ሰሚ ያጣው የአማራና ትግራይ ወጣቶች ፍልሰት፤ ገንዘብ በእህል ሚዛን የሚካፈሉ ነጻ አውጪዎች ተፈጠሩ“የብር እርሻ” አዲስ ሪፖርተርት - “ነፍጥ ያነገቡ ከፍተኛ ሃብት እያፈሩ ነው” እጃቸውን ባፋቸው ጭነው የሚታዘቡ። ወደ ኬን...
አዲስ ሪፖርተር – በኢትዮጵያ ሰላማዊ ሰዎችን የሚገድሉ፣ የሚያግቱና የሚያፈናቅሉ ታጣቂዎች ለሚፈጽሙት ጥቃት ኃላፊነት አይወስዱም። ለምን ዓላማ ድርጊቱን እንደሚፈጽሙም በገሃድ የድርጅታቸውን ስም ጠርተው አያስታወቁም። ሚዲያዎችም ሆኑ...
ከምርጫው በሁዋላ የሕዝብ ግንኙነት ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል “የገባነው ልናፈርሰው ነው፤ እነዚህ አይታመኑም። የሌሎችን ብሄሮች ስብጥርና ማንነት በእኩል አይቀበሉም፣ እኛ ያቋቋምነው አዲስ ድርጅት አለ። የሚፈለጉትን መርጠ...
የሐሰን ሼኽ ኢትዮጵያ መመላለስ እንቅፋት ሆኗል አዲስ ሪፖርተር “ጦርነት ያብቃ” በሚል እነ አቶ ልደቱ በመሰረቱት የአብሮነት ስብስብ ውስጥ በቦርድ አባልነት ከተመረጡት ሃያ አንድ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል...
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ግብረ ኃይል ይፋ እንዳደርገው ከሆነ የኦነግ ታጣቂዎች በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና በሶማሌ ክልል የጥፋት ዕቅድ ለመፈጸም ሲነሱ መረጃ አለው። ይህ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሉ የሚጠራው ቡድ...
አዲስ ሪፖርት – ኢትዮጵያ በአንድ ቦታ ብቻ ሃያ አንድ ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት እንዳላት በሶስተኛ ወገን መረጋገጡን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። ይህ ክምችት ወደፊት ኢትዮጵያ በአፍሪካ መሪ የኢኮኖሚ ተዋና...
የአየር ንብረት ለውጥ አደጋና ስጋትን መቋቋም ከማይችሉት አገራት መካከል ኤርትራ የመጨረሻ ደካማዋ አገር ሆና ተመዝግባለች። በቃላት ወይም በአሃዝ ሊገለጽ የማይችለው የኤርትራ ኢኮኖሚ ድቀትና በሸንበቆ የሚመለስል መንግስት ይህን አደ...
የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) እንዴት አዲስ አበባ መጡ? አዲስ ስታንዳርድ የተሰኘው የድረገጽ ሚዲያ እንዳለው የኢትዮጵያ መንግስት ባደረገላቸው ጥሪና ጉትጎታ፣ ወይስ ራሳቸው ኢሮ ጥያቄ አቅርበው? ለሶ...
በቀናት ልዩነት የኤርትራ ወታደሮች በተቀነባበረ፣ ዝግጅት በተደረገበትና ማሳካት የሚፈልገውን ዓላማ ባማስቀመጥ በትግራይ የፈጸሙትን የጅምላ ጾታ ጥቃት፣ ዝርፊያና ግፍያ ‘ዘ ሴንትሪ’ የተባለ ተቋማና ዘጋርዲያን ይፋ ካ...
የሊቢያ ባለሥልጣናት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በአገሪቱ ምዕራባዊ ባሕር ዳርቻ የ61 ስደተኞችን አስከሬን መገኘቱን አስታውቀዋል። በሊቢያ ጤና ሚኒስቴር ስር የሚተዳደረው የድንገተኛ ሕክምና እና ድጋፍ ማዕከል፤አስከሬኖቹ የተገኙት ...
ትግራይን እንዲመሩ በፌደራሉ መንግስት የተሰየሙት የቀደሞው ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ አቋም አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ትህነግ ባዘጋጀው ኮንፍረስን ላይ መንግስትን ለመጣል በቂ ትጥቅና ኃይል እንዲሁም አጋዦች እንዳሉ ባስታወቁ ማ...
የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን መንግስትና ትህነግ በጋራ ጦርነት ሊከፍቱ መሆኑን ማስረጃ ዘርዝሮ ላቀረበው ክስ ሁለቱም ምላሽ ሰጥተዋል። በተለይም ትህነግ ሰሞኑን "የትግራይ ሕዝብ ኮንፍረንስ " ሲል በጠራው ስብሰባ ላይ በግልጽ ከተ...
ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም ለኤርትራ የሰጠችው የአገርነት እውቅና የብዙ አሥርት ዓመታት የእርስ በርስ ጦርነት አብቅቶ የትብብር ዘመን ይጀምራል የሚል ተስፋ የፈጠረ የዕርቅ ምልክት ተደርጎ ተወስዶ ነበር። በወቅቱ በሕወሓት ይመራ የነበ...
- ለታማኝ ግብር ከፋዮች ልዩ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ተሰጠ፤ ከአትሌቶች የታዩ የሉም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የተካሄደው ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነሥርዓት ላይ "እናንተን ለማገልገል ስልጣን ...
ከሰሞኑ ቅዱስ ፓትርያርኩ " እንደራሴ እንዲሾምላቸው በደብዳቤ ጥያቄ አቀረቡ " በሚል በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲዘዋወር ነበር። ይህንኑ ተከትሎ ጽሕፈት ቤታቸው ወሬው ተራ መሆኑን አስታውቋል። የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ...
ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት በዚህ ዓመት ፈጣን የሆነ የ3.8 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ፖሊሲ አውጪዎች የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የወሰዱትን እርምጃ እንደ አንድ ምክንያት ያቀረበው የዓለም ባን...
Ethiopia’s quest for sea access is a pressing public agenda that has been gaining international support and acceptance, members of the House of P...
በኤርትራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድ እንደሚችል የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ "ከኢትዮጵያ ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ ነን" በማለት ለአሜሪካ መናገራቸውን ተከትለው በቁም መታሰራቸውም ተሰምቷል። በርካ...

