ሕግ በረጅም ገመድ ያሰረው ጃዋር! ቅድሚያ “ኢትዮጵያዊ ፣ አባ ሜንጫ፣ አክቲቪስት፣ ተንታኝ፣ ፖለቲከኛ፣ አሁን ደግሞ “ሐጂ” ሆንኩ ያለው ጃዋር ማነው ነው? የሚለው ድብልቅልቅ ጉዳይ መመልከት ያሻል። ወይም የተለያዩ ማንነት ያለበት...
OPINION
አምና በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ሃገርነት፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር በር የማግኘት መብት፣ ከዚህ ጋር ተያይዞም የባህር ሃይል ቤዝ በሊዝም በልዋጭም የማግኘት አስፈላጊነት በጥቂት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አዕ...
በኢትዮጵያ የተካሄደውን ለውጥ ተከትሎ የተግተለተለው አስመሳይ ለቁጥር የሚታክት ነበር። ድሮ ጀምሮ የግብጽ ባሪያ ለመሆን የማለው ሻዕቢያ ሳይቀር ቀፎውን ሰብሮ ከነመሪው አዲስ አበባን ውጠዋት ነበር። "ተራኪ ነን፣ ተንታኝ ነን፣ አክ...
ኡጋንዳ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የብዙ ዜጎቿን ሕይወት የቀጠፈ ጦርነት በታሪኳ አሳልፋለች፡፡ ይህ ጦርነት የተካሄደው ጆሴፍ ኮኒ በሚባል ጦረኛ ግለሰብ ምክንያት ነበር፡፡ ይህ ግለሰብ የአካባቢውን ወጣቶች በተዋጊነት በመመልመል የዮቬ...
ሲትየዋ ለቃሉ ይቅርታ በገላዋ የምትተዳደር ቀንና ፖለቲከኞች እድልዋን ያበላሹባት ዜጋ ናት። አንድ ቀን ምንም አልነበራትም። ከሰል አያይዛ የቡና ጀበናዋን ውሃት ትቀቅልበታለች። ቡና የለም። ፈንዲሻ የለም። ቂጣ የለም። ዕጣን አልፎ ...
በሰቃ ያልበላውና ያላወደመው ነገር የለም። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ሰብአዊና ልማታዊ ጉዳዮችን ሳይመርጥ ቆርጥሟል። ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያ ውጧል። ሰማኒያ ሚሊዮን ዶላር የፈሰሰበትን ግንባታ ሰልቅጧል። በዓመት ሰባት ሚሊዮን ብር...
... ያ ከእግር እራሱ ያፈራው ባቄላ እና አተር በጊዜ ካልተሠበሠበ የምድር ሲሳይ መኾኑ አይቀርም። የደረሰው ጤፍም እንዲሁ.... "ጤፉ የፍሬውን ዛላ መሸከም ተስኖት አንገቱን ደፍቷል" ከሰሞኑ መነሻየን ባሕር ዳር ከተማ አድርጌ በ...
ሁመራ፦ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30/ 2013 ዓ.ም በዘረኝነት በአፍቅሮተ ንዋይና አፍቅሮተ ስልጣን የተለከፉ የህውሀት ቡድን አባላት ጭካኔ በይፋ የታየበት ...
ዓለማየሁ ገላጋይሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን ...
ለውጡን ተከትሎ በዋና ተቃዋሚዎች አንደበት ይፋ እየሆኑ ያሉት ሚስጢሮች የበሻሻው መንደር ልጅ አብይ አሕመድ " ኢህአዴግ ነበሩ?" ብሎ ለመጠየቅ ከበቂ በላይ ምክንያት ነው። ምስክርነታቸው ብቻ ሳይሆን ዘመቻው ሁሉ አብይ ለይቶ የሚያ...
በአውሮፓ ክርስቲያኖች ዘንድ የታወቀ አንድ የአራተኛው መክዘ ታሪክ አለ፡፡ ድኾችን እጅግ የሚወድ፣ የተቸገሩትን ለመርዳት ምንም ነገር የማያግደው፤ ከእራሱም አብልጦ ለሌሎችን የሚሞት አንድ ሰው ነበረ፡፡ ይህ ሰው በበጎ ምግባሩ የተነ...
ስለ ቡትቶው ጥምረት (The Hodgepodge Alliance) ሳስብ፤ እጅ በብልት ሳይሆን እጅ በደረት ያደረጉት ሰውዬ የቀጠናው የ destabilization ደላላ ሆኖ መቅረት ያሳዝነኛል። ያዝናናኛል። አልፎ አልፎም ግርም ይለኛል።...
በተረፈ የሰሞኑ ድራማ እና ቡትቶው ጥምረት "የቀይ ባህር ጉዳይ"ን እንደ ሰበብ የሚጠቀም እንጂ፤ መሰረታዊ መንስኤው (the structural cause) "የቀይ ባህር ጉዳይ" እንዳልሆነ ሁሉም ሊረዳው ይገባል። ግብፅ ቀይ ባህር ላይ...
ከጥቂት ወራት በፊት በሞት የተለየን አስማማው ቀለሙ ወይም በቅፅል ስሙ "ፔድሮ" የኢትዮጵያ የመረጃ እና የደህንነት ሊቅ (guru) ቢባል አይበዛበትም። በቀለም ትምህርት እስከ PhD፣ በወቅቱ በነበረው ፖሊሳዊ ማዕረግ እስከ ሻምበል...
የጋዜጦችና መጽሔቶች አማራጭ አለመኖር ነገሮችን ሁሉ በግለሰቦች ስሜት ላይ ብቻ ለተመሰረተው ማህበራዊ ሚዲያ ያስረክባል። የተቋማዊ አሰራር ባህል ይበላሻል። ተጠያቂነትና ተቋማዊ ኃላፊነት ስለማይኖር አሉቧልታና ሀሰተኛ መረጃ ይበዛል።...
ክብርት ፕሬዚዳንት ተናገሩት እኮ!የምን "ዝምታ ነው መልሴ" ነው? "ዝምታ ነው መልሴ" ብሎ እንደመናገር ቅኔ ሰምተንም አናውቅ። ርዕሰ ብሔሯ ሀሳባቸውን የገለፁባት ጥቂት ቃላት ብዙ ማነጋገሯን ቀጥላለች። ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ድንገት ...
ልጆችን የምታስቦርቀው፣ እናቶችን የምታስቀው፣ ሞት እና መከራን የምታርቀው፣ መውደቅ እና መውደምን የምታስቀረው ሰላም ስለ ምን ዋጋዋ ቀለለ? ገበሬው አርሶ የሚያጎርስባት፣ አርብቶ አደሩ አልቦ የሚያቀርብባት፣ ነጋዴው ነግዶ የሚያተር...
የአበው አደራ ያለባትን፣ እልፍ አዕላፍ መስዋዕት የተከፈለባትን፣ ደምና አጥንት ያጸናትን፣ ሕይወት የተገበረላትን፣ የነጻነት ጀምበር የማትጠልቅባትን፣ የአንድነት ኀይል ያቆያትን፣ ቃል ኪዳን ያለባትን፣ ምህረት እና በረከት የማይነጥፍ...

