home
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ...
ሌብነት ሰዎች ስልጣናቸውን በመጠቀም በነጻ መስጠት ያለባቸውን አገልግሎት ለሃብት ማከማቻነት ሲጠቀሙበት ነው። ይህም አነስተኛ ዝርፊያ መሆኑን ጠቅሰው፥ የመንግስት ሰራተኞች የተሰጣቸውን አደራ ወደ ጎን በመተው ለሚሰጡት አገልግሎት ሲ...
የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባ...
150 የሸኔ አባላት በተደረገላቸው የሠላም ጥሪ መሰረት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ፡፡እንደተለመደው "ሕዝብ በድለናል" ሲሉ ይቅርታ ጠይቀዋል። ዛሬ ላይ ኦሮሞ ጥይት ተኩሶ። በረሃ ወርዶ የሚስፈጽመው አንድም ጥያቄ እንደሌለ ደጋግመው ...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሀገራዊ የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባ ለማጠናቀቅ እና የምርጫ ኩነቶች ዝግጅትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ምርጫውን በተሳ...
ተጠርጣሪዎቹ ፋኑኤል ብርሃነ፣ ካህሳይ ተክላይ፣ ፊሊሞን ገ/ማርያም፣ ተክሊት ህሉፍ እና ምህረት ዕድሉ ይባላሉ፣ ፖሊስ ስማቸውን እንጂ ተጠርጣሪዎቹ ከየት ክልል ወይም ጎረቤት አገራ እንደመጡ አላስታወቀም። ይሁንና ዜናው በማህበራዊ ገ...
ጀርመን ለጋዛ ጦርነት የሚውሉ የጦር መሣሪያዎችን ለእስራኤል ማቅረብ እንደምታቆም ማሳወቋ ሰሞኑን ትኩረት ከሳቡት ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። የጀርመን መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ ጋዛ ሲቲን ለመቆጣ...
በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር / ኦነግ "ሲያትል ተሰባስበን ህብረት መሰረትን" ካሉት ውስጥ "የለሁበትም" ሲል መግለጫ አወጣ። ሲያትል ትመሰረተ የተባለው የኦሮሞ ልሂቃን ህብረት ጦርነት ከከፈቱ፣ ከውጭ አገራት...
የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ በሰው የመነገድና በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረና የብዙ የሰዎች ህይወት እየቀጠፈ ያለ ወንጀል ነው፡፡ በወንጀሉ ላይ ተሰማርተ...
በሕገ ወጥ የገንዘብ አስተላላፊ ተቋማት በኩል የሚላክ ገንዘብ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ድርጊት ጋር በተያያዘ ሊወረስ እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ምክርም ለግሷል። በውጭ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህ...
የጉምሩክ ኮሚሽን ከ40 ቀናት ክትትል በኋላ ግምቱ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ 27.75 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር አውሏል። ፖሊስ ይፋ ባያደርገውም የውጭ አገር ዜጎች አሉበት። የጉምሩክ ሕግ ተገዥነት ዘርፍ ም/ኮ...
የጣና አሽከርካሪዎች ማህበር ባለፉት አርባ አምስት ቀናት ብቻ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገደሉና የታገቱ አሽከርካሪዎች፣ ተሳፋሪዎችና ረዳቶችን ዘርዝሮ ይፋ አደረገ። ማህበሩ ድርጊቱን ፉክክር እስኪምስል ወንጀል እንደሚፈጸም ...
ቤላሩስ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የቤላሩሱ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ተገናኝተው ምክክር ባደረጉበት...
በሰሜን ወሎ ዞን ዝናብ ባለመዝነቡ የሰባት ቀን ጸሎተ ምኅላ መታወጁ ተገለጸ። ምህላ መታወጁን ያስታወቁት የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ናቸው። በዝናብ ችግር አርሶ አደሩ ዘር አለመዝራቱም ታውቋል። ብፁ...
ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ የተመሰረተ የምግብ ጥገኝነትን በማስቀረት ራስን ለመቻል ሀገራት ለአየር ንብረት ተስማሚ የምግብ ፖሊሲ ሊተገብሩና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ሊያሳድጉ እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒ...
በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ ገንዘብ ማስተላለፉንና በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 162 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱ ተመለከተ። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓ...
"አንቀጥቅጥ" የሚል ስያሜ ተሰጥቶት በነበረው የዲጂታል / የሰማይ ላይ ጉባኤ አብረው የታዩት ጃዋር መሐመድና ልደቱ አያሌው መለያየታቸውን የሚየረጋግጥ የኃይል አሰላለፍ ታየ። የእነ ልደቱና የእነ ጃዋር ቡድን ወገን ለይቶ በሁለት የ...
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስደተኛ ባልሆኑ የቪዛ አመልካቾች ላይ የፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ማሳወቁ ይታወሳል። የፖሊሲ ለውጡ ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለኢትዮጵውያን የሚሰጠው ቪዛ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል እና የሦስት ...

