POLITICS
ብሄራዊ ባንክ የብድር ጣሪያ የጣለበትንና ባንኮች ያላቸውን ሃብት በአብዛኛው በቁጥር ሊዘዘሩ ለሚችሉ "ሃብታሞች" ማበደሩ ፍትሃዊነት የሌለው መሆኑን ጠቅሶ ይህ እንደማይቀጥል አስታውቆ ነበር፡፡ በአገሪቱ ዜጎች ብድር የማግኘት መብታቸ...
የሀገራችን የአቪዬሽን ደኅንነት በተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ተቋማት መስፈርት መሰረት አስተማማኝና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ እንዲቀጥልና በየጊዜው ራሱን ያበቃ ተቋም እንዲሆን ጥንቃቄ ተውስዶ ሊሰራ እንደሚገባ የብሔራዊ...
ሌሎች ደግሞ አንድም ተገደሉ ወይም ታሠሩ። የቀሩት ግን ነፍጥ አንሥተው ወደ ጫካ ገቡ።የመጀመሪያው(የ66ቱ) ለውጥ፣ በሐሳብ ቢጀመርም የተደመደመው በነፍጥ ነበር። በኋላም ወንበሩን የያዙትን የ66ቱን ልጆች፣ ሌሎቹ የ66ቱ ልጆች ተመ...
ከእውነቱ በለጠበፕሪቶሪያ ከፌደራል መንግስቱ ጋር በተደረገው ድርድር፣ ህውሃትን በመወከል ግንባር ቀደም ሚና የተጫወቱት ተደራዳሪዎች አቶ ጌታቸው ረዳ እና ጄነራል ፃድቃን ገብረ ትንሳይ መሆናቸው ይታወሳል። እነዚህን ወኪሎቹን እና ተ...
ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ግንኙነት ስላለው ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በስም ተጠቃሽ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረች ቢሆን...
በትግራይ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም ተባለበትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ የወደሙ እና ወደ ሥራ ያልተመለሱ ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይ...
ደብረጽዮን የሚመሩት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሕዝብ መሪውን እንዲመርጥ ያቀረቡትን ጥሪ አወገዘ፤ ግንባሩ ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚነንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የትግራይ ህ...
በአንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ምክንያት ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የአማራ ...
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደ ማርያም በአማራ ክልል ያለውን ጦርነት በተመለከተ፣ “ በጣም የሚያሳዝነው ነገር በሁለቱም ወገን የሚፈሰው ደም የኢትዮጵያዊያን ደም ነው ” ሲሉ ተናገሩ።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተፎካካ...
"ብርጋዲየር ጄኔራል ምግበ ሃይሌ እድሜ ልኩን በታሪኩ ግጭት እየጠመቀ የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት በማስገባት ያለ ምንም ወታደራዊ ዕውቀት ወጣቱን ወደ እሳት አሥገብቶ የማስፈጀት ታሪክ ያለው ፀረ ሠላምና ፀረ ልማት አራማጅ ነው" ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ከተማ ከየካቲት 22 እስከ የካቲት 24/ 2017 ዓ.ም. ሲያደርግ የነበረው ስብሰባ በድርጅቱ አሠራር ሒደት እና ወቅታዊ ሀገራዊ የፖለ...
ሳዑዲ አረቢያ የፍልስጤም መንግስት እስካልተፈጠረ ድረስ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት እንደማትፈጥር አቋሟን አረጋግጣለች።ይህ አቋም “ጽኑ እና የማይናወጥ ነው” ሲል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትራምፕ እና ከኔታንያሁ ጋዜጣዊ መግለ...
በሕዝብ ማታገያ ድርጅት ላይ በፈጠራና በሀሰተኛ ወሬ የሚሰነዘር የስም ማጥፋት፣ የሕዝብን ትግል ከማደናቀፍ ተለይቶ አይታይም! ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እስከ ነሀሴ 2...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር በመተዳደር ላይ ይገኛል፡፡ ዞኑ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እና መረጋጋት ከሚታይባቸው አከባቢዎች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ ነው፡፡ አከባቢው 1983 ...
ባለፈው ሳምንት ከኮር በላይ የሆኑ የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች ስብሰባ ማድረጋቸው ይታወቃል። ከስብሰባው በኋላ መግለጫ ያወጡ ሲሆን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከኮር በላይ ተብሎ በቀረበው መግለጫ ላይ ለመወያየት ጥር 16 ቀን...
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነምግባር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላት...
እነ ጃዋር ታስረው ኦሮሞ ዝም ብሎ የተቀመጠው ለምንድን ነው? እንዴት አልተነሳም? ባለፈው እንዳልኳችሁ ቤተልሔም ታፈሰ የአንዳንድ ፖለቲከኞች ጓዳቸውን ለአደበባይ አብቅታባቸዋለች። ከዚህ ውስጥ ለየት ባለ መልኩ የተደነቀችበት አንድ ...
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ረዥም ዘመን ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ ግንኙነታቸው ከ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት እንደተጀመረ የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ። የሀገራቱ ግንኙነት እየተጠናከረ ሲመጣ የወዳጅነትና የንግድ...

