Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Tag: SOCIETY

SOCIETY

SOCIETY

ጀግኒት – አጋቾች ገንዘብ ሊቀበሉ ሲሉ እጅ ከፍንጅ አስያዘች

March 21, 2025

በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች የግፍ ገንዘብ ለመቀበል ሲሉ እጅ ከፈንጅ ተይዘዋል። ነገሩ እንዲህ ነው ላመስግን ካክች አስማረ፣ እሱባለው ጥበብ አስማረ እና እድሜዓለም ታገለ ይርዳው የተ...

Read more
SOCIETY

“አፍዝ አደንግዝ ወንጀል” አለ?

January 29, 2025

ማሳሰቢያ! …ስለዚህ ዱቄት አውቃለሁ የሚል ማንም ሰው እዚህ ፖስት ስር የንጥረነገሩን ስምና ተያያዠ መረጃዎች ቢጽፍ ወንጀል እያስተማረ መሆኑን ፣  ለዚህም ተጠያቂ እንደሚሆን አስቀድሞ ይወቀው፡፡ ይህ ጽሁፍ ረዘም ቢልም በጣም ይጠቅ...

Read more
SOCIETY

በካዛንችሱ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት በሚቀጥሉት 18 ወራት 20 ሺ ቤቶች

January 25, 2025

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ የተለያዩ አማራጮችን ታሳቢ በማድረግ እየሰራ ይገኛል፡- ዘሪሁን አምደማሪያም (ኢ/ር) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪውን የቤት ጥያቄ ለመመለስ የተለያዩ አማራ...

Read more
SOCIETY

ህክምና ንግድ ወይስ አገልግሎት ?

January 11, 2025

ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሉባቸው ተብለው ከሚጠቀሱት ተቋማት መካከል የጤና ተቋማት ተጠቃሾች ናቸው፡፡ በተለይ የግል የሕክምና ተቋማት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በርከት ያሉ ናቸው። እንደ አዲስ አበባ ባሉ...

Read more
SOCIETY

የትግራይ ወርቅ – ከጦርነት ማግስት ሌላው የህዝቡ መከራ፤ መርዝ ስጋት ሆኗል

January 9, 2025

የትግራይ ሰላማዊው ህዝብ አልታደለም። ቀደም ሲል በስሙ ድርጅት መስርተው፣ በስሙ ተደራጅተው፣ በስሙ ጫካ ገብተው፣ በስሙ ተኩሰው፣ በስሙ አገር መሪ የሆኑ ስልጣን በያዙበት ሃያ ሰባት ዓመታት የፈየዱለት ነገር የለም። ሕዝቡን ከሴፍቲ...

Read more
SOCIETY

መሬት ለምን ይንቀጠቀጣል?  ሰርቫይቫል 101

January 4, 2025

በስምጥ ሸለቆውና ዳርቻው ያለን ልብ እንበል                        (ክፍል ሁለት)ሁኔታው በኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም ሰዓት ሊፈጠር ይችላል፤ በተለይ የስምጥ ሸለቆን ታከው የሚገኙ ከተሞች፤ ይህ መረጃ አስፈላጊ በመሆኑ...

Read more
SOCIETY

መሬት ለምን ይንቀጠቀጣል? ሰርቫይቫል 101 

January 4, 2025

ሁኔታው በኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም ሰዓት ሊፈጠር ይችላል፤ በተለይ የስምጥ ሸለቆን ታከው የሚገኙ ከተሞች፤ ይህ መረጃ አስፈላጊ በመሆኑ ለሌሎችም ያካፍሉ፤ ያዳርሱ፡፡       ==የመሬት ውስጣዊ አወቃቀር== መሬት ሙሉ በሙሉ በጠጣ...

Read more
SOCIETY

መቄዶንያ- ልብ ያላቸው የተከሉት ለወገን ደራሻ ማዕከል

December 29, 2024

ቤተሰቦቻቸው ንብረታቸውን ቀምተው ከቤት በመባረራቸው ምክንያት ወደ ጎዳና እንደወጡ የሚናገሩት አቶ ገብረሚካኤል ገ/ብርሃን፤ ይኖሩበት የነበረው ክፍለ ከተማ ለመቄዶንያ ባደረሰው ጥቆማ መሠረት ወደ ማዕከሉ እንደመጡ ያስታውሳሉ፡፡ እኝ...

Read more
SOCIETY

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ7ሺ በላይ የሺሻ ማጨሻ ዕቃዎች ተወገዱ።

December 13, 2024

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ስጋትን እና ሌሎች አዋኪ ድርጊቶችን በጥናት በመለየት የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ ተከታታይ እርምጃዎችን ሲወስድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ይህን...

Read more
SOCIETY

“የሰው ሻንጣ እንዳትይዙ፣ እንዳትረዱ…” የጉዞ ገጠመኝ

December 13, 2024

ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚመበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከባለቤቴ ጋር የተመደበልልን ቦታ ቀደም ብለን ይዘናል፡፡  ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቀጣይ አሰራ ሁለት ሰዓታት ለሚያደርገው ጉዞ ዝግጅቱን አጧጡፎታል...

Read more
SOCIETY

ከካዛንቺዝ እስከ ገላን – ነዋሪዎች ዛሬ በሙሉ አፋቸው እየተናገሩት ያለው ሀቅ

December 11, 2024

ከግራና ከቀኝ የነበረው አውሎንፋስ  ያስነሳው አዋራ ማብረድ የሚቻለው ሌላ አዋራ በማንሳት እንዳልነበር አሁን ላይ ተገልጧል።  አሻራን ማኖር አዋራን ከማንሳት የሚለየው፣ አሻራ ተግባር ተኮር፣ ውጤት ተኮር በመሆኑ ነው።  ይሄን መሪ...

Read more
SOCIETY

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት

November 29, 2024

ከ30 ዓመታት በላይ አካባቢ ሲበክልና ለሰው ጤና ጎጂ የሆነ በካይ ፍሳሽ ቆሻሻ በዘፈቀደ ሲለቅ ነበር የተባለው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት፡፡ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ...

Read more
SOCIETY

ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አምቡላንሶች እየወደሙ በመሆኑ በጤናው ዘርፍ መስተጓጉሎች እየተፈጠሩ ነው

November 29, 2024

የጤና ሚኒስቴር ተናገረ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የአምቡላንስ እጥረት እንዳለ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡በዚህም የተነሳ እናቶች በወሊድ ወቅት እየተቸገሩ እንዲሁም ሌሎች ታማሚዎችም ከአንድ የጤና ተቋ...

Read more
SOCIETY

በአዲስ አበባ የቀብር ስፍራዎች መናፈሻ ሊሆኑ ነው ተባለ

November 27, 2024

በአዲስ አበባ ዘላቂ ማረፊያ የሆኑ የቀብር ስፍራዎች የሚያምር ገፅታ ኖሯቸው መናፈሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ቢሆንም ‘’ሙታንን የሚያውኩ ነገሮች’’ በህግ ያስቀጣሉ ተብሏል፡፡ቀብር የሚፈፀምባቸው ስፍራዎች በአብዛኛው ሰወር ያሉ፣ በደንና ...

Read more
SOCIETY

ጥንቃቄን የሚሻው የስኳር ህመም

November 24, 2024

በኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር ህመም እንዳለባቸው በዓለም አቀፉ የስኳር ፌደሬሽን የተደረገ ጥናት ያሳያል። ከጠቅላላው ሕዝብ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ለህመሙ ተጋላጭ መሆኑን የሚያሳየው ጥናቱ፤ በኢትዮጵያ ...

Read more
SOCIETY

በአዲስ አበባ የመምህራን ሆስፒታል እየተገነባ መሆኑን ተሰማ!

November 18, 2024

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መምህራን ለከተማ መስተዳድሩ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት፤ ለመምህራን አገልግሎት የሚውል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መጀመሩን የአዲስ አበባ መምህራን ማሕበር አስታውቋል።ፕሮጀክቱ ለመምህራን ልዩ ድጋፍ ለማድረ...

Read more
News

የጊኒ ባለስልጣን የወሲብ ቅሌት ይፋ መሆን ተከትሎ በትግራይ ከዚህም የከፋ በድብቅ የተቀረጸ ቅሌት አለ ተባለ፤ “የፖለቲካ ግብግብ ማብረጃ”

November 14, 2024

መረጃው በከፍተኛ ደረጃ የሞራል ጥያቄ አስነስቷል የኢኳቶሪያል ጊኒ ከፍተኛ ባለስልጣን ባልታዛር ኤባንግ ኤንጎንጋ በቢሮ ውስጥ ሳይቀር የፈጸሙዋቸው ከፍተኛ የወሲብ ቅሌት ይፋ መሆኑን ተከትሎ በትግራይ "የኢኳተራልክ ጊኒውን የሚያስንቅ...

Read more
SOCIETY

የፋይዳ – ፋይዳ

November 13, 2024

"የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያወጣሁት በፍላጎቴ ነው።መታወቂያው በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል መጠቀም የሚቻልበት በመሆኑ መታወቂያውን ለመመዝገብ የነበረኝ ዝግጁነትና ጉጉት ከፍ ያለ ነው” ይላሉ አቶ ረቂቅ በኃይሉ።የቀበሌ መታወቂያ ነዋሪ መ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • …
  • 25
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2