Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  POLITICS  የአቪዬሽን ደኅንነት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች አስተላለፈ
POLITICS

የአቪዬሽን ደኅንነት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች አስተላለፈ

Ethioreview newsEthioreview news—April 1, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የሀገራችን የአቪዬሽን ደኅንነት በተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ተቋማት መስፈርት መሰረት አስተማማኝና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ እንዲቀጥልና በየጊዜው ራሱን ያበቃ ተቋም እንዲሆን ጥንቃቄ ተውስዶ ሊሰራ እንደሚገባ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሲሳይ ቶላ አስታወቁ።

የአቪዬሽን ደኅንነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች መተላለፋቸውን ጠቅሶ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ይፋ ባደረገው ዜና ላይ ነው አቶ ሲሳይ ቶላ ይህን መናገራቸው የተጠቀሰው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና በኢንዱስትሪው ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ በቀረበው ጥናት ላይ ውይይት አድርጓል።

የሀገራችን የአቪዬሽን ደኅንነት በተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ተቋማት መስፈርት መሰረት አስተማማኝና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ስለመሆኑ በርካታ ማረጋገጫዎች እየተሰጠ መሆኑን ገልጿል።


More stories

ደቡብ ሱዳን ስድስተኛ ሀገር ሆና የናይል ስምምነት ማዕቀፍን አጸደቀች

July 12, 2024

“ትህነግ ጦሩን እስጠግቷል፤ የጦርነት ስጋት አለብን” የጠለምት ወሰንና ማንነት አስመላሽ

June 7, 2025

“የኢትዮጵያን ህልውና የሚበይኑት የተፈጥሮ ሀብቶች…”

September 2, 2024

“ዘመን ትውልድን ይገነባል ፤ ትውልድም ዘመንን ይገነባል”

September 10, 2023

ማስታወቂያ – ምስሉን ወይም እዚህ ላይ ይጫኑና ተጨማሪ መረጃ ያግኙ


ዘርፉ ውጤታማ ጉዞ እያደረገ ቢሆነም ከአቪዬሽን ደኅንነት ልዩ ባህሪና ውስብስብነት በመነሳት ሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጸጥታ ሁኔታው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በተለይም በብሔራዊ አየር መንገዳችን ተወዳዳሪነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያሳድር ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሲሳይ ቶላ ገልጸዋል።

አቶ ሲሳይ፤ሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር እና በስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት በማድረግ ነቅተው በጋራ መሥራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

የዘርፉን ስጋቶች፣ ክፍተቶች እና ተጋላጭነቶች በመገምገም እየተወሰዱ የሚገኙ የደኅንነት እርምጃዎች እንዲሁም ዓለም አቀፍ አሠራርንና ስታንዳርድን በመጠበቅ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ አገልግሎት መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በስፋት በተመከረበትና ውሳኔ በተላለፈበት መድረክ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ አባላት፤በቀጣይም የአቪዬሽን ኢንዱስትሪው የደረሰበትን የዕድገት ደረጃ አስጠብቆ ለመሄድ በየተቋማቱ የሚገኘውን አቅም አቀናጅቶ የመጠቀም ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠቁመዋል።

የአቪዬሽን ደኅንነቱ የተረጋገጠና አስተማማኝ ሆኖ እንዲቀጥል ውስጣዊና ውጫዊ ስጋቶችን፤ሀገራዊና ቀጣናዊ ሁኔታዎችን በተመንተን ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ወቅታዊ ምላሽ መስጠት እንደሚገባ ተሳታፊዎቹ አሳስበዋል።

የሀገራችንና የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚደረገው የጋራ ርብርብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አጽንዖት ሰጥተዋል።

በቀጣይ ዓለም ከደረሰበት ዕድገት አንጻር ኢንዱስትሪው የሚመራበት ሮድማፕ እንዲዘጋጅ እንዲሁም ወቅታዊ የኢንዱስትሪው ሁኔታ በየጊዜው እየተገመገመ እንዲመራ አቅጣጫ መቀመጡን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን የላከው መረጃ ያመለክታል።

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ብሄራዊ ባንክ የ50 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ ውጤት ይፋ አደረገ
የሙዚቀኞች የሮያለቲ ክፍያ  የፊታችን ሀምሌ 1 ወደ ስራ ሊገባ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2