ሕጋዊነት (legalism) በክርስትና ውስጥ ሌላው የግብዝነት እና የኅይማኖታዊ ፈራጅነት መገለጫ:- ክፍል አንድ ፦ ሰዎች በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት በማመን ክርስቲያን ከሆኑ በኋላ፣ እየኖሩት ባለው የክርስትና ሕይወት ውስጥ በኅይ...
OPINION
እባክዎ ክቡር ፕሬዜዳንት ከታሪክ ተወቃሽነት እንዲድኑ በዩንቨርስቲው የሚታየውን ክፍተት ቀና አስተሳሰብ ካላቸው ጋር በመምከር ዩንቨርሲቲው ሊደርስ የሚችልበት ደረጃ አድርሱት። መካነ አዕምሮ እውቀት ፤ እውነት ፣ ጥበብና የማደግ ህል...
ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል የሀሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ፣ በከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ወቅት፣ ከጦርነት በኋላ በተከሰቱ ሁኔታዎች ወይም ሰፊ የፖለቲካ ሽግግሮች ውስጥ ባሉ በርካታ ባለድርሻ አካላት መካከል መግባባ...
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ጥያቄ አለኝ። ስላለፈው አንስቼ መሟገት አልፈልግም። በእኔ ዘመን በማቀው ጉዳይ መነጋገር ያስደስተኛል። እናም ኢትዮጵያዊያን በህዝብ ደረጃ ምን በድለናል? ምንስ አድርገናል? እውን ኢትዮጵያዊያን ለኤርትራ ተወ...
"ለምን እኛ ይህን ማድረግ ያቅተናል?""ምን ጎደለን?" "እነሱ ያላቸው እኛ የሌለን ነገር ምንድን ነው? እኛ ሞልቶን እነሱ ግን ሳይኖራቸው ግዙፍ ህልሞችን ማሳካት እንዴት ቻሉበት?" "የነሱ ህዝቦች ከባድ እና አስቸጋሪ በሆኑ ግዜዎ...
በብዙ ችግር ውስጥ ላለፈች፣ እያለፈች ላለች፣ ብዙ ፍላጎቶች እና ምኞቶች ላሉባት ሀገር ተስፋ የሚኾን፣ የአንድነት መሠረቷን የሚያጸና፣ እሴቶቿን የሚጠብቅ፣ ያቆሟትን ጠንካራ ምሰሶዎች የሚያበረታ ዘላቂ መሠረት ያስፈልጋታል፡፡ ኢትዮጵ...
የሚነሳው ጉዳዩ ልብ ሰባሪ ነው፣ ያስቃል፣ ያዝናናል፣ ያስገርማል፣ ያሳዝናል፣ ይቀፋል፣ ያሳፍራል፣ ለማመን ያስቸግራል ... አንባቢ ስም ይስጠው። እኔ ስጽፈው ግን በሃፍረት ስሜት ነው። ያፈርኩት ደግሞ በደርስንበት የሞራል ውድቀት ...
ያለፈውን ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ሥነ መንግሥት ታሪክ በጥሞና የተከታተለ ኢትዮጵያዊ የግዛት አንድነቷን እና የፖለቲካ ነጻነቷን በአንጻሩ ጠብቃ የኖረች ሀገር፤ ከአሁን በኋላ በዜጎቿ ፈቃድ ላይ የተመሠረተ ሃቀኛ የ...
ባንኩ የክፍያ ሰነድ ቀረበለት። ማጣሪያ ጥያቄ ለህብረቱ አቀረበ። ሃሰት ሆኖ ተገኘና ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን ያዘ። ጉዳዩ ወደ ህግ አመራ። አሁን ምኑ ነው አፍሪካ ህብረትን ስጋት ላይ ጥሎት አካውንቱን ወደ ሌላ አገር እንዲወስድ ያስገደ...
ሰሞኑንን ለይቶለት ይፋ ሆነ እንጂ ውስጥ ውስጡን የጦርነት እንቅስቃሴ ሲደረግ እንደነበር መረጃዎች ከበቂ በላይ ነበሩ። ለዚህም ይመስላል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ " ንገሩዋቸው፣ ምክሩዋቸው" ሲሉ ከትግራይ ህዝብ ተወክለው ከመጡ ጋር ...
ሶስቱ ጓደኛሞች ምንም እንኳ ከአስር ዓመታት ያላነሱ ጊዜያትን አብረው ቢያሳልፉም፤ የኑሮ ደረጃቸው በእጅጉ የተለያየ ነው። አንደኛው ምክንያት ቤት ነው። ገብረየስ በደህና ጊዜ የጋራ መኖሪያ ቤት ደርሶታል። ተሰማ ደግሞ በቅርቡ የ40...
የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዲያቆን አዲሴ ደምሴ ከኮሮና ቫይረስ በፊት በዓመት ከተማዋን ከ40 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ይጎበኟት እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ ኮቪድ 19 እና የሰሜኑ ጦርነት ...
በቀይ ባሕር በተቀሰቀሰው ጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ እንደ ቡና ያሉ የውጭ ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ አዳጋች በመሆኑ ላኪዎችና በብዙ ሚሊየኖች የሚቆጠሩ ቡና አምራቾች ላይ አደጋ ደቅኗል። የአዲስ ፎርቹን ጸሀፊ አክሳህ ኢታሎ በዚያ ሰ...
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ የነበረችና አሁንም ቢሆን በቅርብ ርቀት የምትገኝ ወሳኝ ሀገር ናት፡፡ ለዓባይ ተፋሰስም ቢሆን ከፍተኛውን ድርሻ የምታበረክት ቁልፍ ሀገር ናት፡፡ ከዚህ አንጻር ኢትዮጵያን ከቀይ ባህርና ከዓባይ ፖለቲካ አ...
የአዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሀመድ ሀሰን ወደ ሃላፊነት መምጥታቸውን ተከትሎ በድርጅቱ ውስጥ ሁለት አበይት ሩጫዎች እየተካሄዱ ነው። ከውስጥና ከውጭ!! የውስጥ ሩጫው የድርጅቱን ስም ከመቀየር ...
ኢትዮጵያ በታሪኳ ጦርነት ተለይቷት አያውቅም። ጦርነት የታሪኳ አካል ሆኖ የኖረው ግን ሊገፏት የመጡትን ለመከላከል እንጂ የማንንም ድንበር ገፍታ በእብሪት ወረራ በማካሄድ አልነበረም። የራሷ ነጻነት ብቻ የተሟላ ሰላም እንደማያመጣ ስ...
1971 ላይ የካምፕ ዴቪድ ስምምነት ተፈረመ - በዚህም ግብፅ ለእስራኤል የሀገርነት ዕውቅ ሰጠች - የእስራኤል ባለሙያዎችም 'ጣና በለስን' ሳይውሉ ሳያድሩ ለቀው ወጡ…. አሁንም ቢሆን የካይሮ መንግስት ፍልስጤማዊያን ከጋዛ መሬት ሙ...
#(መላኩ ብርሃኑ ) | ቀኑን ሙሉ ሲያወሩ ቢውሉ መስማት የማይሰለቹኝ አራት ሰዎች አሉ።ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፣ ዘነበ ወላ ፣ አብዱ አሊሄጂራ እና ገነነ መኩሪያ። ገነነ ከወሬው በላይ የሚያውቀው ነገር መብዛቱ ነው የሚደንቀኝ።እነ...

