024

ከእርግዝና ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ውስብስብ የሆኑ የሰውነት ውስጥ ለውጦች/physiological changes/ለተለያዩ የአፍ ውስጥ ችግሮች ሊያጋልጡ ቢችሉም;ብዙ ሴቶች ግን በእርግዝናቸው ወቅት ለአፍ ውስጥ ጤና እንክብካቤ ያን ያህ...

Read more
SOCIETY

የምላስ መታጠፍ (Tongue fallback)

June 13, 2024

ብዙ ጊዜ በስፖርቱ አለም በውጭም ሆነ በሀገራችን "ምላሳቸውን ውጠው" ሲባል እንሰማለን ይህ ችግር አልፎ አልፎ የሚከሰት ቢሆንም አደገኛ እና በቀላሉ ህይወትን የሚያሳጣ ክስተት ነው። ስለዚህ ሁላችንም የምላስ መታጠፍ (Tongue f...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • …
  • 25
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2