አንዳንድ ጎበዞች ጀዋር ብሄራዊ ጥቅም በማስከበር ረገድ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያሳየው የማያወላውል አቋም እና ተሟጋችነት የሚል ዘገባና ትንታኔ በማቅረብ የጀዋርን ተክለ-ሰብዕና ለመገንባት ጥረት ሲያደርጉ እያየን ነው። ያስተዛዝባል ጌ...
OPINION
"ኢትዮ ፎረም" ገና "ለውጡ" በመጣ ማግስት ከሚያዝያ 2010 ጀምሮ የቀድሞው የኢትዮጵያ የመረጃ እና የደህንነት ተቋም አባላት ከህወሐት ፅህፈት ቤት ጋር በመቀናጀት፤ ከ"ለውጡ" በፊት "ENN" ይባል ከነበረው የቴሌቪዥን ጣቢያ የተ...
"የዝቅጠት ቁልቁለት፣ የፖለቲካዊ መበስበስ አደጋ በኢትዮጵያ!" በሚል ገዢ አሳብ አቶ Oluma's በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ያጋሩትን ስጋታቸውን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ። ያለ ይሉንታ አሳቡን ማንሳታቸውን አደንቃለሁ። እሳቸው የጠቀሱት የ...
የነፃ አውጭነት ትግል ሃገርን ማዳከም እንጂህ ህዝብን ነፃ አያወጣም። የትግራይን፣ የኤርትራን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ አውጪዎች ነፃ አውጥተውት አያውቁም። ኧረ እንደውም በአለምም የለም። የማርክሲስት ሌሊኒንስ የማይጨበጥ ...
ከአንድ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ልዩ ልዩ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎችን ይዘን ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረን ነበር፡፡ ወልቂጤ፣ ጅማ፣ አርባ ምንጭ፣ ሐረር፣ ደሴና መቀሌ ሄደናል፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠ...
በብራንድ ማኔጅመንት ዘርፍ ታዋቂው ምሁር ማርቲ ኒውማየር (Marty Neumeier) “Your brand isn’t what you say it is. It’s what they say it is.” ይላሉ። "የእርስዎ ብራንድ እርስዎ የሚሉት ...
አንድ ባልንጀራየ አንዳርጋቸው ሰሞኑን ያጋራውን ፅሁፍ አቀብሎኝ አነበብኩት። ፅሁፉን አንብቤ ከጨረስኩ በኋላ ወደ አዕምሮየ የመጣው የመምህር ኪዳነማርያም "መታለል ይቅር" የተሰኘው በ1955 ዓም ታትሞ ለንባብ የበቃው ድንቅ ዘመን ተ...
ኢትዮጵያውያን በብሔራዊ ጥቅማችን እና ሉዓላዊነታችን ላይ ተደራድረን አናውቅም፣ በተፈጥሮ ሀብታችን የመልማት መብታችንንም አሳልፈንም አንሰጥም! ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ሲያስቡባቸው እና ሲቆረቆሩባቸው ከነበሩ እና ዘውግ፣ ቋንቋ እና ...
ኤርትራን በተመለከተ እስከማውቀው እና እስከገባኝ ድረስ፤ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ወደ ጦርነት የመግባት፤ በኢሳይያስ በኩል ከድንፋታ ያለፈ በቀጥታ የመላተምም ሆነ የመታኮስ ፍላጎት የለም። Proxy war ግን ሊኖር ይችላል። ስለ...
ሰሞኑን "የኢትዮጵያ መንግስት የአልፋሽቃን ለም መሬት አስመለሰ" የሚል መረጃ በኢትዮጵያ በራሷ "ልጆች" በስፋት እየተዘገበ ነው። መንግስት በደቦና በግል እየቀጠቀጠ ኢትዮጵያና ሕዝቧን ዕረፍት ከሚነሳት ትህነግ ጋር ገጥማ በነበረችበ...
አቶ ታዬ ደንደአ ሰሞኑን በቅብብሎሽ እየተዘዋወረ በነበረው ቃላቸው መንግስት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የሰሜኑን ጦርነት እንዳስጀመሩ አስታወቅው ነበር። አቶ ታዬ በፖለቲካ ታሪካቸው የሚያውቋቸው በከፍተኛ ደረጃ ሲወቅሷ...
በእስር ላይ ያሉትና በጦርነቱ ወቅት ጃዋርን ብቻቸውን መክተው የያዙት አቶ ታዬ ደንደአ አዲስ መነጋገሪያ ሆነዋል። ከስልጣን ከተነሱ በሁዋላ እልህ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ጉዳይ፣ ራሳቸው የሰሩትንም በመቃወም የተጠመዱት አቶ ታዬ አዲስ...
ልክ የዛሬ 20 ዓመት አቶ መለስ ዜናዊ ነጻ እርምጃ እንዲወሰድ ህዝብ ፊት ቀርበው በሰጡት ትዕዛዝ መነሻ የአጋዚ ጦር አዲስ አበባን በደም ነከራት። “ድምጻቸን መነጠቅ የለበትም” በማለት በሰላማዊ መንገድ የተቃወሙ ግንባራቸው እየተመ...
የኢትዮጵያውያን የከፍታ ዘመን ተደርጎ ይነገራል የአጼ ካሌብ ዘመን። አጼ ካሌብ የታዜና ልጅ ሲኾኑ ከ417 እስከ 527 ዓ.ም የኖሩ እንደኾኑ ነው ታሪካቸው የሚያስረዳው። ንጉሱ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍ ያለ ስም እና ተግባር ያከ...
በመገንጠልና በፍች መካከል ያለውን ልዩነት በውል ሳይገነዘቡ የገቡበት ሻዕቢያወች አሁንም በኢትዮጵያ ላይ ተጣብቀው መቀጠል የሚፈልጉት። ተገንጥያለሁ ከተባለ በኋላ አሁንም "በእናቴ ቤት" የሚባል ክርክር አይሰራም። ቢያንስ ከዚህ በኋ...
ትብብር እና ፈተናዎችን መጋፈጥ – ለኢትዮጵያ እና እስራኤል ብልጽግና መረጋገጥ ኢትዮጵያና እስራኤል የቢዝነስ ፎረም ከግንቦት 5 እስከ 6 ቀን 2025 “የሁለትዮሽ ግንኙነትን በፈጠራ ማጠናከር” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ የተካ...
መጪው ዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት(Artificial Intelligence) ወይም የ”AI”መሆኑ ርግጥ እየሆነ ነው። ይታያችሁ በቀጣይ አምስት ዓመታት ወይም እስከ 2025 ዓ.ም በኢኮኖሚው ላይ 17.5 ትሪሊየን ዶላር ይጨምራል። ይ...
በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ሰሞኑን ከደመወዝና ከጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ ያሉባቸውን ቅሬታዎች በተለያዩ መንገዶች ሲገልፁ ቆይተዋል። ይህ የጤና ባለሙያዎቹ የደመወዝና ጥቅማጥቅም ማሻሻያ ጥያቄ አሁን ጎ...

