TIPS 1
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ "ልዩ" ሲል የጠራውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ በነገው ዕለት እንደሚያካሂድ መግለጹን ተከትሎ ዛሬ የምንዛሬው ገበያ መፋዘዙን ታዛቢዎች አመለከቱ። ባንኩ እንደ አስፈላጊነቱ በቀጣይ ሳምንትም ተመሳሳይ ጨረታ እንደ...
ኢትዮጵያን የወከሉ አምባሳደሮቿ በፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር ላይ ባሉበት ወቅት ያልተገባ አስተያየት በማህበራዊ ሚዲያዎችና እንዲሰራጭ ምክንያት የሆኑት የባህልና ስፖርት ሚንስትር ሚንስትር ዴኤታ አቶ መስፍን ቸርነት ማስጠንቀቂያ እንደተ...
ማንም ይሁን ማን ባንዲራ ላይ ከቆመረ፣ በባንዲራ ስም የግል ጥቅሙን ለማሳካት ሂሳብ ካሰላ፣ ተደረጃቶና አደራጅቶ በመናበብ በባንዲራ ክብር ላይ ጥላውን ካጠላ፣ ባንዲራውን ለሚወድ ህዝብ ባንዲራ በማሳየት ሴራ ከጎነጎነ፣ በዚሁ ሳቢያ ...
“የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አእምሮና የደም ዝውውር ሊኖረው ነው”ሁሉም ባይባልም አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዋና የፖለቲካ ፕሮግራም ሶሻል ዴሞክራሲ ወይም ሊበራል ዴሞክራሲ ወይም ምርጫን ማዕከሉ ያደረገ ዴሞክራሲያዊ ፖሊሲ ነው...
"ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አትሌት ገዣኸኝ አበራ በፌዴሬሽኑ ውስጥ ከፍተኛ የአቅም እጥረት ችግር እንዳለ ጁላይ 17 በይፋ ሲናገር ግንባር ያደረገው ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን ነበር። ይህን ያለው ኦሊምፒክ ሊጀመር ቀናቶች ሲቀሩ...
4 ሺህ የሚጠጋ የአጠራጣሪ ግብይት መረጃዎች ከሪፖርት አቅራቢ ተቋማት ተቀብሏል ቅድሚያ የሚሰጣቸው 310 (ሶስት መቶ አስር) ከልዩ ልዩ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት ያላቸው ወንጀሎች ተለይተዋል ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ የማጭበርበር ...
የውጭ ምንዛሬ የሚገዙት አካላት 56 ብር ለምንዛሬው ይከፍሉና 50 ብር ጉቦ ይሰጣሉ። ታክስ ሲጨመርበት ምንዛሬው በህጋዊ መንገድ ተገዛ የተባለበት ዋጋ ከጥቁር ገበያው ይበልጣል። አሰራሩን በደንብ እንደሚያውቁት የሚናገሩት አቶ ኤርሚ...
በዘቅተኛ ደረጃ ላሉ የመንግስት ሠራተኞች የሶስት መቶ እጅ ወይም እጥፍ ደመወዝ መጨመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። የጥቁር ገበያው በሚመራው ንግድ ምንም ሳይፈጠር የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አግባብ እንዳልሆነ አመልከቱ። ጠቅላይ ...
ቀነኒሳ ይህን ካለ በሁዋላ "በፌዴሬሽኑ ውስጥ አትሌቶች ምርጫ ፆታዊ ፍላጎትን ማስፈፀሚያ እየሆነ ነው፤ፆታዊ ትንኮሳም አለ" በሚል የችግሩን ሰንኮፍና ሁሉም ሳይደፍሩ የሚዘሉትን ጉዳይ ገሃድ አውጥቷል። አያይዞም "ጉዳዩ መፅዳት አለበ...
የዓለም ባንክ በዛሬው ዕለት (ማክሰኞ) “የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዘላቂና ሁሉን ዓቀፍ የልማት ፖሊሲ ዘመቻ” (Ethiopia First Sustainable and Inclusive Growth Development Policy Operation...
አቶ ጌታቸው ረዳ በድምጸ ወያኔ በርካታ ሚስጥር ይፋ አድርገዋል። ዶክተር ደብረጽዮንን ጨምሮ የተለያዩ አመራሮች የፕሪቶሪያውን ስምምነት "አድነን ፈርም" እያሉ ይገፏቸው እንደነበር ገልጸዋል። ይህን ባደረጉ ማግስት "ከጀግና ወደ ባን...
ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል። ከዛሬ...
"ሻዕቢያ እናቴን ገድሏል" ስትል የምትናገረው የአውሮፓ ነዋሪ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው። "ኤርትራዊ ነሽ" ምላሿ "አዱ ገነትስ"የሚል ነው። "እኔ አዲሳ አበባ ያደኩ፣ የኢትዮጵያን ጡቷን የጠባሁ፣ እንዳሻኝ ቦርቄ ያደኩ፣ ፖ...
ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ መግባቷን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ ሙሉ ቃል ከስር ቀርቧል የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን በደረሰው ተከታታይ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር እስከ 500 ሊደርስ እንደሚችል የተባበሩት መንግሥት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ ከአካባቢው ባለሥልጣናት ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያሳድግ የሚጠይቅ ደብዳቤና ፈቃድ ከተሰጠው ከሁለት ሳምንት በኋላ ወደ ኤርትራ የሚያደርገው በረራ ሙሉ በሙሉ መታገዱን የሚያሳውቅ ደብዳቤ እንዲደረሰው መደረጉ እንዳስገረ...
የፈረንጅ አገር አረንጓዴ መናፈሻ ያደንቃሉ። ልጆቻቸውን ወይም ቤተሰቦቻቸውን ወይም ራሳቸውን በሚያማምር የፈረንጆች መስክ እያሳዩ ፎቶና ቪዲዮ ይለቃሉ። ባለፉበትና ባገደሙበት ቅንጣት ቆሻሻ ጎዳና ላይ አይበትኑም። ዛፍም ሆነ አበባ አ...
የአማራ ህዝብ ማንም ተነስቶ የሚፈተፍትበት ፖለቲካ ሰለባ እንደሆነ፣ አብሮ ለመታገል፣ ለማኩረፍና ለመቆጣት፣ ብሎም በተደራጀና በሰከነ አግባብ ጥያቄ ለማንሳት ከበቂ በላይ ምክንያት ያለው ህዝብ መሆኑ፣ በዚሁ ሳቢያ ይህ ታላቅ ህዝብ ...

