ሰፍኖ የነበረው የውስጥ ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ መበስበስና ጭቆና ያደረገው አስተዋጽኦ እንዳለ ሆኖ ከጀብሃ እስከ ሻዕቢያ ያሉትን ታጣቂዎች በፕሮፓጋንዳ፣ በትጥቅና በሎጀስቲክስ በማገዝ የዛሬይቱ ወደብ-አልባ ሀገር እንድትፈጠር አድርገ...
OPINION
አይተ ኢሣያስ አፈወርቂ፣ በወታደራዊው ደርግ መንግሥት ውድቀት ማግሥት በቪኦኤ ላይ "ነፃነት ወይስ ባርነት" ብላችሁ ሪፈረንደም ማካሄድ ተገቢ ነው ወይ? ለምን ከኢትዮጵያ መገንጠል ወይስ በአንድነት መቀጠል ወይም በፌዴሬሽን መቀጠል ...
ግድቡ ከተሠራ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ የበላይነት ይኖራታል፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሰሚነቷ እያደገ ይመጣል በሚል ስጋትና፤ ይህንን ለማስቆም በሚደረግ ጥረት ውስጥ ኢትዮጵያ ሠላም እንዳትሆን፣ አንድነቷ እንዳይረጋጋ እየሠራች ትገኛለች ነው...
ታላቁ የፊልም ባለሙያ ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ በአንድ ወቅት የዚህች ሀገር ችግር ተማርን ታወቅን በሚሉ እውቀት አልባዎች አንደሚባባሰ ሲናገሩ " እነ ሚዋጉሸ " የሚል ሰያሜ ሰጥተዋቸው ደሀውን ህ...
ለሰው ሰው ነው መድኃኒቱ በሚባልባት ሀገር፣ የአንደኛው ነውር ሌላኛው በሚሸፍንበት ምድር፣ አንደኛው ለሌላኛው ጥላና ከለላ፣ መሰሶና ባላ በሚኾንባት ሀገር ወንድም በወንድሙ ላይ ስለ ምን ተነሳ? ለሰው ሰው ነው መድኃኒቱ ይባል እንዳ...
አማራ ክልል ቁልቁል እየተምዘገዘገ ይገኛል። በቅጡ ያልተገመገመ፣ በቂ ዝግጅት ያልተደረገበት፣ ድንገቴ እልህ አመጣሽ ትግል ህዝባችንን ለኋላ ቀርነት፣ ለሞት፣ ለስደት፣ ለጉስቁልና፣ ለእርስ በርስ መገዳደል ዳርጎት ይገኛል። እናቶች ም...
ስለ ባሕር በር የተደረጉ ጥናቶች በርካቶች መሆናቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ፣ ከወቅታዊነት፣ አስተማሪነትና አሳዋቂነት፣ መረጃ ሰጪነት፣ ተጨባጭነት፣ ተነባቢነት፣ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፣ ተጠቃሽነት ወዘተ አኳያ ሲፈተሽ ‹‹አሰብ የማን ናት...
ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ። ዓላማው ስሙም እንደሚናገረው ሙስናን ማጥፋት ነው፤ ግን ኮሚሽኑ ሲቋቋም ሙስናን ከማጥፋት ይልቅ ለማስፋፋት የተቋቋመ ይመስል ሙስናን በሀገ...
ክፉሰውዓመፃንብቻይሻል፤ስለዚህጨካኝመልአክይላክበታል።” መጽሐፈ ምሳሌ ቁጠር 17፡11 ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ - ነጻ አስተያየት አቶ ነዓምን ዘለቀ “በፍትህ ላይ የተመሰረተ ሰላም ወይንስ “በሰላም” ሽፋን የአብይ አህመድ የተለመዱ ቧል...
1 መንደርደሪያ፡ በዚህ ዘመን ላሉት የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፍት በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ሰዎችን (ምሁራንን?) ከማያግባቧቸው ጉዳዮች አንዱ ታሪክ ነው፡፡በአንጻሩ የታሪክ ጸሐፊዎችን በአመዛኙ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖ...
አንድ በኢትዮጵያ ምድር የተወለደ ኢትዮጵያዊ ዜጋ፣ ምን ያህል እምነቱ ከውስጡ ቢሟጠጥበት ነው ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአሁኑ ወቅት የሚጠይቀው? በማለት መብሰልሰልም ክፋት የለውም፡፡ አንድ ዜጋ ለኢትዮጵያ ጥቅም ለመቆም በኢትዮ...
"ሻዕቢያ እናቴን ገድሏል" ስትል የምትናገረው የአውሮፓ ነዋሪ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው። "ኤርትራዊ ነሽ" ምላሿ "አዱ ገነትስ"የሚል ነው። "እኔ አዲሳ አበባ ያደኩ፣ የኢትዮጵያን ጡቷን የጠባሁ፣ እንዳሻኝ ቦርቄ ያደኩ፣ ፖ...
ኢትዮጵያውያን ለሃሳብ ሩቅ ነን። ጥናት የሰራ የለም። ሳይንሳዊ በሆነ መንገድም አልተረጋገጠም። ግን ብዙ ነገሮችን በቀላሉ በማስተዋል መደምደሚያው ለትክክልነት የተጠጋ መሆኑን እንገነዘባለን።በቅርቡ ደጃፍ ቲቪ ፖድካስት ላይ አዘጋጁ ...
አስመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራን የከለከለችበት መግለጫ ከመውጣቱ በፊት አንድ ቁልፍ ቀጣናዊ ሁነት ተከስቶ ነበር። ጉዳዩ በዋናነት ከአሁናዊው የቀይ ባሕርና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካዊ ልውጠቶች ጋር የተያያዘ ነው። በተለይ...
ጌታዬ! ይኸውልህ ቁምነገር! ከታች የመረግኩት ጉብል ሰሞኑን ዶናልድ ትራምፕ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ በእጩነት ያቀረበው የ39 ዓመት ጎልማሳ ነው። JD Evance ይባል። ታድያ ለኛ ምን ጥቅም ትል? ይሆናል። ሸጋ ጥያቄ ነው። ት...
አዲስ ዘመን "ፈር የለቀቀውን የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ማን ሃይ ይበለው" የሚል አስተያየት አዘል ጽሁፍ ጽፏል። ነገር ግን በጽሁፉ የብሄራዊና ዓለም አቀፍ ህጎችን በወጉ አልተብራሩም። ከምንም በላይ ግን ኃይሌ ዛሬ የስፖርቱን ስል...
በግብጽ ረዳትነት፣ በሱዳን መሪነት መንግስት ለመሆን የበቃው ህወሃት/ኢህአዴግ ግዙፉን የጣና በለስ ፕሮጀክትና ንብረቱ እንዲዘረፍ ያደረገበትን ምክንያት በማንሳት መከራከር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ። የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙርሲ እንዳደረጉ...

