ማህደር
ሌላኛው ችግራችን ደግሞ የአዙሪት ሰለባ መሆናችን ነው። የኋላ ታሪካችንን ለጥልና ለንትርክ እንጂ ዞሮ ለማየት፣ ለመማርና ለመሻሻል አልተጠቀምንበትም፣ አካሄዳችንም አዲስ የመፍትሄ ሀሳብ የሚጎድለውና አዝጋሚ በመሆኑ በየጊዜው ለችግሮች...
የኢትዮጵያ ትልቁ የግዕዝ እና የአማርኛ መዝገበ ቃላት የኾነው "መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው ታላቅ ሥራ የተጠናቀቀው በሦስት ሊቃውንት ትውልድ ቅብብሎሽ ነው። መጀመሪያ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ የተወጠነው ...
ዋቄፈና የቀደምት ኦሮሞ ሕዝቦች እምነት ሲሆን የእምነቱ ተከታዩች ሁሉን በፈጠረ አንድ አምላክ እንደሚያምኑ ይናገራሉ። አቶ አስናቀ ተሾመ ኢርኮ፣ ላለፉት 20 ዓመታት ስለ ዋቄፈና እምነት አጥንተዋል። አሁንም በዓለም አቀፍ የዋቄፈና ...
ሕልፈቱን የሰማነው ደበበ እሸቱ በኪነጥበብ ሙያው ካተረፈው አክብሮትና ዝና ባሻገር ለመብትና ነፃነቱ አበክሮ መታገልን የመረጠ አንድ ወቅትም ወደ ፖለቲካው ዘልቆ ገብቶ የበኩሉን የሞከረ ዜጋ ነበር። የደበበ ሕይወት ብዙ የሚገለጡ ምዕ...
ፎቶው ላይ የሚታዩት ግለሰቦች በንጽጽር ከተለያየ የህይወት ጥጎች የመጡ ቢሆንም ፥ በዚህ ፎቶ ላይ የሁሉም ፊት ሀዘንና ቁዘማን አዝሎ ይታያል። ፎቶው የተነሳው በስደት ላይ ሲሆን ፤ ግራይዚያኒ ላይ የደረሰው የመግደል ሙከራን አስከት...
በቀድሞ አጠራር ወሎ ጠቅላይ ግዛት ፣ ደሴ ዙሪያ፣ ከድጆ ውስጥ ምጣን ጎራ በተባለች መንደር የካቲት 21 ቀን 1930 ዓ/ም ተወለዱ ። ሜጄር ጄኔራል ሁሴን አህመድ ገና በልጅነታቸው አባታቸው አቶ አህመድ አሊ ከድጆን ለቅቀው ደሴ ከ...
የሀገር ሽማግሌ ናቸው፤ ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት ሙያ አገልግለዋል። በተወለዱበት አካባቢ ተፅእኖ ፈጣሪነታቸውን ተጠቅመው የውሃ፣ መብራት፣ መንገድ መሠረተ ልማት እንዲገነባ ማህበረሰባቸውን ወክለው በርካታ ተምሳሌት የሚሆን ተግባ...
በጥንት ዘመን ኢትዮጵያ ሰፊ የባህር ዳርቻ ያላት፤ በአዱሊስና በቀይ ባህር ወደቦች የተከበበችበት ነበረች። ወቅቱም የባህር ንግድ ያበበበት እና ኢትዮጵያም መግቢያ በር ሆና የምታገለግልበት ወቅት ነበር። ግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴም ...
የቅርብ ጓደኞቹ እና ወዳጆቹ ሲጠሩት "ተፌ" እያሉ ነው። ተማሪዎቹ ተፈሪ ይሉታል። በቅርብም በሩቅም የሚያውቁት ትሁትነቱን ደጋግመው ይመሰክራሉ። ለቃለ መጠይቅ በቀረበባቸው ፕሮግራሞች ላይ የሰውዬውን እርጋታ እና መስከን መታዘብ ይች...
በጋዜጠኛነት ስም መድረክ በማበጀት በኢትዮጵያዊያን ሚዲያ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና ህዝቧ እርስ በርስ እንዲባላ ተልዕኮውን ሲያስፈጽም የነበረው ተስፋዬ ገብረ አብ በሰነድ የተረጋገጠ ማንነቱ ገሃድ ሆነ። ዜናውን የሰሙ እንዳሉት ተስፋዬ...
በ1520ዎቹ ፍራሲስኮ አልቫሬዝ የተሰኘ ካህን ከፖርቱጋል መልዕክት ለማድረስ መጥቶ ለስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ይናገራሉ። በዚሁ ወቅት የላሊበላን ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመጎብኘት ዕድል...
ማሟሻ… ከምድራችን ግንባር ቀደም ተናፋቂ አብያተ መንግሥታት መካከል ቬርሳይ አንዱ ነው። ከፈረንሳይ ርዕሰ መዲና ፓሪስ በስተምዕራብ ወጣ ብሎ ይገኛል። ‘የሩስያዋ ቨርሳይ’ የሚሰኘው በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ የሚገኘው ፒተርሆፍ አብ...
በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት በጣሊያን ወታደሮች የተወሰደውን የኢትዮጵያዊው አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠውን የወርቅ ሜዳሊያ ለማስመለስ ቤተሰቦቹ ጥረት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የሆነው በተያዘው ወር መጀመሪያ አካባቢ ቅርሱ ለጨረ...
ነብሳቸውን ይማረውና አቶ መለስ ዜናዊ ላፍታ ቀና ብለው ዛሬ አዲሱ ትውልድ እሳቸው የከረቸሙበትን አጀንዳ እንዴት እያስተናገው እንደሆነ ቢያዩት ... አቶ መለስ ምጽዋንም አሰብንም ለማስረከብ ሲባክኑንና ሲጣደፉ በድብዳቤ "አአሰብን ...
በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 3 ቀን 1906 ዓ.ም የተከሰተው የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ሕልፈተ ሕይወት ነው። መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ‹‹የሃያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፤ የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት 1896- 1922›› ...
በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ውስጥ በሥነ-ግጥም ችሎታቸው አንቱ ተብለው ባለቅኔ ወደመባል ደረጃ ከደረሱ ልሂቃን መካከል አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ከማስተማሩም በላይ የኢትዮጵያን ቋንቋ በተለይም አ...
ስያሜውን ያገኘው በሁለት ምክንያት ነው። የመጀመሪያው እና ዋናው የተገደሉት ሰዎች 60 መሆናቸው ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ዘመኑ በ1960ዎቹ መሆኑ ነው። ይህ ክስተት በጥቅሉ በተለምዶ የ60ዎቹ ግድያ እየተባለ ይጠራል። የተገደሉት ሰዎ...
ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደ...

