SOCIETY
ስለ ደም ግፊት የሚወጡ መረጃዎች አስደንጋጭ እየሆኑ ነው። ደም ግፊት እጅግ ሰፊ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች እየጨረሰ ነው። ደም ግፊት "ድምጽ አልባው ገዳይ" የተባለውም ለዚህ ነው። አሁን አለሁ ሲሉ ድንገት ጭጭ የሚያደርግ የዘመናችን ...
“ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ማኅበራዊ ኀላፊነት አለብኝ ማለት ይጠበቅበታል” ነገሠ በላይ (ዶ.ር) ሃሰተኛ መረጃዎች ሀገር እያመሱ፣ ማኅበራዊ መስተጋብርንም እያናጉ ነው፡፡ በሀሰተኛ መረጃዎች ምክንያት መቃቃሮች፣ አለመግባባቶች፣ ግጭቶች...
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሰሊጥ አዝመራ የተመቸ አካባቢ ነው፡፡ በቀጣናው ነጩ ወርቅ እየተባለ የሚጠራው የሰሊጥ ምርት ለቀየው አርሶ አደሮች አንደኛ ደረጃ የሚባል የገቢ ምንጭ ነው፡፡ ምርቱ በተለይም ለውጭ ገበያም የሚቀርብ በመኾኑ ...
ኢ-ፓስፖርት ማምረት ተጀምሯል፣ፓስፓርት የሚያገለግልበት ጊዜ ገደብ ከነበረበት አምስት ዓመት ወደ አስር አመት ከፍ ሊደረግ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ።የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላ...
“ወደ አገር ቤት ደውለን ቤተሰቦቻችን መንግሥት ጋር ሄደው ከሳዑዲ መንግሥት ጋር እንዲያወሩ ጠይቀውልን ነበር። እንደሚነጋገሩ ቃል ሲገቡላቸው ቤተሰቦቻችን ተመለሱ። መፍትሄ እንደምናገኝ ለቤተሰቦቻን ቃል ቢገባላቸውም እኛ ግን መፍትሄ...
በአፋር ክልል ፣ ዱለቻ ወረዳ ሳጋንቶ ቀበሌ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የፈለቀውን ፍል ውኃ ጥናት ሳይደረግበት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተላለፈ። ማሳሰቢያውን ያስተላለፈው የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ነው። ዩኒቨርሲቲው " በክልሉ በቅ...
አስናቀ ፀጋዬበዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወይም 15 ከመቶ የሚሆነው ሕዝብ በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ መንስኤዎች ምክንያት አካል ጉዳተኛ እንደሆነ ይነገራል። ከዚህ ውስጥ 70 ከመቶ ያህሉ በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ይኖራል። ...
- የሰብል ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንደሚቻል ማሳያ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ድርቅን ለመቋቋም በተሰራው ሥራ በራሳችን አቅም በምግብ እህል እራስን ለመቻል እንደሚቻል በተግባር የተረጋገጠበት ነው ሲሉ ...
የጋዜጠኛነት እና ሥነ ተግባቦት መምህር እና ተመራማሪ እንዳሉት በቅርቡ በተማሪዎች የማኀበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ጥናት ሠርተዋል።የማኀበራዊ ሚዲያን ያለገደብ በሚያዘወትሩ 101 የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ በሠሩት ጥናት ተማሪዎ...
አክሊለ በቀለ ትባላለች፡፡ ቤተሰቦቿ የልብ ችግር እንዳለባት ያወቁት የስድስት ወር ህጻን እያለች ነው። የነበረብኝ የልብ ችግር የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳብኝ የሚያስገድድ ነበር የምትለው አክሊለ የዛሬ 23 ዓመት ገደማ የሁለት...
ለደሞዝ ጭማሪው ከ91.4 ቢልዮን ብር በላይ ተመድቧል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን መምጣት ተከትሎ በመንግስት ቃል ከተገቡት ጉዳዮች አንዱ የሆነው የደሞዝ ጭማሪ ከመስከረም 1/2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን መሠረት ሚድያ የተመለከተ...
የሃማስና የእስራኤል ጦርነት ከ11 ወራት በፊት ከጀመረ ወዲህ በእስራኤል ውስጥ ከታዩት ትልቁ የተባለለት ተቃውሞ ትላንት እሁድ ምሽት ተጀምሯል።በጋዛ ስድስት እስራኤላውያን ምርኮኞች በሀማስ መገደላቸውን ተከትሎ የእስራኤል የሰራ...
ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው::የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይላሉ:: ለዚህም...
እንደ ሮያል የማህፀንና የጽንስና ሀኪሞች ኮሌጅ (RC0G) እና የአሜሪካ የጽንስና የማህፀን ሐኪሞች ኮሌጅ (ACOG) ካሉ ድርጅቶች የተሰጡ መደበኛ የሕክምና መመሪያዎች እንደዋና የህክምና መመርያ መከተል እና ለሚሰጡ ህክምናዎች ከነ...
የኦሞ ወንዝ በመሙላቱ ከቁጥጥር የአካባቢው አርሶ አደሮች ባገኙት አቅጣጫ አካባቢዉን እየለቀቁ መውጣታቸው እየተሰማ ነው። እንግልትና ከፍተኛ ችግር ተከስቷል። ችግሩ እንደሚከሰት ታውቆ ቅድመ ዝግጅት ቢደረግም የኦሞ ወንዝ መጠን ከተለ...
ክረምቱን ተከትሎ በተለያዩ ክልሎች በተከሰተ የመሬት መንሸራተት፣ ናዳ እንዲሁም የጎርፍ አደጋ የበርካታ ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን አሁንም እያጋጠመ ያለ አደጋ ነው፡፡ የመሬት መንሸራተት በተዳፋታማ አካባቢዎች ከፍተኛ ዝናብ በሚዘንብ...
ከትምህርት ሚኒስቴር ዓበይት የሪፎርም ትኩረቶች አንዱ የስርዓተ ትምህርት ሪፎርም ነው። አዲሱ ስርዓተ ትምህርት አንድ ተማሪ 3 ቋንቋዎችን እንዲናገር የሚያስችል መሆኑን በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሳይንስ ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ኃላፊ ዛ...
የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም። የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት...

