home
ሰሞኑን የጎጃም ፋኖ የክልሉ መንግስት ከሚለው በተቃራኒ እያጠቃ፣ እየማረከና ድል እየተቀዳጀ እንደሆነ ቢያስታውቅም፣ የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ከዚህ በፊት ጥሏቸው የነበሩ ገደቦችን አነሳ። የሰዓት እላፊ ገደቡ መነሳቱን ተከትሎ ከ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባው፤ ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት ከ116 ግለሰቦች ላይ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ በሞባይል ባንኪግ በማጭበርበር ወንጀል በተጠረጠሩ 80 ግለሰቦች ላይ ወንጀል ምርመራ በማጣራት ለፌደራል ዐቃቤ ህግ በማስተላለፍ ...
የቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) በኤርትራ የሚያደርገውን የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በኤርትራ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትና በሌሎች የሲቪክ ማህበራት አዘ...
"ጽንፈኞች" ሲሉ የጠራቸው ታጣቂዎች የጸጥታ ኃይሎችን ንቅናቄ ተገን አድርገው ቤት ለቤት በመግባት በአሰቃቂ ጭፍጨፋ መፈጸማቸው ተሰማ፤ በጭፍጨፋው አንድ አባት የሁለት ዓመት ጨቅላ ጨምሮ አምስት ልጆችና ባለቤታቸን አጥተዋል። ተጎጂዎ...
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ስደተኛ ላልሆኑ እና ወደ ዩናይትድ ስቴት መጓዝ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ጊዜያዊ ቪዛ የሶስት ወራት ብቻ እንደሚሆን አስታወቀ። በዚህ የአጭር ጊዜ ቪዛ ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ መግ...
ከፓርቲነት ወደ "ቡድን" ስያሜ የተቀየረው የእነ ዶክተር ደብረጽዮን ቡድን (EFFORT) ትእምትን ልክ የትግራይ ክልልን እንደጠቀለለው አዲስ ቦርድ በርማቋቋምና የስራ አስኪያጅ ቅጥር በማውጣት የጀመረው እንቅስቃሴ ታገደ። ይህንኑ ተ...
ራሳቸውን የትግራይ የሰላም ኃይሎች ወይም TPF በሚል ስያሜ የሚጠሩት ታጣቂዎች እነ ዶክተር ደብረጽዩን በሚመሩት ኃይል ወስጥ የነበሩ 689 ተዋጊዎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንደተቀላቀሏቸው አስታወቁ። የተከዱት ክፍሎች በቡድንም ሆነ በ...
ኢትዮጵያ በወደብ ኪራይ ያወጣችው ገንዘብ ለበርካታ ሜጋ ፕሮጀክቶች ሊበቃ ይችል ነበር የሶማሊላንድና የኢትዮጵያ ልሂቃን በአዲስ አበባ ምክክር ያደርጋሉ ጅቡቲ ኢትዮጵያ ላይ የምታሴረውና ከግብጽና ከሶማሊያ ጋር የምትርመጠመጠው ኢትዮጵ...
በመጪው አዲሱ የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶችን ማዕከል ያደረገ አመጽ ለማቀጣጠል በጀት መመደቡ ተሰማ። ኦሮሚያ ሕዝብ በተከታታይ በሚሞከሩ የአመጽ ጥሪዎች ተሳታፊ ባለመሆኑ " ኦሮሚያ ሕዝብ አልነሳም ብሎናል" በሚል ግምገማ መደረጉ...
ከጎንደር መተማ በሚወስደው መንገድ በአንድ ቀን ልዩነት በርካታ ሾፌሮችና ንጹሃን መጨፍጨፋቸው ተሰማ። በህይወት የተረፉ ታግተው መወሰዳቸውም ተመልክቷል። ዜናውን ይፋ ያደረገው የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ሲሆን፣ የዞኑ ሰላምና ...
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በሚወጥለው ዓመት የዋጋ ንረትን ለማውረድ በጥብቅ እንደሚሰራ አመለከቱ። በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉንም አስታውቀዋል። አቶ ማሞ ይህን ያሉት የአስራ አ...
ኢትዮሪቪው - እነሆ ቅዠት ነበር። ቅዠትም በኢሳያስ ዘንድ ነበር። ኢሳያስ ራሱ ቅዠት ነበሩ፤ ለቅዠቱም ልክ አልነበረውም፤ ቅዠቱ የሚጋባ ነበር፤ ቅዠቱ የተጋባባቸው አሁን ድረስ እየቃዡ ነው፤ የቅዠቱም ዕድሜ በሃበሻ ፈረንጅኛ የአስ...
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ድፍድፍ ነዳጅ የማምረት ሙከራ መጀመሯ ይፋ ሆነ። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንዳሉት ይህ በሚስጢር ተይዞ የተሰራው ስራ ውጤታማ ሆኗል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቻይናው ፖሊሲጂ...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራ...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች ኢራን ውስጥ የሚገኙ ሦስት የኒውክሌር ተቋማትን በቦምብ መደብደባቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል። አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” የሚል ስያሜ በሰጠችው ኦፕሬሽን ጂቢዩ 5...
የእስራኤል ጦር ስድስት የኢራን ማረፊያዎች ላይ ጥቃት በመፈጸም 15 አውሮፕላኖችን ማውደሙን አስታወቀ። ጦሩ በተጨማሪም የአውሮፕላን ማኮብኮቢያዎችን በጥቃቱ መጉዳቱን አክሏል። ኢራን በበኩሏ አዲስ ጥቃት ፈጽማለች። ኢራን እስካሁን ያ...
አምባሳደር ብናልፍ ከፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በዋይት ሃውስ ተገናኝተው ከመከሩ በሁዋላ የአሜሪካ ማሪን ኮር ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር መምከራቸው ተገልጿል። የ...

