Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  POLITICS  ባልደራስ – የውሸት አምራቾች፣ የሴራ ፖለቲካ አራማጆች ስሜን አጠፉት
POLITICS

ባልደራስ – የውሸት አምራቾች፣ የሴራ ፖለቲካ አራማጆች ስሜን አጠፉት

Ethioreview newsEthioreview news—February 3, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በሕዝብ ማታገያ ድርጅት ላይ በፈጠራና በሀሰተኛ ወሬ የሚሰነዘር የስም ማጥፋት፣ የሕዝብን ትግል ከማደናቀፍ ተለይቶ አይታይም!

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እስከ ነሀሴ 2016 የመጨረሻ ሳምንት ድረስ በክልል አቀፍ ፓርቲነት ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ይታወቃል። ሆኖም ፓርቲው ወደ ሀገር አቀፍነት ማደግ እንዳለበት በጠቅላላ ጉባኤ ታምኖበት ውሳኔ ከተላለፈ በኋላ፣ ከ6 ክልሎች ከሚጠበቅበት ከአስር ሺህ ፊርማ በላይ የድጋፍ ፊርማ በማሰባሰብ ለምርጫ ቦርድ ሀገር አቀፍ ፓርቲነቱ እንዲፀድቅለት ጥያቄ አቅርቦ፣ የቀረቡት ፊርማዎችም ተጣርተው የሀገር አቀፍ ፓርቲነት የምስክር ወረቀቱን ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም ከምርጫ ቦርድ ተረክቧል። ይህ ስራ በሚሰራበት ጊዜ በስራው ላይ የተሳተፉ አባሎቻችን እና አመራሮች እስራትና እንግልት ደርሶባቸዋል። ሆኖም ፓርቲያችን ባልደራስ መስዋዕትነት የማይበግረው ስለሆነ ስራው ከዳር ደርሶ ባልደራስን ሀገር አቀፍ አድርገውታል። የሀገር አቀፍ ፓርቲነት አውቅናን ካገኘ ከ2016 ሶስተኛ ሳምንት ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ አባላትን እየመለመለ እና አደረጃጀት እየሰራ ይገኛል።

ነባራዊ ሀቁ እንዲህ ሆኖ እያለ ፓለቲካ ትንተናን ከተራ አሉባልታ መለየት የተሳናቸው አዋቂ ነን ባዮች፣ የዚህን ከተመሰረተ ጀምሮ እስካሁኑ ድረስ ለገዥዎች ያለጎበደደ፣ ለህዝብ ጥቅም አመራሮቹ እና በርካታ አባሎቹ ከባድ መስዋዕትነት የከፈለሉለትን ፓርቲ፣ በዚህም ክንወኑ በሕዝብ ህሊና ውስጥ በአወንታዊ መልኩ የተቀረፀን ፓርቲ፣ ፓርቲው ሳይደርስባቸው ስሙን በፈጠራ ወሬ እያጠፉት ይገኛሉ። እነዚህ የሴራ ፖለቲካ አራማጆች ምንም መረጃ በሌላቸው እና በመሬት ላይ ያለውን ሁኔታ በካደ መልኩ ፓርቲው ፈርሷል እስከ ማለት ደርሰዋል። ከእነዚህ ጥቂት የውሸት አምራቾች ውስጥ በመረጃ ቲቪ ላይ የሚታወቁት አቶ ግርማ ካሳ ይገኙበታል። እኚህ ፖለቲካን በቅርበት እከታተላለሁ ብዙ መረጃዎችን አገኛለሁ የሚሉ ግለሰብ “ባልደራስን የቀድሞው የፓርቲው ፕሬዝዳንት አቶ እስክድር ነጋ አፍርሰውታል፤” የሚል ዐይን ያወጣ በውሸት የታጀበ የፈጠራ ወሬ ነዝተዋል፡፡

More stories

ደቡብ ሱዳን ስድስተኛ ሀገር ሆና የናይል ስምምነት ማዕቀፍን አጸደቀች

July 12, 2024

“ትህነግ ጦሩን እስጠግቷል፤ የጦርነት ስጋት አለብን” የጠለምት ወሰንና ማንነት አስመላሽ

June 7, 2025

“የኢትዮጵያን ህልውና የሚበይኑት የተፈጥሮ ሀብቶች…”

September 2, 2024

“ዘመን ትውልድን ይገነባል ፤ ትውልድም ዘመንን ይገነባል”

September 10, 2023

የቀድሞው የባልደራስ ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ በመርህ እና በህግ የመሰረቱትን ፓርቲ በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ እንጂ፤ ባልደራስን የመሰለ ለሕዝብ ጥቅም በመታገል እና ለገዥዎች ባለማጎብደድ የሚታወቅን ፓርቲ አላፈረሱም፡፡ ይልቁንም ሐምሌ 16/2014 ዓ.ም በፃፉት የመልቀቂያ ደብዳቤ፣ ፓርቲው በቀጣይ የበለጠ እንዲጠነክር መልካም ምኞታቸውን ጭምር ገልፀዋል። ይህ ሀቅ በግልፅ የሚታወቅ ሆኖ ሳለ፣ ባልደራስ ፓርቲን እንደፈረሰ፣ አቶ እስክንድር ነጋ እንዳፈረሱት ተደርጎ የሚነዛው ቅጥፈት እጅግ አስነዋሪ ነው፡፡ እነዚህ ዓይነት የሃሰት ወሬ የሚያናፍሱ ግለሰቦች መሰሪ የሆነ ተልዕኮ ያላቸው ወይም የተሰጣቸው መሆኑን ያመላክታል፡፡ ፓርቲው ሳይፈርስ ፍርሷል ብሎ የፈጠራ ወሬ ማውራት፣ እሳቸው አሜሪካ ቁጭ ብለው በወሬ እየታገሉ የተለያዩ ጫናዎች ሳይበግረው በሃገር ውስጥ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ በሰላማዊ መንገድ አገዛዙን እየታገለ ያለን ፓርቲ፣ በዚህም ምክንያት የፓርቲው አመራሮችና በርካታ የፓርቲው አባላት እስራትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ጫናዎች እየደረሰባቸውም ቢሆን፣ ለመረጡት የትግል ስልት መስዋዕትነት እየከፈሉለት ያለን ፓርቲ እንዲፈርስ መመኜት የኦህዴድ/ብልፅግናን እና የተላላኪውን የብአዴንን ተልዕኮ ከማራመድ ወጭ ሌላ ተልዕኮ ሊኖረው አይችልም።

በመጨረሻም መላው ሕዝባችን፦

➣ ባልደራስ በአሁኑ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ የአባላት ምልመላ እና የመዋቅር መዘርጋት ስራን እየሰራ እንደሚገኝ፣

➣ እንዲሁም ፓርቲያችን ባልደራስ እንደዚህ ቀደሙ ለህዝብ በመወገን እና አምባገነኑን የኦህዴድ/ብልፅግናን አገዛዝ በመቃወም እየታገለ እንደሚገኝ ለመግለፅ እንወዳለን።

በመሆኑም በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የምትገኙ አባሎቻችን እና ደጋፊዎቻችን በሙሉ ይህን የፈጠራ ወሬ እንድታወግዙት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ

የሕዝብ ግንኙነት ኮሚቴ

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለትግራይ ህዝብ በዋናነትም ለትግራይ ልሂቃን የ”አስቡበት” መልዕክት አስተላለፉ
“የዲግሪና የዲፕሎማ ወፍጮ ቤቶች” – የተመረቱ ካድሬዎች የዛሬ የኢትዮጵያ መከራዎች – አስተያየት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2