Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: ማህደር

ማህደር

News2

ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን አረፈ፣ እንዲህ ሲታወስ

November 11, 2024

በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ዜና አንባቢነት በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። ለረዥም ዓመታት የዶቼ ቬለ የኢየሩሳሌም ዘጋቢም ነበር። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ጠንከር ያለ ህመም አጋጣመው ህክምናውን በትዕግሥትና በተስፋ ሲከታተል ቆይቷል።...

Read more
ማህደር

ባለ ገድሏ ሸዋረገድ ገድሌ

November 4, 2024

በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው። አርበኝነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው። አንዲ...

Read more
ማህደር

 “ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ እጅ ውስጥ ናት”ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ 

September 22, 2024

ኢትዮጵያውያን ከመቼውም ጊዜ በላይ የሚናፍቁት ጉዳይ ቢኖር ሰላምን ነው፡፡ ምንም እንኳ የኑሮ ውድነቱ ከጊዜ ወደጊዜ እያሻቀበ ቢመጣም ከሰላም መስፈን እንደማይበልጥም አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ታድያ ለዚህ ሰላም መስፈን ከሁሉም ዜጋ የሚጠ...

Read more
ማህደር

የፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አጭር  የህይወት ታሪክ

August 30, 2024

ፕሮፌሰሩ ‹‹ በልጅነቴ በጣም የታደልኩ ነበርኩ፡፡ ሶስት ቤተሰቦች ናቸው ያሳደጉኝ ማለት እችላለው ይላሉ ›› በገዛ አንደበታቸው ስለ ራሳቸው ሲናገሩ፡፡ የፕሮፌሰሩ ታሪክ ከዚህ ይጀምራል፡፡ የዛሬው ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ከወላጅ...

Read more
ማህደር

ፕሮፌሰር ኢሌኒ ተሰናበተች – ካንሰርና ጦርነት በለጋ ዕድሜ እየሞቱ መኖር

July 21, 2024

እነዚህ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር እና የፖለቲካ ሳይንቲስት እሌኒ ሳንቲም ዘለቀ ቃላት ናቸው። ፕሮፌሰር እሌኒ ይህን መልዕክት በማኅበራዊ ትስስር ገጿ ካስተላለፈች አንድ ሳምንት በኋላ ኒው ዮርክ በሚገኘው ኢስት ኢንድ ሆስፒስ ው...

Read more
ማህደር

የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ – እንዴት አንገብጋቢ ሆነባት?

June 22, 2024

የራሳችንን ቴክኖሎጅ ባለማበልፀጋችን በየዓመቱ ከሌለን አንጡራ ሀብት መልሰን ከአህጉሪቱ ውጭ ወደ አሉ ሀገራት  የምንልከው ገንዘብ እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ ወደ ማያቋርጥ የድህነት ዑደት ውስጥ ነው የምሽከረከረው ማለት ነው።ግብር...

Read more
ማህደር

Astonishing feet — barefoot Abebe Bikila becomes Ethiopia’s first gold medallist at the Games

June 9, 2024

The marathon runner will always be remembered for running the gruelling race in Rome barefoot The Olympic Games are often a platform for athletes...

Read more
ማህደር

የረቂቅ ሙዚቃ ስፔሻሊስት (ጥቁሩ ኮዳይ)

June 9, 2024

የመጀመርያውን የረቂቅ ሙዚቃ ትምህርት ተምረው ከመጡት ውስጥ ግንባር ቀደሙ ሰው፣ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ትምህርት ታሪክ ማስጀመርያ መሰረት ይሏቸዋል የሙዚቃ ባለሞያው ሰርፀ ፍሬስብሃት። ለዛሬ የሀገራችን የሙዚቃ ዕድገት ትላንት ላ...

Read more
ማህደር

“የጣሊያንን ገዢነት ከተቀበለ እንኳን ሰው ምድሯ የተረገመች ትሁን”

March 3, 2024

አቡነ ጴጥሮስ የተወለዱት በ1875 ዓ.ም በዚህ ሳምንት ነበር። የልጃቸውን የእውቀት ጮራ ለማየት ጉጉት ያደረባቸው ወላጆቻቸው የልጃቸው ዕድሜ ገና ለትምህርት ሳይደርስ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመውሰድ ለጋ አዕምሯቸውን በእውቀት ያ...

Read more
ማህደር

የዲፕሎማሲው አባት – ከተማ ይፍሩ

January 23, 2024

የጥር ወር የአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ የሚሆንበት ወር ነው። ምክንያቱም የአፍሪካ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ የሕብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ የሚካሄድበት መሆኑ ነው። ምንም እንኳን በዚህ ዓመት የሚካሄደው በየካቲት ወር መጀመሪያ ...

Read more
ማህደር

ጊዜ መስታወቱ!! ተስፋዬ ገብረአብ ማነው?

January 1, 2024

ውድ አንባብያን፣ ይህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ጋር ተስፋዬ ገብረአብን አስመልክቶ አወጥተን ከነበረው ሪፖርት ጽሁፍ ተከታይ  ነው። በዚህ መሰረት ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር አብረን ስንኖር እጄ ላይ ከወደቁት...

Read more
ማህደር

እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ (ከ1915-2015 ዓ.ም)

November 24, 2023

በሰርፀ ፍሬስብሃት በሀገራችን ሙዚቃ ውስጥ ያለው የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣  በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ አቀናባሪነት እንዲያም ሲል፣ በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበ...

Read more
AFRICA

Veteran Diplomat Ketema Yifru Awarded Bego Sew Special Award

September 10, 2023

 It was indicated during the ceremony that Ketema had also served his country in various responsibilities in addition to his contributions to the...

Read more
ማህደር

ወደር የሌለው የኅብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና! ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተማርያም

September 10, 2023

የኢትዮጵያ ክብርና ነፃነት በቆራጥ ልጆቿ መሥዋዕትነት የተገኘ መሆኑ የማያጠያይቅ ነው፡፡ ለሀገራችን ሠላም፣ ለሠንደቅ ዓላማችን ክብር ሲሉ መሥዋዕትነት ከከፈሉ ጀግና ኢትዮጵያውያን መካከል ደግሞ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሃብተማርያም...

Read more
ማህደር

ለዋዜማ ሬዲዮ – የህዳሴውን ግድብ ዜናችሁን ላስተካክልላችሁ

August 29, 2023

የውሃ ሃብት ባለሙያ ነኝ፤ የግድቡ ጉዳይ ቀጥታ ከሙያዬ ጋር ባይገናኝም እንደዜጋ ሁኔታውን በቅርብ እከታተላለሁ፤ ፖለቲካንም እንዲሁ። የዋዜማን ሰዎች ዋዜማ ሳትሆኑ ነው የማውቃችሁ፤ ካገር ከመውጣታችሁ በፊት ማለቴ ነው። የማውቃችሁም...

Read more
ማህደር

የአቶ ተስፋዬ ጌታቸው፣የዶ/ር አምባቸው መኮነን፣ አቶ ምግባሩ ከበደ እና አቶ እዘዝ ዋሴ አጭር የህይወት ታሪክ

August 24, 2023

አቶ ተስፋዬ ጌታቸው ከአባታቸው ከአቶ ጌታቸው ተማች፣ ከእናታቸው ከወ/ሮ ይታሹ ጥጋቡ የካቲት 21 ቀን 1962 ዓ.ም በቀድሞው ጐንደር ክፍለ ሃገር፤ ጋይንት አውራጃ በአሁኑ የደ/ጐንደር አስተዳደር ዞን ስማዳ ወረዳ ልዩ ስሙ አጅ ቀ...

Read more
ማህደር

ራስ እምሩን በተመለከተ

August 8, 2023

የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ሚያዚያ 27፤2009 የተከበረበትን ዕለት ምክንያት በማድረግ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በዕለቱ (May 5, 2017) “የኢትዮጵያ አርበኞች ውለታና የባንዳዎች ዕዳ!” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ ለኅትመት አቅርቦ...

Read more
ማህደር

“ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?

August 1, 2023

በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2