Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ENTERTAINMENT  ስድስት ዓመታት የአልጋ ቁራኛ የነበረው ባለቤቷ ካገገመ በኋላ ሌላ ትዳር መሰረተ
ENTERTAINMENT

ስድስት ዓመታት የአልጋ ቁራኛ የነበረው ባለቤቷ ካገገመ በኋላ ሌላ ትዳር መሰረተ

Ethioreview newsEthioreview news—October 22, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በማሌዥያ የአልጋ ቁራኛ የሆነውን ባለቤቷን ለስድስት ዓመታት ስታስታምም የነበረችው ግለሰብ ከበሽታው ካገገመ በኋላ ሌላ ትዳር መሰረተ

በደረሰበት የተሽከርካሪ አደጋ ለስድስት አመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነውን ባሏን የተንከባከበችው ማሌዥያዊት ሴት ባሏ ከበሽታው ካገገመ በኃላ ሌላ ሴት ማግባቷን በቅርቡ አስታውቃለች።

ለዓመታት ኑሩል ስያዝዋኒ የዕለት ተዕለት ህይወቷ የባለቤቷ ጠባቂ በመሆን የምታሳልፈውን ጊዜ በማህበራዊ ድህረ-ገፆች ላይ በማሳየት ስራ የበዛበት ተግባሯን አጋርተች። ይህም ባለቤቷ ምግብ በእጁ ጎርሶ ስለማይወርድለት በናሶጋስቲክ ቱቦ መመገብ፣ ዳይፐር መቀየር እና እንዲታጠብ መርዳት የእርሷ የእለት ከእለት ስራ ነበር። የኑሩል ባል የመኪና አደጋ ከደረሰበት በኃላ እንደገና ለመራመድ ስድስት አመታት መጠበቅ የግድ ብሎት የነበረ ሲሆን በነዚህ ዓመታት ሁሉ ግን እሷ ከጎኑ ነበረች።

ለባሏ ያሳየችው ትጋት እና ታታሪ አገልግሎት በፌስቡክ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ትኩረት የሳበ ሲሆን ብዙዎቹ የኑሩል ሲያዝዋኒ ባል ካገገመ በኋላ ፈትቷታል፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ሌላ ሴት ማግባቱን ሲሰሙ ደንግጠዋል። የእብደት ድርጊት ሲሉ በርካቶች የተደመጡ ሲሆን ኑሩል በፌስቡክ ገጿ የቀድሞ ባለቤቷን እና አዲሲቷን ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ ብላለች።ለባለቤቴ እንኳን ደስ አለህ ፤ በመረጥከው ህይወት ደስተኛ እንደሆንክ ተስፋ አደርጋለሁ። አዲሲቱ ሚስቱ አይፋ አይዛም እባካሽ ልክ እንደ እኔ ተንከባከቢው ፤አሁን  ተራው የአንቺ ነው ስትል ኑሩል መልዕክቷን አጋርታለች። በጥቅምት 4 መጠናቀቁ የተነገረለት የኑሩል የፍቺ ዜና የማሌዢያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ማስደንገጡን ዳጉ ጆርናል ተመልክቷል።

በርካታ ተጠቃሚዎች ደግነቷን ሊከፍላት ይችላል የሚለውን አባባል መቀበል አቅቷቸዋል። በህመሙ ወቅት ከባድ ጊዜን አሳልፌያለሁ በየቀኑ እንዲያገግም እረዳው ነበር፣ ቤተሰቦቼ በየቀኑ ሊረዱኝ ይመጡ ነበር፣ ለልጆቼና ለባለቤቴ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ብቻዬን ሳሟላ ቆይቻለሁ ስትል ተደምጣለች።ሆኖም ኑሩል የቀድሞ ባለቤቷ “ኃላፊነቱን በሚገባ እንደተወጣ” እንደሚሰማት ጠቁማ ሰዎች እሱን እና አዲሷን ሚስቱን ማስጨነቅ እንዲያቆሙ ጠይቃለች ። ሆኖም ደጋፊዎቿ በሀሳቧ አልተስማሙም። አንድ ሰው በሰነዘረው አስተያየት “እንዴት እንዲህ ያለው ምስጋና አልባ ሰው ሊኖር ይችላል? ልብ ያለው አይመስለኝም ሲል መደመጡን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።

የቀድሞ ባሏን እና አዲሲቱን ሚስቱን ከብዙሃኑ ትችት ለማዳን ስትል ኑሩል ሲያዝዋኒ በፌስቡክ ላይ የደረሰባትን ያሰፈረችውን ፅሁፏን በማጥፋት ሰዎች ለተፈጠረው ነገር የቀድሞ ባሏን መወንጀል እንዲያቆሙ ደጋፊዎቿን ጠይቃለች።የቀድሞ ባለቤቴን፣ አዲሲቱን ሚስቱን እና ቤተሰቦቻቸውን በፌስ ቡክ  ላይ ባጋራሁት መልዕከት ለደረሰባቸው ትችት ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ። የሆነው ሁሉ የእኔ ስህተት ነበር ሲል ኑሩል ጽፋለች።

Vua – Addis_Reporter

entertainment
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ቱርክ በመፈንቅለ መንግሥት የምትፈልጋቸው ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላ ጉለን አረፉ
በፒያሳ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ENTERTAINMENT

ራስ – በኢትዮጵያዊያን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች IA መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ

August 21, 2025
ENTERTAINMENT

በግብፅ የቀብር ስፍራዎች 3ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ማር ተገኘ

August 3, 2025
ENTERTAINMENT

ፍቅረ ማርቆስ ደስታ – ኢትኖግራፈሩ ደራሲ

July 24, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2