“የኢትዮጵያ መንግስት በመጪው ዓመት መስከረም ወር መጨረሻ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በታላቅ ድምቀት ለማስመረቅ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ነው” የሚል መረጃ እዚህ ሰፈር ሲዘዋወር ተመልክቼ “የአዋጁን በጆሮ” ቢሆንብኝ ጊዜ እንሆ የግል ...
OPINION
ጋሽ ክቡር ገና ቴሌ ለውጭ ባለሃብት የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ የለበትም በማለት ምክንያታቸውን ዘርዘር አድርገው አካፍለውናል። እንዲሁም የአለም የፋይናንስ እና የባንክ ተቋማት የሚሰጡን ምክረ ሃሳብ ሃገራችንን እንደ አርጀንቲና እና ሌ...
በሀገራችን “ሞኝን እባብ ሁለቴ ነደፈው - አንዴ ሳያይ፣ ሁለተኛ ደግሞ ሲያሳይ” የሚባል ምሳሊያዊ አነጋገር አለ፡፡ እንግዲህ ሞኙ መጀመሪያ እባቡን ሳያየው ነደፈው ለሁለተኛ ጊዜ የነደፈው ግን እንዲህ አድርጎ ነደፈኝ ብሎ ...
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ማግኘት የነበረባትን የባህር በር ሳታገኝ እንዲሁም በተመሳሳይ ኤርትራ ስትሄድ ለመውጪያም ሆነ ለመግቢያ ይጠቅማት የነበረን የባህር በር ሳታገኝ መቅረቷ ልብ ያደማል። የፖለቲካ ሳይንስን በቅጡ የሚገነዘቡ ምሁራን የራ...
ሀሳብ ባረጠበት ቀዬ፣ ትምህርት እና መዝናናት ቄንጥ በሆኑበት ጊዜ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ላይ ማላገጥ አግባብ አይደለም… እንዲህ ያለ ብሔራዊ ማላገጥን የሥነ-ምግባር ኮድ አውጥቶ የሚቆጣጠር እና የሚመራ አካል ሊኖር ይገባ ነበር፤ የጋ...
የቤት ውስጥ ባሪያው ማን ነው? በእውነት አቶ አንዳርጋቸው ይህን የማለት ሞራል አለውን?የውጭ ባሪያውስ...?"ትቸው ረስቸው" ይላል ጋሽ አሰፋ ጫቦ አንድን የቆየ ነገር አስታውሶ ሲተርክ። ጋሽ አሰፋ ስለ ጋሞ በአጠቃላይ ስለ ጨንቻ ...
ባንዳ ያው ባንዳ ነው! እናም አንድ ለባንዳ! We know we hit a target so sharp !እናም ቁንጮ ባንዳወች ክፉኛ አለቀሱ፤የባንዳ ጩኸትም ተበራከተ!ቁንጮ ባንዳወች ይጩሁ እንጅ ታዲያ ምን ያድርጉ ምንስ ይሁኑ ይባላል!...
የሩዋንዳ የዘር ፍጅት እጅግ አስከፊ የኾነ የጅምላ ጭፍጨፋ ነው። በ1994 በሩዋንዳ ውስጥ በዚህ ሳምንት በጽንፈኞች የተጀመረ ክስተት ነበር። በ100 ቀናት ውስጥ ከ800,000 በላይ የሚገመቱ ሰዎች፣ በአብዛኛው የቱትሲ ብሔረሰብ አ...
የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ገብርኤል ”የሰባ ገብዣ” በሚል ርዕስ ስቅለት ዕለት ያቀረቡትን መልዕክት በተመለከተ እጅግ በርካታ ውግዘትና ፍረጃ ሲሰጥ እየተሰማ ነው። የሊቀ ጳጳሱን ስብዕና እና ማንነ...
21 ሚያዚያ 2025 በጠና ታምመው ሰንብተው ሰኞ ሚያዝያ 13 2017 ዓ.ም. ሕይወታቸው ያለፈው ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ታሪካቸው ደማቅ እና ጉራማይሌ ነው። ይህንን ቦታ ለመያዝ ከደቡባዊ ንፍቀ ክበብ መሆናቸው እንዲሁም ከአሜሪካ ክፍለ...
"ሀገርን ለማዳን ወደ ትኅትና፣ ወደ ዕርቅ እና ወደ ምክክር መስቀል አውርዶ ራስን መሠዋት ያስፈልጋል። መስቀል መከራ ነው፤ ስድብ ነው፤ ግርፋት ነው፤ ውርደት ነው። ራሳችንን ለሰላምና ለዕርቅ መንገድ ስናዘጋጅ ከብዙዎች ዘንድ ስድብ...
“ሕገመንግሥቱ ከፌዴሬሽኑ መውጣት የፈለገ ካለ በሰላም እንዲሰናበት ያደርጋል” ብለው አለቆች ባስተማሩት መሰረት “ትግራይ ከፌዴሬሽኑ መቀጠል አልፈልግም” ስትል ይህንኑ ለምን ተግባራዊ አላደረገችም? የሚለው ነጥብ ነው። “ትግራይ ለ...
አቶ ኤሊያ መሰረት እንደወትሮው በትጋት ሳይሆን፣ አሁን ላይ አልፎ አልፎ በግል የማህበራዊ ገጹ ላይ “ ለመሰረት ሚዲያ እንደነገሩን ከሆነ” በሚል ስም ሳይጠቅስ ካሰራጫቸው ዜናዎች መካከል ሰሞኑን ከጥሻ ውስጥ ተነስቶ የተጠገነው ዳሽ...
"ባለፉት ሃያ ቀናት በትግራይ የሚታየው ፖለቲካዊ ትርምስ ስልጣን ወይም የሞት ሽረት ብሎ የተነሳው ኋላቀር ቡድን ላለፉት ሁለት ዓመታት የተበተበው ሴራ የመጨረሻ ጡዘት/ምዕራፍ መድረሱን ያመላክታል:: "[ትህነግ] ምዕራብ ትግራይ [ወ...
በኢትዮጵያ ምድር የባሕር በር ጥያቄ መስተጋባት ከጀመረ ከራርሟል። ይህ ጊዜውን ሲጠብቅ የነበረ እና በበርካቶች ልቦና ውስጥ የኖረ ጥያቄ እነሆ ጊዜው ደርሶ ሀገራዊ አጀንዳ ሆኗል። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር እንዴት ተገለለች? ከ...
የሃገር መከላከያ ሰራዊት በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ምክንያት የፋኖ ሃይሎች ዘመቻዎች እና ብ/ጀነራል ምግበይ ሃይለ ግንኝነት እንዳላቸው በመጥቀሱ ምክንያት አጀንዳው ከፍተኛ ትኩረት አግንቷል ። ይህ የመከላከያ ሰራዊት መግለጫ ምን ያህ...
ከመቼውም ግዜ በላይ ኢትዮጵያ አሰብን ወደራሷ መቀለቀል የምትችልበት ሁኔታ እየተፈጠረ መጥቷል። ኢትዮጵያ በዚህ ግዜ አሰብን መታደግ ካልቻለች ምናልባት "ኦልድ አቢሲኒያ - አጋዚያን '' ተብሎ ሊቋቋም የሚችለው አዲስ ሀገር ሊጠቀል...
"የአፋር ህዘብ ስልታዊ አሰፋፈር በቀይ ባህር ጠረፍ አካባቢ በአረብ ባሕረ ስላጤ፣ በአፍሪካ ቀንድ እና በአፍሪካ-ውስጥ መካከል የንግድ በሮች ጠባቂዎችና ባለቤቶች እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። ወደቦቻቸው የወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ሌሎች ው...

